14 Jun 2026, 03:55 UTC31 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @aaumsu
እጅግ አስቸኳይ መረጃ!
የነገው ፕሮግራም እንዲሰረዝ ተደርጓል!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት በረያን መስጂድ በነገው እለት ሊያዘጋጀው የነበረው የፓናል ውይይት እንዲሰረዝ ተደርጓል። ለዚህም በዋነኝነት የተሰጠው ምክንያት "የመንግስት አካላት ፕሮግራሙ እንዳይካሄድ ክልከላ አድርገዋል" የሚል ነው። ህብረታችንም ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚወክለው መጅሊስ እና ሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት የዜጎችን ህገ-መንግስታዊ እና ተፈጥሯዊ መብት ከማስከበር አኳያ ከጎናችን በመቆም መፍትሄ ያመጣሉ ብለን ተስፋ አድርገን የነበረ ቢሆንም፤ በሚያሳዝን ሁኔታ ተገቢውን ከለላ፣ ድጋፍ እና መፍትሄ ማግኘት አልተቻለም።
ፕሮግራሙን ለመታደም ከተለያየ ዩኒቨርስቲ መጥታች…
Signed @
9 Jun 2026, 20:06 UTC49 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @aaumsu
እምነቷ ነው
መብቷ ነው
ምርጫዋ ነው ... ኒቃብ !
የሴራ ጉንጉን ጎንጉነው ክብሯን ሊነኩ የሚሞክሩ አካላትን ተው ብሎ እጃቸውን መሰብሰብ የሁሉም ሀላፊነት ነው። የመንግስትን መዋቅር ተጠቅመው ሕዝብ የሰጣቸውን ሀላፊነት በመተላለፍ መብቷን የሚረግጥ መመሪያ በማውጣት በደል የፈፀሙ አካላትን ተጠያቂ ማድረግ የሁሉም ሀላፊነት ነው።
ኒቃብ ምርጫዋ ነው ... መብቷ ነው ... እምነቷ ነው። ሊነካ ሊደፈር አይችልም። ይህንን ተላልፎ መምጣት እስልምና እና ሙስሊሞችን መዳፈር ነው።
ለዚህም ሲባል ሁሉም ግንዛቤው ይኖረው ዘንድ ስለ ሁላችን በሁላችን የሆነን መድረክ አሰናድተናል።
እሁድ ሰኔ 7 ልባችንን ከአንድ ቦታ ይሁን ... አቅጣጫችን ወደ ረያን መስጂድ ይሁን ..…
Signed @
15 May 2026, 19:25 UTC98 views2 reactionsread 7 August 2026 ልሸፈን ለክብሬ ልፅና በዲኔ ላይ
የጌታዬን ትዕዛዝ ልወጣ አልታይ
ስትል እህታችን እምነቷን አክብራ
ተገለጭ..ተራቆች ይላሉ ተላሎች በሙላ
🔥2
Signed @
15 May 2026, 19:12 UTC90 views4 reactionsread 7 August 2026 እስኪ ሁላችንም ለ AAU ተማሪዎች ሁለት ረከዕ ሰግደን ዱዐ እናድርግላቸው
🤝4
Signed @
15 May 2026, 17:35 UTC89 viewsread 7 August 2026 አላህ ያግዛችሁ 😔😔
Signed @
15 May 2026, 17:35 UTC64 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @aaumsuPhoto
"እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡" (ኣሊ-ዒምራን 139)
@aaumsu
💯2
Signed @
24 Apr 2026, 13:39 UTC117 views2 reactionsread 7 August 2026 ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች፤ ሙስሊም ባሪያ አላህን አንዳች ነገር አይጠይቃትም አላህ የጠየቀውን ቢሰጠው እንጂ።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)
አላህ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነዉ ለምኑት
❤2
Signed Mesturat
24 Apr 2026, 06:29 UTC111 views2 reactionsread 7 August 2026 ❤️ጁምዐ❤️
✨ረሱል(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿النَّصْرُ مع الصَّبْرِ، و الفَرَجُ مع الكَرْبِ، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا﴾
“ድል የሚገኘው ከትዕግስት ጋር ነው። ግልግል የሚገኝው ከጭንቅ በኋላ ነው። በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ! ከችግር በኋላ ምቾት አለ።”
ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2382
☀️ያማረ ጁምዐ ይሁንላችሁ
ሰሉ ዐለል ሀቢብ❤️❤️❤️
❤2
Signed Mesturat
19 Apr 2026, 14:25 UTC98 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Sle_qelbachn1Photo
🎁የልባችንን በሽታ የምንታከምበት አዲስ የብስራት ዜና!
🧡የደረቀ ልብን የሚያለመልም፣ የዛለች ነፍስን የሚያድስ ልዩ የቂርኣት ፕሮግራም እነሆ ሊጀምር ነው!
የሰው ልጅ አካል ጤነኛ የሚሆነው ቀልቡ ጤነኛ ሲሆን ብቻ ነው፤ ልብ ሲደርቅ ግን ሕይወት ትርጉም ታጣለች።
📚 የኪታቡ ስም፦
ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْبِ وَذِكْرُ أَسْبَابِهَا وَمَا تَزُولُ بِهِ
(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)
📝ዝግጅት፦ ታላቁ ዓሊም አል-ኢማም ኢብኑ ረጀብ (ረሒመሁላህ)
🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)
🗓 የመጀመሪያ ቀን፦ ሐሙስ ሚያዚያ 15 ይጀምራል-
⏰የደርሱ ቀናት፦ ዘወትር ረቡዕ እና ሐሙስ-ከምሽቱ 3:0…
Signed @
11 Feb 2026, 17:33 UTC378 viewsread 7 August 2026 አሰላሙ አለይኩም አንድ ሰለምቴ እህት አለችን እና ከሰለመች በኃላ በቤተሰብም በአካባቢ ማህበረሰብም እየተፈተነች ነው ፡፡ ይህንን ጫና ተቋቁማ አሁን ላይ paper bag እየሰራች ትገኛለች እና የምትፈልጉ ሰዎች እንድታዟት እንድትተባበሯት ለአላህ ብዬ እጠይቃለሁ::ለራሳችሁ ባትፈልጉ እንኳን share በማድረግ እንተባበር::
👇👇በዚህ ዩዘርኔም ማግኘት ትችላላችሁ
@Meareyewa
Signed @
8 Feb 2026, 18:26 UTC150 viewsread 7 August 2026 እየሞከርኩኝ ነው
ይቅርታህን ውዴታህን
ውብ መሀርታ ቸርነትህን
እሽታለሁ ይከጅላል ተራው ነፍሴ
እየወደኩ......እነሳለሁ አፈር ልሼ
በየጊዜው በየቀኑ ሰው ለመሆን
እየሞከርኩኝ ነው እዘንልኝ ረህማን
@khumesrah
Signed @
3 Feb 2026, 17:08 UTC175 views3 reactionsread 7 August 2026 ስራችን ሁሉ ወንጀል ሆነና
ተሳስረን ቀረን ሞላን ድርቅና
ልባችን ጠቁሮ በጥቁር ነጥብ
በደሎቻችን በዝተው ጋረዱን
ወላሂ ረቢ እኛ አቅቶናል
ትመልሰን ዘንድ ደጅ ጠንተናል
በምህረትህ ተስፋ አንግበናል
ካንተ ስለራቅን ህይወት ከብዶናል
ቁርዐንን ትተን ቀልባችን ጠሟል
ሙት ማንነትን በቁም ይዘናል
ጀናዛ ሳንሆን መንቃት ሽተናል
@khumesrah
❤3
Signed @
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @khumesrah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.