19 Aug 2022, 08:51 UTC256 viewsread 9 August 2026 ስልክ ጢርርር
📱"አቤት"
☎️"አንተ ምናባህ ሆነህ ነው እንደዚህ የጠፋኸው!?"
|ቃ ቃ ቃ ሽንኩርት
ስትከትፍ
📱"ምን ባክሽ ስራ እያሯሯጠኝ ..." ▣ ..."
☎️" "ስልክ መደወል እስኪያቅትህ ድረስ ስራ በዝቶብህ?"
📱"ያው ታውቂው የለ የአዲስ ስራን ነገር...ዛሬ ግን በምን ትዝ ብዬሽ ደወልሽ?''
☎️"እእእ...ቅድም ሶደሬ ላይ የሆነ ፊልም እያየሁ እኮ.. ልክ እንዳንተ ለፍላፊ የሆነ ካራክተር ሲመጣ ትዝ አልከኝና የታባቱ ጠፍቶ ይሆን ብዬ ደወልኩልህ...
📱" [ትሽሽሽሽ የምታቁላላው ሽንኩርት ላይ ውሃ ጠብ ስታደርግ
፨📱 "እእእ እንደዛ ነው?"
☎️"አዎ"
📱"አለሁ ምን እሆናለሁ... የት ሆነሽ ነው አንቺ? አሁንም እዛው ቤት ነሽ አ?''
…
Signed king David
11 Jan 2022, 14:24 UTC357 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed king David
6 Jan 2022, 10:06 UTC336 viewsread 9 August 2026 እጅግ በጣም ጥሩ መሆን !
እቺ አለም ለጥሩ ሰው ቦታ የላትም ፤ ይሄ ሲባል ግን ለክፉ ሰው ነው ቦታ ያላት ማለት አይደለም። ብዙ ሰዎች በስራ ህይወታቸው ፣ በፍቅር ህይወታቸው እኔኮ ጥሩ ሰው ነኝ እንዴት ይሄ ለኔ ስለሚሉ ነው ። ትልቅ ስኬት ላይ መድረስ ከፈለግክ እጅግ በጣም ጥሩ መሆን ይጠበቅብሃል ከጥሩነት አልፈህ ብዙ ማወቅ ብዙ መጠየቅ ወሳኝ ነው ! ጥሩነት እንዳያስርህ ።
ምርጥ የሆነ ዋዜማ ተመኘንላችሁ 🙏
@knowelg
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Signed king David
6 Jan 2022, 05:22 UTC292 viewsread 9 August 2026 የአላማ ሰው መሆን!
"ወዴት መሄድ እንደምትፈልግ ካላወክ የትኛውም መንገድ የሚወስድህ ይመስልሀል" የሚል አባባል አለ። በጣም የሚገርም እውነት የያዘ ነው፤ ህልም ያስፈልግሀል፤ የአላማ ሰው መሆን አለብህ!
እርግጠኛ ነኝ ሁሌም የአይምሮ ሰላም እየተሰማህ መኖር ትፈልጋለህ፤ ወዳጄ አንድ ነገር አርግ 'አጥብቀህ የምትፈልገውን የህይወትህን ጥግ አሁን እወቀው!'
እርካታ የሞላበት ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏
@knowelg
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Signed king David
5 Jan 2022, 15:44 UTC272 viewsread 9 August 2026 ማቆም የለም!
ከዚህ በፊት ሰዎች በተለያየ አጋጣሚ ደጋግመው አሞኝተው ሸውደውህ ይሆናል፤ እና ሞኝ ነህ ማለት ነው? አይደለህም! በዚህ አለም ለአላማህ ስትሮጥ ደጋግመህ መውደቅ ወይ መሳሳት ያለ ነው፤ እኔኮ ህይወቴ በስህተት የተሞላ ነው፤ ለስኬት አልተፈጠርኩም ማለት የለብህም።
ወዳጄ ከወደቅበት መልሰህ ትነሳና የሚፈልጉትን ዋጋ ከፍሎ ማሳካት ምን ማለት እንደሆነ ለራስህ ታሳየዋለህ! ይሄን ሳታደርግ ማቆም የለም!
ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
@knowelg
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Signed king David
5 Jan 2022, 09:33 UTC265 viewsread 9 August 2026 Ethio dreams
ትልቅ ተመኝ!
የሰው ልጅ ትልቁ ድክመቱ ትልቅ አስቦ አለመሳካቱ አይደለም ትንሽ አስቦ ተሳክቶለት ማቆሙ ነው፤ አንተ አጥብቀህ ፈልገኸው ፈጣሪ ያልሰጠህ ነገር የለም! ካለ ደግሞ ወይ ጊዜው አልደረሰም ወይ የተሻለውን ሊሰጥህ ነው።
ወዳጄ ትልቁ ቦታ ይገባሀል! ትልቅ ተመኝ፣ ትልቅ ጠይቅ ከዛ እሱን ለማግኘት የምትችለውን ያህል ሞክር በተረፈው አምላክ ይጨመርበታል!
ድንቅ ረቡዕ ተመኘንላችሁ🙏
@knowelg
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ያመንክበትን አድርገው !
አንተ የታየህ ሁሉም ሰው ይታየዋል ማለት አይደለም ለምን ሀሳቤን አልተቀበሉትም ብለህ ራስህን አትረብሽ መጥፎ ሰው ሆነው ሳይሆን አንተ የታየህ ስላልታያቸው ነው ። ትልቁ ስህተት መሳሳት…
Signed king David
5 Jan 2022, 07:47 UTC226 viewsread 9 August 2026 ሰላም ሰላም ወድ የ ኢትዮ ድርምስ ቤተሰቦች ..... ተመለሰናል.... ሼር ማድረግ አትርሱ ... እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
Signed king David
Channel name was changed to «Ethio dreams»
Channel photo updated
14 Oct 2020, 15:14 UTC916 viewsread 9 August 2026 ብዙ ጊዜ ሞባይል ስንገዛ የምንገዛውን ሞባይል ጥራት ለመለየት ስለምንቸገር በቅርብ ያገኘነውን ሰው በመጠየቅ በምስክርነት እንወስናለን ፡፡
የስሞች መብዛትም አንዱ ችግር ነው፡፡ሳምሰንግ ፣ኖኪያ፣ ኤልጂ፣አፕል፣ወዘተ ወዘተ እየተባለ ይሄ ያ ይበልጣል ሙግትም አለ፡፡
እስቲ ለዛሬ ከሞባይል ቀፎ መሰረታዊ ማወዳደሪያ መስፈርቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንይ፡፡
የመጀመሪያው የሞባይል ቀፎ ማወዳደሪያ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ነው። ለምሳሌ ሳምሰንግ አንድሮይድን ና ቴክኖ አንድሮይድን ይጠቀማሉ እንበል፡፡ ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸው አንድሮይድ መሆኑ በሞባይል ቀፎዎች መሀል ያለውን ያገልግሎት ጥራት፣ ከዘመነው
(አፕዴት ቴክ ) ጋር ያለውን መግባባትና ችሎታ፣ለቫይረስ ያለመጋለጥ ብቃትን ጨምሮ ከ…
Signed Thank God
14 Oct 2020, 12:21 UTC637 viewsread 9 August 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
Signed king David
14 Oct 2020, 12:19 UTC540 viewsread 9 August 2026 ማንኛውም የሚሸጥ እቃ ካሎት ይላኩልን🙏
👇
@Hulgebe_bot
Signed king David
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @knowelg. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.