28 Aug 2026, 08:20 UTC311 views6 reactionsread 1 September 2026 ✨የአንድነት መርሐ ግብር✨
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"
{መዝ 122÷1}
ሰላም ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ወርሃዊ መታሰቢያ፣ ለታላቁ ነቢይ ቅዱስ ሚክያስ የእረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ዛሬ ማለትም ዓርብ ነሐሴ 22 የአንድነት መርሐ ግብር ይኖረናል።
የሚኖሩ መርሐግብራት
ꔰ ጸሎት
ꔰ ትምህርተ ወንጌል
ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል
ቤተ ክርስቲያን(መሠረተ ወገራም)
ሰዓት፦ 11:45
✝ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ሚክያስ✝
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ሃያ ሁለት በዚች ቀን ታላ…
❤6
Signed Meron Wolde
27 Aug 2026, 12:31 UTC354 views5 reactionsread 1 September 2026 File
ትምክህተ ዘመድነ
ትምክህተ ዘመድነ /፪/ማርያም እምነ
ማርያም ትምክህተ ዘመድነ/፪/
የድኅነታችን አርማ የነፃነታችን
ለሕይወት መሠረት ነሽ ድንግል እናታችን
አንቺን ለእኛ ዘርን ባያስቀር
እንደጥንቱ እንደሰዶም ምድር
ኹላችንም በጠፋን ነበር
አዝ
የአብርሃም ድንኳን ነሽ አምላክ ያደረብሽ
የጌዲዮንም ፀምር ለይቶ ያከበረሽ
የኛ ቤዛ በጉ የተያዘብሽ
የዋህ ርግብ ከአበው ስር የተገኘሽ
ዕፀ ሳቤቅ የሕይወት ሐረግ ነሽ
አዝ
አምላክ ከሰማይ ሆኖ ይቺን ዓለም ሲቃኝ
ንፅሕት ቅድስት ሆነሽ ማርያም አንቺን ቢያገኝ
ትህትናሽን ሕይወትሽንም ወዶ
ቃል ሰው ሆነ ከሰማያት ወርዶ
አከበረሽ በፍፁም ተዋህዶ
አዝ
የመዳናችን ምክንያት የሰው ልጆች ሰላም
…
❤5
Signed Meron Wolde
27 Aug 2026, 05:34 UTC370 views13 reactionsread 1 September 2026 Photo
✨ዝክረ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ✨
🔔ዘወርኃ ነሐሴ🔔
"ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።”
[ራእ 12÷1]
ሰላም ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወረኃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ !
ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 21 በግቢ ጉባኤያችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ዝክር የምንዘክር ይሆናል ።
የሚኖሩን መርሐ ግብራት:
ꔰ ጸሎት እና ምስባክ
ꔰ ትምህርተ ወንጌል
ꔰ ጠበል ጸዲቅ
ꔰ የጋራ ዝማሬ
ꔰ የመዝጊያ ጸሎት
ሁ…
❤13
Signed Meron Wolde
24 Aug 2026, 05:16 UTC624 views16 reactionsread 1 September 2026 Photo
ሰላም የተወደዳችሁ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንደምን አላችሁ?
ወንድማችን አቤልን ለማገዝ ሙዳየ ምጽዋት የወሰዳችሁ ወንድም እህቶቻችን ምጽዋታችሁን ከሙዳየ ምጽዋቱ ጋር በእነዚህ ስልኮች በመደወል ታቀብሉን ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ፍቅር እንጠይቃለን🙏
0925186355
0907421767
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!
ሞያ እና በጎ አድራጎት ክፍል
✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ✨
❤16
Signed Meron Wolde
22 Aug 2026, 07:27 UTC614 views55 reactionsread 1 September 2026 Photo
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ✨
❤55
Signed Meron Wolde
20 Aug 2026, 10:16 UTC817 views15 reactionsread 1 September 2026 Photo
የደብረ ታቦር አገልግሎት ተጨማሪ የፎቶ እና የ Video መረጃዎችን ለማግኘት ይህን የግቢ ጉባኤያችንን የቴሌግራም ገጽ ይጎብኙ ።
👇👇👇
https://t.me/peterosphotos
✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ✨
❤13👍2
Signed -
19 Aug 2026, 08:53 UTC871 views30 reactionsread 1 September 2026 ✨ ደብረ ታቦር ✨
እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን!
"አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ" (ማቴ ፲፯፥፬)
‹‹ደብረ ታቦር›› የሁለት ቃላት ጥምር ሲሆን ‹‹ደብር›› ማለት ተራራ፣ ‹‹ታቦር›› ደግሞ በናዝሬት አካባቢ በሰማርያ አውራጃ በገሊላ ወረዳ የሚገኝ የረጅም ተራራ ስም ነው፡፡
በዓሉ ከጌታችን ዘጠኙ ዐበይት በዓላት አንዱ ነው፤ ጌታችን አምላችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስምንቱን ሐዋርያት ከተራራው ሥር ትቶ ሦስቱን ማለትም ቅዱስ ጴጥሮን፣ ቅዱስ ያዕቆብንና ቅዱስ ዮሐንስን ይዟቸው ወደ ታቦር ተራራ በመውጣት የሞተውን ሙሴን ከ1644 ዓመታት በኋላ አስነሥቶ የተሰወረውን ኤልያስንም ከብሔረ ሕያዋን አምጥቶ የሕያዋን…
❤30
Signed Meron Wolde
19 Aug 2026, 08:53 UTC565 viewsread 1 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Meron Wolde
18 Aug 2026, 19:12 UTC915 views72 reactionsread 1 September 2026 Photo
✨ ደብረ ታቦር ✨
በዛሬው የደብረ ታቦር አገልግሎታችን:-
ጠዋት እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችንን ቀና እንዲያደርግልን በጸሎት ጠይቀን
ከቅዱስ ዐማኑኤል አገልግሎታችንን የጀመርን ሲሆን
በዝማሬ፣በጭብጨባ፣በእልልታ አምላካችንን እያመሰገንን እናት አባቶቻችንን፣ ወንድም እህቶቻችንን እንኳን አደረሳችሁ ብለን
በመጨረሻም ለአመቱ በሰላም እንዲያደርሰን
ዓመ ከመ ዮም
ያብጽሐነ ዓመ ከመዮም
ብለን አገልግሎታችንን በሰላም አስጀምሮ ላስፈጸመን አምላካችን ምስጋናችንን አቅርበን በጸሎት ፈጽመናል።
አሜን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ከቁጥር ሳያጎድል ለቀጣይ ዓመት በሰላም ያድርሰን፣አገልግሎታችንንም ይቀበልልን🙏
በዛሬው አገልግሎታችን የተሳተፋችሁ ወንድም እህቶቻችን ስለ…
❤72
Signed -
17 Aug 2026, 19:56 UTC704 views16 reactionsread 1 September 2026 PC 2 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉
እንግዲህ ፈተናችሁም ለሰኞ ተራዘመ አይደለ? መቼስ ነገ አልመጣም አትሉንም? 🥺
እግዚአብሔር አምላክ ከአገልግሎት እንዳትቀሩ ምልክት ሊሰጣችሁ ነውና አደራ አደራ ነገ በጠዋት እንዳትቀሩ‼️
ነገ ጠዋት 2:30 ቅዱስ አማኑኤል ደርሰን ልብስ ለብሰን፣ ተዘጋጅተን ለአገልግሎት እንወጣለን።
✨ማሳሰቢያ :- ✨
1. እህቶች ጥላ ያዙ
2. ሽፍን ጫማ አድርጉ
3. ወንድሞች ነጭ ጥለት ያለው ነጠላ እና ከላይ ነጭ ልብስ ካላችሁ ልበሱ
4. ለአስባባሪዎች በቅንነት ታዘዙ፤ ምንም የሚያስፈልጋችሁ ነገር ካለ ባጅ ያደረጉ አስተባባሪዎችን አናግሩ
👉 በቶሎ ጀምረን በቶሎ እንድንጨርስ ሰ ዓ ት ይ ከ በ ር ❗️❗️❗️
🕊የያዕቆብ …
❤16
Signed Meron Wolde
17 Aug 2026, 05:01 UTC685 views8 reactionsread 1 September 2026 Photo
✨የደብረ ታቦር መዝሙር ጥናት ✨
ሰላም ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?
ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን!!!
👉እነሆ በቀጠሯችን መሰረት ልዩ የደብረ ታቦር አገልግሎታችን 1 ቀን ብቻ ቀረው!!!
ስለሆነም ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 11/2018 ዓ.ም የመጨረሻ የመዝሙር ጥናት ይኖረናል።
የመጨረሻ ቀናችን ስለሆነ የመዝሙር ልምምዳችንን ከእንቅስቃሴ እና ከከበሮ ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ስለምናይ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንዳትቀሩ። እንዴት እንደምንዘምር፣ የጎደለንን፣ የምናስወግደውን ሁሉ እርስ በእርስ እያየን እንተራረማለንና ሁላችንም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር በአንድነት በመገኘት የመዝሙር ጥናቱን እንድንሳተፍ በእግዚአብሔር ስ…
❤8
Signed Meron Wolde
16 Aug 2026, 07:00 UTC748 views15 reactionsread 1 September 2026 Photo
እንሆ ጉዞ በብሉይ ኪዳን ተጀመረ ። ሁላችንም መጽሐፈ ኢዮብ ምዕራፍ 1 እናንብብ።
https://t.me/+TJjE9hZErFI3NTU0
✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ✨
❤15
Signed Meron Wolde
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @kidus_petros_mereja. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.