❤️ሰሊን❤️ ስሙኝማ አሁን ደሞ በ voice ትረካ ልለቅላቹ አስቤለው እና ከነዚህ 6 ውስጥ የፈለጋችሁትን ምረጡና የበለጠው ይጀመራል🥰 1⃣ዴርቶ ጋዳ 2⃣ሌላ ሰው 3⃣ከዕለታት ግማሽ ቀን 4⃣ሾተላዩ ሰላይ 5⃣ክቡር ድንጋይ 6⃣ብርቅርቅታ የሚፈልጉት comment ለይ ፃፉልኝ👇👇
Signed 🦋ሰሊን🦋

Channel
@lambadinyee
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
660subscribers
-24 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001397749082 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @lambadinyee |
| Created | Between 1 June 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/lambadinyee |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Sept 2026, 10:40 | 660 | -5 |
| 7 Sept 2026, 16:59 | 665 | -3 |
| 29 Aug 2026, 23:17 | 668 | -2 |
| 23 Aug 2026, 19:18 | 670 | -7 |
| 15 Aug 2026, 17:03 | 677 | -7 |
| 7 Aug 2026, 00:02 | 684 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:59 | 684 | first reading |
20 posts held, back to 3 June 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 February 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
❤️ሰሊን❤️ ስሙኝማ አሁን ደሞ በ voice ትረካ ልለቅላቹ አስቤለው እና ከነዚህ 6 ውስጥ የፈለጋችሁትን ምረጡና የበለጠው ይጀመራል🥰 1⃣ዴርቶ ጋዳ 2⃣ሌላ ሰው 3⃣ከዕለታት ግማሽ ቀን 4⃣ሾተላዩ ሰላይ 5⃣ክቡር ድንጋይ 6⃣ብርቅርቅታ የሚፈልጉት comment ለይ ፃፉልኝ👇👇
Signed 🦋ሰሊን🦋
https://t.me/+K_WF02O9H1Y4ZTQ0
Signed 🦋ሰሊን🦋
https://www.tiktok.com/@se_lin_21?_r=1&_d=e28bb8iaai05k8&sec_uid=MS4wLjABAAAAJ5Y3aEj8Ne5UCTCArO2kIeY4ChVTlVXhPjtuoS0-D56wlf04bYRysDnSDVpe9iCF&share_author_id=7138544006728532997&sharer_language=en&source=h5_m&u_code=e3h25i99c37hi3×tamp=1698651779&user_id=7138544006728532997&sec_user_id=MS4wLjABAAAAJ5Y3aEj8Ne5UCTCArO2kIeY4ChVTlVXhPjtuoS0-D56wlf04bYRysDnSDVpe9iCF&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_m…
Signed 🦋ሰሊን🦋
እንጋጥጬ ለመንኩ ፍቅር ስለራበኝ ...ሰላም ስለጠማኝ ለፍቅር የሞተው እግዜሩ ከሰማኝ ... አላስገባሁ መባዕ አልሰጠሁም ምፅዋት ሰርክ አላስቀደስኩም አልሰገድኩም ጥዋት ዝምብዬ እረጫለሁ የዕባዬን መስዋዕት ... “ሰላሙን አብዛልን ፍቅርህን ላክልን ያንድነትን ሸማ አጎናፅፈን ጌታ አከናንበን እያልሁ” ... እለምነዋለሁ የቀራጩን እምባ የሀጥዑን እምባ ሲቀበል ስላየሁ .[አባት ሆይ ሰላምህን ስጠን🙏]
Signed ❤️🖇🧸
የሠው ልጅ ልብ❤️ 442,000 ዶላር ያወጣል ታዲያ በነፃ የሰጠሁሽን ልቤን ለምን 💔💔💔💔 ፈለግሽ?????🥹 ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Signed ❤️🖇🧸
ሳቂታና ተጫዋች መሆንህን አይተው ሊንቁህ ከሞከሩ ..... እስካሁን ያላዩትን ያን ማንነትህን አሳያቸው!!
Signed ❤️🖇🧸
አፍቅሮ የውስጥን ስሜት እንዳለመናገር የሚያሳምም ህመም የለም💔😔
Signed ❤️🖇🧸
Photo, posted without a caption
Signed ❤️🖇🧸
ተጋበዙልኝ!!! 👉በእርግጥ ሰንበትን ጠብቄ እና ሲጨንቀኝ ቤተ ክርስቲያን የምሄድ ብሆንም በተቻለኝ ሁሉ ግን አማኝ ነኝ ለዛውም የማልደራደር። አንድ ቅዳሜ በቤተ ክርስቲያኑ አጠገብ አልፌ ልሄድ ስል ሁሌ ከሴት ጉያ የማይጠፋው ጓዴ ነጠላውን በወጉ እንኳን ሳይለብስ እንደ አትሌት ለደረጃ እንደ ሚሮጥ ሰው እየተክለፈለፈ ሲገባ አየሁት። አስገርሞኛል! ትንሽ አለፍ እንዳልኩኝ አንድ ወቅት ከፍቅረኛው ጋር ራት ሲበሉ ፈስ ፈስተሀል ብላ ድጋሜ አጠገቤ ድርሽ እንዳትል ብላ ያሰናበተችውን በቅርብ ሩቅ የማወቀውን ምስኪን ገና ከሩቁ እጁን ወደላይ ዘርግቶ ቅጥር ጊቢውስጥ ሳይደርስ ፀሎቱን የጨረሰ ይመስለኛል። እና እሱም በፍጥነት ሲገባ የምፅዓት ቀን የደረሰ መሰለኝና ደንግጬ…
Signed ❤️🖇🧸
በጫወታችን መሀል..."ባል ፈልግልኝ"..... አለችኝ ምን አይነት?.....አልኳት "ጥሩ ጸባይ ካለው ይበቃኛል።" የምሯን እንደሆነ ሁለ ነገሯ ይናገራል.....ጉጉቷ እንጀቴን በላው። ፍቅረኛ ኖሮሽ ያውቃል? አልኳት። ጥያቄውን ለማለስለስ ስታገል በደረቁ ወጣብኝ። "ነበረኝ" "ዛሬ ነገ እያለ ሕልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያጎላ፣ እያሳጣ... ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን እድሜዬን በልቶ ተልካሻ ምክንያቶችን ጠቃቅሶ ተለየኝ። አሁን ሌላ ከእኔ በአስር አመት የምታንስ ጉብል አግብቶ ይኖራል" ምናለ..... ካልወደድካት፣ ካላገባሃት ብትተዋት፣ ቀኗን ባታኝከው!! ውበቷ ሳይደበዝዝ፣ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ። ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበ…
Signed ❤️🖇🧸
Bedenb Adamtu 😔🥺
Signed ❤️🖇🧸
?
Signed ❤️🖇🧸
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @lambadinyee. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የኔ ፍቅር💖❤😘” (@lambadinyee), 660 subscribers as measured 15 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/lambadinyee.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.