24 May 2026, 13:16 UTC429 views3 reactionsread 7 August 2026 ### 📊 የምሳሌዎች ሰንጠረዥ (Table of Examples)
መራሕያን ቀተለ (ገደለ) ፣ ሐወጸ (ጎበኘ)
ውእቱ 👨 ቀተለ ፣ ሐወጸ
ውእቶሙ 🧑🦲👨🦳👨 ቀተሉ ፣ ሐወጹ
ውእቶን 👩🦰👩👩🦳 ቀተላ ፣ ሐወጻ
ይእቲ 👩 ቀተለት ፣ ሐወጸት
አንተ 👦 ቀተልከ ፣ ሐወጽከ
አንትሙ 🧔♂👨💼 ቀተልክሙ ፣ ሐወጽክሙ
አንቲ 👧 ቀተልኪ ፣ ሐወጽኪ
አንትን 👩🧑⚕👩⚖ ቀተልክን ፣ ሐወጽክን
አነ 🙋♂️/🙋♀️ ቀተልኩ ፣ ሐወጽኩ
ንሕነ 🙋♀🙋🙋♂ ቀተልነ ፣ ሐወጽነ
⚠️ ማስታወሻ ⚠️
📌 በባለቤት ዝርዝር (በግሥ ዝርዝር) ጊዜ ተጥሎ የሚነበበው የ "አንትን" ዝርዝር ብቻ ነው።
ምሳሌ፦
* ቀተልክን
* ዘገብክን
*…
❤3
22 May 2026, 06:50 UTC418 viewsread 7 August 2026 📢አዲስ ርእስ 📣
📖 የግሥ ዝርዝር በመራሕያን (በባለቤት ዝርዝር) 📖
በመራሕያን ባለቤትነት ግሦች መጠነኛ ለውጦችን እያደረጉ የሚዘረዘሩበት መዋቅር የባለቤት ዝርዝር ይባላል።
ለባለቤት ዝርዝር የሚያገለግሉ ቀለማት (ፊደላት) መዘርዘሪያ ተውላጠ ስም ይባላሉ። እነሱም ከግሡ መጨረሻ የሚገቡ ባዕዳን ቀለማት ናቸው። የግሦቹ አዘራዘር የሚከተለውን ይመስላል፦
👑 1. ለሦስተኛ መራሕያን (ደቂቀ ውእቱ)
* ሀ. በ"ውእቱ" (እሱ) ጊዜ፦ ❌ ምንም የሚጨምርም ሆነ የሚቀየር ቀለም የለም፤ ግሡ በውእቱ ባለቤትነት እንዳለ ይቆማል።
* ለ. በ"ውእቶሙ" (እነሱ - ወንድ) ጊዜ፦ ➡️ የግሡን የመጨረሻ ቀለም ወደ ካዕብ (ኡ) መለወጥ ብቻ ነው።
* ሐ. በ"ይእቲ" (እ…
22 May 2026, 06:45 UTC353 viewsread 7 August 2026 🌟 ሰላም ለሁላችሁ ይሁን! 🌟
📚 ባለፈው የትምህርት ክፍለ ጊዜያችን "ስለመራሕያን ምንነትና አገልግሎት" በጥልቀት ተምረን ማጠናቀቃችን ይታወሳል።
⚠️ ትምህርቱ ያመለጣችሁ ወይም በደንብ ያልተከታተላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ፣ ትምህርቱን ከዚህ መልእክት ጋር አያይዤላችኋለሁ። ቀጣዩን ትምህርት ለመረዳት ወደ ኋላ መለስ ብላችሁ የቀደመውን ማጥናት ግድ ነውና በደንብ ተለማመዱ! 📖👇
✨ የዛሬው አዲስ ትምህርታችን ✨
📌 ርዕስ፦ የግሥ ዝርዝር በመራሕያን (በባለቤት ዝርዝር)
ዛሬ ደግሞ መራሕያንን በመጠቀም ግሦችን እንዴት እንደምንዘረዝርና ድርጊቱን ወደ ባለቤቱ እንዴት እንደምናስጠጋ የምናይበት እጅግ ወሳኝ ትምህርት ይሆናል።
17 May 2026, 04:21 UTC458 views9 reactionsread 7 August 2026 የዕለቱ ድንቅ ትምህርት! 🤔 | ያውቁ ኖሯል? 📜
በቅዱሳት መጻሕፍት፣ በቅዳሴና በድርሳናት ውስጥ የምናገኛቸው አስደናቂ የግእዝ ግሦች (Verbs) ጥልቅ መንፈሳዊ ምስጢርና ትርጉማቸው ምን እንደሆነ ያውቃሉ? 🧐
ክፍል ፯... አብረን እንማር! 💡
፩. ነሰኀ [ቀተ] ➡️ ሸሸተ / ከረፈ 🤢
* *ምስጢር፦* ይህ ቃል የበሰበሰ ወይም የከረፋ ነገርን ለመግለጽ ይውላል። በንስሐ ሕይወት ውስጥ ኃጢአት በሰውነታችን ውስጥ ሰርጾ ሲከረፋና የነፍስን ጠረን ሲያበላሸው "ነሰኀ" ይባላል። 🛑
፪. ነቅሀ [ቀተ] ➡️ ነቃ 👁️✨
* *ምስጢር፦* ከሥጋዊ እንቅልፍ መንቃትን ብቻ ሳይሆን፣ ከኃጢአት መደናገዝ እና ከሕሊና መተኛት መንቃትን ያሳያል። *"ተንሥእ ዘትንውም ወንቃ…
👏6❤3
17 May 2026, 04:06 UTC359 viewsread 7 August 2026 ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ እንደምን ሰነበታችሁ? 📜🙌
ትምህርቶችን መለጠፍ ካቆምን ጥቂት ቀናትን ብናስቆጥርም፣ አሁን ግን በአዲስ መንፈስ፣ ይበልጥ በሚያስተምሩና ጥልቅ ምስጢር በያዙ ድንቅ መንፈሳዊ ትምህርቶችና የ"ያውቁ ኖሯል?" ጽሑፎች ተመልሰን መጥተናል። 💡📚
መንፈሳዊ ዕውቀትን አብረን እንድንገበይ፣ ለአፍታም ሳትርቁ ከእኛ ጋር እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛችኋለን።
ኑ! አብረን እንማር። 👇✨
2 May 2026, 16:23 UTC572 views3 reactionsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
👍3
12 Apr 2026, 05:14 UTC750 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
12 Apr 2026, 05:14 UTC745 views1 reactionsread 7 August 2026 "ወይእዜኒ ክርስቶስ በኩር ቀደመ ተንሥኦ እምኵሎሙ ሰብእ ምውታን:
አሁን ግን ክርስቶስ በኩር ሆኖ አስቀድሞ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷል::"
{ ፩ ቆሮ ፲፭ ÷ ፳ }
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ!
❤1
10 Apr 2026, 01:04 UTC714 views3 reactionsread 7 August 2026 #13ቱ_ሕማማተ_መስቀል
➡️ 1ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
➡️ 2ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
➡️ 3ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
➡️ 4ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
➡️ 5ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
➡️ 6ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
➡️ 7ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
➡️ 8ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
➡️ 9ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)
➡️ 10ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
➡️ 11ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
➡️ 12ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይ መሰቀል)
➡️ 13ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መ…
❤3
7 Apr 2026, 09:36 UTC626 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍2
31 Mar 2026, 11:34 UTC727 views2 reactionsread 7 August 2026 +ኒቆዲሞስ+
+ ምሥጢረ ጥምቀት+
ዘኢተወልደ ዳግመ ኢይሬእያ ለመንግሥተ እግዚአብሔር
ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም (ዮሐ 3፥3)
ኒቆዲሞስ የአይሁድ አለቃ ነው።
(በሦስት ነገሮች የታወቀ ነው።)
➜፩/በትምህርቱ = ምሁረ ኦሪት ነው
➜፪/ በሀብቱ = ባለ ጸጋ ነው
➜ ፫/በሹመቱ = ሥልጣን ያለው ነው።
#ኒቆዲሞስ ከፈሪሳውያን ወገን ነው።
የፈሪሳውያን አባታቸው ፋሬስ ነው።
በፋሬስ ፈሪሳውያን ተብለዋል።
#ፈሪሳውያን፦
➜…
👍2
19 Mar 2026, 12:25 UTC648 views2 reactionsread 7 August 2026 #የኑሮ_ውድነትን_እና_ደሞዝን_የሚገልፅ_ቅኔ
🔥#ቅኔ_ዘደብረዘይት#🔥
ትቤ አለም ህላዌአለም ሞዐኒ
እስመእንዘኩሉ እሳት ዐስበፃማየ ሠማኒ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
#አማርኛ#
አለም የተባለች ቆንጆ ኑሩዌ አሸነፈኝ ትላለች
ሁሉ ነገር እሳት ሲሆን ደሞዜ ስምንት ሺ ነውና።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ርቃቄ
#ለሰሙ:
ደሞዟ እና የምትኖረው ኑሮዋ ያልተገጣጠመላት አለም ደሞዟ 8000 ሲሆን
በአሁኑ ሰዐት ለወጪ አይበቃትም።
🔥🔥🔥#🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
#ሚስጥሩ#
በስምተኛው ሺ አለም ትጠፋለች ሁሉ ነገር እንደ እሳት ይጠፋል ይቀጣጠላል።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
#ሙያ_አሰጣጥ#
➟ትቤ -ማሰሪያ አንቀፅ(የቅኔ ማሰሪያ)
➟አለም- የትቤ ባለቤት(የቅኔ…
❤2
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @kine21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.