21 Apr 2022, 12:43 UTC754 viewsread 7 August 2026 ሌቦቹን..!
የቆዩ ባለትዳሮች ወደ መኝታቸው እያመሩ ነው። በድንገት ባልየው ከቤታቸው ጀርባ ያለውን አትክልት ቤት መብራት እንዳላጠፋው ትዝ አለውና ተነስቶ ወደዛ አመራ፡፡ ነገር ግን አትክልት ቤቱ ውስጥ ሶስት ሌቦች ሰብረው ገብተው ተመለከተ፡፡
ወዲያው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ እርዳታ ጠየቀ፡፡ ኦፊሰሩም "አሁን ሁሉም ፖሊሶች ለስራ ወጥተዋል፤ ምንም ፖሊስ የለም፡፡ እንደተመለሱ እልክልሀለው" አለ፡፡ ሰውዬው በጣም ከመፍራቱ የተነሳ ከ ተወሰኑ ደቂቆች በኀላ መልሶ ደወለ፡፡ "አታስብ ኦፊሰር፤ ሶስቱንም ሌቦች ገደዬ ቆራርጬ ለውሻዬ ሰጥቻቸዋለው፤ ምንም ፖሊስ መላክ አይጠበቅብሕም" አለው።
ብዙም ሳይቆይ በሶስት የፖሊስ መኪና የታጨቁ ... see more
Signed Ā𝚋ü 𝙹àà
27 Mar 2021, 17:12 UTC≈1,580 viewsread 7 August 2026 እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ
ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'""'"
•ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
-ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ
በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ አዉቂያለሁ እና ይቅርታ (Awfu) ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ
=እኔ ለአላህ ብዬ ይቅር (Awfu) ብይለዉ ።
*እንዲሁም መላኢካዎች በረመዳን ወር የተኮራረፉ ሰዎ…
Signed Su
6 Jun 2020, 17:44 UTC≈2,340 viewsread 7 August 2026 አስቸኳይ መልዕክት
እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ።
ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ …
Signed Su
13 Apr 2020, 04:49 UTC≈1,150 viewsread 7 August 2026 Photo
ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ቆሻሻ መጣያ ሊመስላችሁ ይችላል። ነገር ግን ይሄ የእናታችን ወሊያ ሲራጅ ጓሮ ነው። ባለፈው በአንድ ፅሁፌ አነስተኛ ድጋፍ አድርገንላት ነበር።
አሁን የምትመለከቱት ምስል የሷ ጓሮ ሲሆን አጥር ማጠር ተስኗት የፈለገ ሰው እየመጣ ቆሻሻ ይጥላል። ብዙ አደብ የለሽ ወጣቶችም በማን አለብኝነት ሽንታቸውን የሰው ቤት ነው ብለው ሳያፍሩ፤ እንደ ደንበኛ በየቀኑ ይሸኑበታል።
ከምስሉ ጀርባ የሚገኘው ምናልባትም እናንተ ቤት ያለው ኪችን ወይም ሽንት ቤት ከዚህ እጅግ በጣም የተሻለ ነው። ወሊያ ግን እዚህ ውስጥ ከሶስት የቲም ልጆቿ ጋር ትኖራለች። ሰርታ እንዳትበላ ኃያሉ ጌታ አላህ የአይኗን ብርሃን ነጥቋታል። ታድያ ከሶስት ልጆች ጋር፣ በማያይ …
Signed Abduljebar
The account of the user that created this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have a creator.
The account of the user that created this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 18 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have a creator.
27 Jan 2020, 17:37 UTC835 viewsread 7 August 2026 Photo
---------------------------------
https://t.me/joinchat/AAAAAFLDhCu2NZNFJfxFSA
------------------------------------------------
ሁላችንም ሼር በማድረግ ለሙስሊም ወዳጆቻችን እናዳርስ!!
Signed Abduljebar
29 Dec 2019, 08:54 UTC≈2,830 viewsread 7 August 2026 File
😍ዛሬ ጥንድ ለምትሆኑ አባላቶቻችን😍 ትንሽ ፈገግ እንድትሉ በማሰብ ነው😂
@natural_sounds
@natural_sounds
@natural_sounds
Signed Abduljebar
21 Dec 2019, 12:44 UTC725 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @evabrandssPhoto
በአባ ጅፋር ምድር ጅማ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተካሃደ ይገኛል። ጅማዎቻችን እንዴት ሙስሊም ይደፈራል በማለት ለሞጣ ወንድሞቻቸው ድምፅን እያሰሙ ይገኛሉ። አላህ ከነርሱ ጋር ይሁን!!
http://t.me/beshashah
http://t.me/beshashah
http://t.me/beshashah
Signed Abduljebar
21 Dec 2019, 04:47 UTC668 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @globalfashionfindsPhoto
መስጂዶቻችን ሁሉ ነገራችን ናቸው!! በመስጂዳችን የመጣን ማንኛውንም ሰው ዝም አንልም። አላህ በቁርዓኑ መስጂዶች ውስጥ #ወንዶች አሉ ይለናል። እኛም ወንድነታችንን እናስመሰክራለን። ወላሂ ቢላሂ በሃያሉ ጌታ አላህ ይሁንብኝ ለዲኔም ሆነ ለመስጂዴ ህይወቴን ከመስጠት አንዲትም እርምጃ ወደ ኋላ አልልም። ስማ አንተ መስጅድ የምታቃጥለው፣ ለምታቃጥለው ነገር የሚሞቱለት በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዳሉ ልትዘነጋ አይገባም። ዝምታ ፍራቻ ከመሰለህ ተሳስተሃል።
ከልብ የተፃፋ ቃላት!!
http://t.me/wubtarikoch
http://t.me/wubtarikoch
http://t.me/wubtarikoch
Signed Abduljebar
15 Dec 2019, 02:53 UTC≈2,530 viewsread 7 August 2026 #ማንበብ ባትፈልግ እንኳን እመነኝ አንብበው
#ልጄን አሳዩኝ አሳዩኝ አለኝ በደከመ ድምጿ…ከወሊድ ስቃይዋ ገና ኡፈይ ሳትል።አምጥተው ክንዷ ላይ አደረጉላት።
#ህፃኑ የተሸፈነበትን ጨርቅ ገለጠችው።ክው ብላ ደነገጠች።
#ዶክተሩ ሁለት እጆቹን እንዳጣመረ በሀዘን ወደመስኮቱ ፊቱን አዙሮ ማየት ጀመረ።
#ተፈጥሮ >ሰሰተች ፡ጨከነች ፡ህፃኑ ያለ ጆሮ ነበር የተወለደው።የእናት እንባ የህፃኑ ፊት ላይ ተንጠባጠበ።
#ከአመታት በኋላ ምንም እንኳ ህፃኑ ሁለት የጆሮ ቅጠሎች ባይኖሩትም የልጁ የመስማት ችሎታ ጤነኛ እንደሆነ ተረጋገጠ።
>>ይሁንና ሁልጊዜ ትምህርት ቤት ውሎ ሲመጣ እናቱ አንገት ላይ ተጠምጥሞ እያለቀሰ እማ እማ "አስፈሪው ልጅ " እያሉ ሰደቡኝ ይላታል።
#ጊዜው …
Signed Su
12 Dec 2019, 10:46 UTC≈1,770 viewsread 7 August 2026 አሰላሙ አለይኩም ያ ጀመአ እስኪ የ አላህን 99 ስሞች የሚያቅ ሰው @Suhayib_bot ይላክልኝ please aftnut
Signed Su
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @konkwyy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.