14 Nov 2025, 09:14 UTC≈2,230 views8 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @MedinamagazineFile
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን
እነሆ የጥቅምት ወር እትም!
በቤት ለእንግዳ ዐምዳችን ባለፈው ከሠዓሊ ለይኩን ጋር የጀመርነውን ዘለግ ያለ ቆይታ ቀጥለናል። ልቦለዱ፣ ግጥሙ፣ አጤሬራው፣ ሽርሽሩ፣ ፌርማታው፣ እንቆቅልሹ፣ እፍታው፣ ግብዣው ሁሉም ሙሉ ነው። ሐሳብ አስተያየታችሁን በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን ላኩልን።
መልካም ንባብ!
https://t.me/Medinamagazine
[email protected]
ወይም @medinamagazinebot
ከዚህ በፊት የወጡትን ቅጾች Medina DM Bot👆 በተሻለ ጥራት ያገኟቸዋል።
በተጨማሪም በፌስቡክ፣ በዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!
https://www.fac…
❤8
8 Sept 2025, 11:18 UTC≈2,930 views2 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @MedinamagazineFile
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ያሳለፍነውን ዓመት አብራችሁን ስለቆያችሁ እናመሰግናለን። የሚመጣው ዓመት የልባችሁ የሚሳካበት ዐዳዲስ ከፍታ የምታዩበት እንዲሆን ምኞታችን ነው። መጽሔታችንም በዚህም ወር ዐዲሱን ዓመት የምንቀበልበትን ገጸ በረከት ይዛ ቀርባለች። ከወትሮው የተጓደለ የለም። አንብባችሁ አስተያየቶቻችሁን በማኅበራዊ ሚድያ አድራሻዎቻችን ብትልኩልን ይደርሰናል። ጽሑፎችም ካላችሁ በኢ ሜይል አድራሻችን ይላኩልን።
መልካም ንባብ!
https://t.me/Medinamagazine
[email protected]
ወይም @medinamagazinebot
ከዚህ በፊት የ…
❤2
29 Apr 2025, 09:52 UTC≈3,400 views2 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @MedinamagazinePhoto
"እልፍ እምነቶች አሉን።
አንዲት አበባም አለች።
በእልፍ ፈጣሪዎች የተፈጠረች፥ አንዲት ተፈጣሪ፡፡"
መዲና ቅጽ ቅጽ1 ቁጥር ምርቃት ገጽ 10
❤2
23 Apr 2025, 10:34 UTC≈3,080 views3 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @MedinamagazinePhoto
እንኳን ለዓለም የመጻሕፍት ቀን አደረሳችኹ!
የምትወዱትን መጽሐፍ በcomment አጋሩን። የኛንም ቆየት ብለን እናጋራችኋለን።
❤3
3 Mar 2025, 12:10 UTC≈3,280 views10 reactionsread 12 August 2026 © Eyob Mihreteab Amlesom
#ተፃፈ: 02 March 2023
[ኒኮላይ ስቴፋኖቪች ሊዮንቴቭቭቭ!]
∞ ∞ ∞ ∞ ∞ ∞ ∞
.
ቦምብም ወረወሩ፣ መትረየስ ደገኑ
አሉ ጋደም ጋደም፣ አሉ ጎንበስ ጎንበስ
አውሬ መስያቸው፣ አውሬ መስያቸው
ከሠው መፈጠሬን፣ ማን በነገራቸው
ቆርጬ ስነሳ፣ ቆርጬ ስነሳ ልበኔን ሳነሳ
ይፈሩኝ የለም ወይ፣ እንደ ዳልጋ አንበሳ
.
-
.
. [ጌታዬ]
እኛ እኮ በአድዋ ድል የምንኮራው፣ የምንመካው፣ አውርተን አውርተን፣ ተናግረን ተናግረን፣ ተደንቀን ተደንቀን፣ ተመክተን የማንጨርሰው በ'ዘራፍ ዘራፍ'፣ በ'አሉ ምናሉ' ሳይሆን የሚነበብ…
❤5👍5
3 Mar 2025, 12:09 UTC≈2,240 views1 reactionsread 12 August 2026 Photo
ዓድዋ . . .
❤1
14 Jan 2025, 14:41 UTC≈3,070 views4 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @MedinamagazineFile
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባቢያን
መጽሔታችን እንዲህ እንዲህ እያለች ቅጽ አንድን ወደማገባደዱ ደርሳለች። ይህ የቅጽ አንድ የመጨረሻ እትም ነው። እስከዛሬ ለቃለ መጠይቅ በመተባበር፣ ጽሑፍ በመላክ፣ ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን በመለገስ፣መጽሔታችንን በማንበብና በማስተዋወቅም ጭምር ለተራዳችሁን ወዳጆች መኮንን ደፍሮ፣ ሄኖክ አባይነህ፣ መንበረ ማርያም ኃይሉ፣ ፀደይ ወንድሙ (ዶ/ር)፣ አንተነህ አክሊሉ፣ ጉቺ ሽመልስ፣ ሱራፌል አየለ፣ ምግባር ሲራጅ፣ ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ፣ ሲራክ ወንድሙ፣ ሳራ አህመድ፣ ትሬዛ ዮሴፍ፣ ዕፀ ገነት መልካሙ፣ ሳሚያ ጡሃ፣ ጽዮን ልሳኑ፣ በረከት ጌታነህ፣ ተኩ ዣን፣ ይርዳው ግፎ (መምህር)፣ ሰሎሜ መብራቱ፣ ትዕግስት ደሣለኝ፣ ውብ አረገ…
❤3👍1
17 Dec 2024, 06:22 UTC≈3,090 views1 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @MedinamagazineFile
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን፥ መዲና ቅጽ 1 ቁጥር 9 እትሟን ይዛ ተመልሳለች።
ሀሳብ አስተያየታችሁን በሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችን ብታጋሩን ደስ ይለናል።
ስለምታነቡን እናመሰግናለን።
https://t.me/Medinamagazine
በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!
https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL
https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj
ለአስተያየትዎ
[email protected]
ኅዳር 2017 ዓ.ም
👏1
16 Nov 2024, 09:09 UTC≈3,190 views1 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @MedinamagazinePhoto
"ዋቢ ሳቢ ሕይወትን ከነጉድለቱ እንድንቀበል የሚያስተምር ውብ የአኗኗር ዘይቤ ነው። አንድ ገጸ-ድር ላይ ያገኘኹት ጽሑፍ አንድ ሰው አብርሆት ላይ የሚደርሰው ጉድለቱን መቀበል ሲችል እንደሆነ ይናገራል።"
መዲና ቅጽ 1 ቁጥር 6
ሚሊየን
👍1
10 Nov 2024, 17:43 UTC≈3,120 views4 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @MedinamagazineFile
ውድ የመዲና ዲጂታል መጽሔት አንባብያን፥ መዲና ቅጽ 1 ቁጥር 8 እትሟን ይዛ ተመልሳለች።
ሀሳብ አስተያየታችሁን በሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችን ብታጋሩን ደስ ይለናል።
ስለምታነቡን እናመሰግናለን።
https://t.me/Medinamagazine
በተጨማሪም በፌስቡክ እና ኢንስታግራም ቤተሰብ ይሁኑን!
https://www.facebook.com/profile.php?id=61556884335163&mibextid=ZbWKwL
https://www.instagram.com/medinadigitalmegazine?igsh=ejZqbjN3OXF0dHJj
ለአስተያየትዎ
[email protected]
ጥቅምት 2017 ዓ.ም
👍4
15 Oct 2024, 16:35 UTC≈3,280 views4 reactionsread 12 August 2026 Photo
መልክአ ሕይወት
ቧልትን ከፈገግታ
ሣቅን ከፌዝ ጋራ
ባንድ ላይ ቀይጠን
አቅልመን በጥብጠን
በሐዘን ባሕር ላይ ብናንቆረቁርም
ባሕሩ ሰፊ ነው መልኩን አይቀይርም
ከበዕውቀቱ ስዩም (ስብስብ ግጥሞች)
Art work by Edvard Munch - Melancholy (1894-96) https://t.me/dailythoughtsdailythoughts
👍4
13 Oct 2024, 18:47 UTC≈2,930 views6 reactionsread 12 August 2026 #amazing_facts
1. የአለም ትንሹ መፅሃፍ፡ ትንሹ የታተመ መጽሐፍ "Teeny Ted from Turnip Town" ነው የሚለካው 0.07 ሚሜ x 0.10 ሚሜ ብቻ ነው። focused ion beam በመጠቀም የተፈጠረ ሲሆን በኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ ብቻ ነው የሚነበበው።
2. በጽሕፈት መሳርያ ላይ የተጻፈ የመጀመሪያው ልቦለድ፡ ማርክ ትዌይን የቶም ሳውየር አድቬንቸርስ (1876) በጽሕፈት መሳርያ ላይ የተጻፈ የመጀመሪያው ልቦለድ እንደሆነ ይታመናል፣ ይህም በሥነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው ጊዜ ነው።
3. ረጅሙ የመፅሃፍ ርዕስ፡ በጊነስ ወርልድ ሪከርድስ የረዥሙ መጽሐፍ ርዕስ 3,777 ቃላትን ይዟል! እ.ኤ.አ. በ2019 የታተመው የህዝብ …
👍5🤔1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kinchebchabi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.