🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ እንዴት ናችሁ🙏 የምታገኘው ሰው ሁሉ የሚነግርህ እየተቸገረ እንደሚኖር ነው፡፡ ጎዳና ተዳዳሪው የዳቦ መግዣ እንደቸገረው ይነገርሀል፡፡ በዘመናዊ ቤት የሚኖረው መኪናውን ለመቀየር የተወሰነ ገንዘብ እንደቸገረው ሲናገር ትሰማለህ። ስራ አጡ የስራ እድል ችግር እንዳገጠመው ሲጮህ ሰምተ፤ ስራ ያለው ጋር ስትሄድ ደሞዙ ለህይወቱ አልበቃ ብሎት እንደተቸገረ ትሰማለህ፡፡ ድሀው መተዳደሪያ ገንዘብ ቸግሮት፤ ሀብታሙ ደግሞ እንደጠበቀው ባለማትረፉ የኪሳራ ችግር ውስጥ ነኝ ይልሀል፡፡ ወንደ ላጤው በብቸኝነት ተቸግሬያለሁ ይላል፤ ባለትዳሩ በጨቅጫቃ ሚስት የትዳር ህይወቱ ችግር ውስጥ መውደቁን ይናገራል፡፡ በሽተኛው በጤንነት ችግር፤ ጤነኛው በኑሮ …

Channel
ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት!
@kezimkezia
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
7,724subscribers
-90 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001133915786 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @kezimkezia |
| Created | Between 1 June 2017 and 30 September 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/kezimkezia |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 12 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 12:21 | 7,724 | -6 |
| 13 Sept 2026, 18:37 | 7,730 | -19 |
| 9 Sept 2026, 15:57 | 7,749 | -5 |
| 4 Sept 2026, 05:21 | 7,754 | -11 |
| 31 Aug 2026, 11:05 | 7,765 | -4 |
| 28 Aug 2026, 12:53 | 7,769 | -4 |
| 25 Aug 2026, 20:14 | 7,773 | -2 |
| 22 Aug 2026, 23:13 | 7,775 | -12 |
| 19 Aug 2026, 17:13 | 7,787 | -8 |
| 16 Aug 2026, 17:34 | 7,795 | -13 |
| 12 Aug 2026, 18:28 | 7,808 | -3 |
| 10 Aug 2026, 03:40 | 7,811 | -2 |
| 7 Aug 2026, 05:20 | 7,813 | -1 |
| 6 Aug 2026, 14:00 | 7,814 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:55 | 7,814 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 31 May 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 18 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 September 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
✝️ የሕይወት ምክር✝️ 👉👉አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ👈👈 👉 ደካማነትህን አስታውስ ያን ጊዜ በጣም ጠንቃቃ ትሆናለህ ሊጎዱህ በሚችሉ በትምክህትና በውዳሴ ከንቱም አትሸነፍም። 👉 የተሰጠህን በፍቅር የተሞላ የእግዚአብሔርን ቸርነት አስታውስ ይህም በምስጋና የተሞላ ሕይወት እንድትመራ ያደርግሃል። በእግዚአብሔር ፍቅርና ሥራ ላይ ስትታመን ፍጹም የሆነ በልብህ እያደገ ይመጣል። ከእግዚአብሔር ጋር ያሳለፍከው ጊዜ ደግሞ በእምነት እንድትኖር ያበረታታሃል። 👉 የሰዎችን ፍቅርና ከአንተ ጋር ያሳለፉትን መልካም ጊዜ አስታውስ የሰዎችን ቀናነት ትጠራጠር ዘንድ ወይም ያደረጉብህን ክፉ ነገር ታስብ ዘንድ ይገባሃልን? የቀደመ ፍቅራቸው ስለ እነርሱ ይማልዳል የአንተ…
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 "በተቻለኝ መጠን ሁሌ የምሰብካት ስብከት አለችኝ፣ የምሬን! ጠዋት ስትነቃ ተመስገን በል! በረከቶችህን ቁጠር፣ ርዕሷ ነች ይህቺ!!" "ጧት ስትነሳ ተመስገን በል፣ ምክንያቱም ሞተህ ልታድር ትችል ነበራ! ከአልጋ ወርደህ ስትቆም ተመስገን በል፣ በሆነ ምክንያት የአልጋ ቁራኛ ሆነህ ልትቀር ትችል ነበር!!" "ከዛ ደግሞ ተነስተህ ስትንጠራራ ተመስገን በል! መንጠራራት ደስ አይልም፣ ተንጠራርተህ ድብርትህን ስታስለቅቅ? ድብርትን እንዲህ ማስለቀቅ እንድትችል አድርጎ የፈጠረህን፣ ይኼን የሰጠህን ተመስገን አትልም?" "ቀጥለህ የፊኛና የጎረቤቱን ጥያቄ ታስተናግዳለህ ተመስገን በል! አንዱ ወይም ሌላው እንቢ ሊልህ ይችል ነበ…
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ እንዴት ናችሁ🙏 የኦቶማን ንጉስ አህመድ ወደ ጦርነት ከመሄዱ በፊት ሚስቱን (ቆንጆዋን ንግሥት) በአንድ ክፍል ውስጥ ቆልፎባት ቁልፉን ለቅርብ ጓደኛው ሙሳ ሰጠው እና "በአራት ቀን ውስጥ ካልተመለስኩ ክፍሉን ክፈት እና ሚስቴን አግባት”ብሎት ፈረሱ ላይ ወጥቶ ወደ ጦር ሜዳ ሄደ። ከግማሽ ሰዓት በኋላ ንጉሱ ከኋላው አቧራማ ንፋስ እንዳለ አየ። ቆም ብሎ ሲቃኝ ጓደኛው ወደ እሱ በፍጥነት እየሮጠ ሲመጣ ተመለከተ። "ምነዉ ምን ሆንክ?" ብሎ ንጉሱ ጠየቀ። በጣም ከመሮጡ የተነሳ ትንፋሹ እየተቆራረጠ ጓደኛው ሙሳ “የተሳሳተ ቁልፍ ነው የሰጠኸኝ” ሲል መለሰ። ምንድን??? ብሎ አይቶት በድንጋጤ እና በመገረም አየዉ። ቁልፎቹን ለመሞ…
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ🙏 በዓለም ታዋቂዋ የፋሽን ዲዛይነር እና ደራሲ "ክሪስዳ ሮድሪጌዝ" በካንሰር ህመም ተሰቃይታ ከመሞቷ በፊት ይህን ጽሁፍ ጽፋ ነበር... 1. በአለማችን ውዱ ብራንድ መኪና ጋራዥ ውስጥ አለኝ፤ አሁን ግን በዊልቸር ነው የምጓዘው። 2. ቤቴ በሁሉም ዓይነት ብራንድ ልብሶች ፣ ጫማዎች እና ውድ እቃዎች የተሞላ ነው። ነገር ግን ሰውነቴ በሆስፒታሉ በተዘጋጀ ትንሽ አንሶላ ተጠቅልሏል። 3. በባንኬ ውስጥ በቂ ገንዘብ አለ፤ አሁን ግን ከዚህ ገንዘብ ምንም ጥቅም እያገኘሁ አይደለም። 4. ቤቴ እንደ ቤተ መንግስት ነው ግን በሆስፒታል ውስጥ ባለ አልጋ ላይ ተኝቻለሁ። 5. ከአንድ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ወደ ሌላ ባለ አምስት …
Posted without readable text
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 "በመታነጽ ላይ ሳለህ የቦዘንክ ቢመስላቸው አትደነቅ!" ድሮ እኛ ሃይ ስኩል ስንማር 'ከመማር ይልቅ ፋብሪካ መሥራት ይሻላል' ብለው ትምህርት አቋርጠው ሥራ የገቡ ጓደኞቻችን ነበሩ። እነዚህ ጓደኞቻችን ወድያው በወሩ ደመወዝ አገኙ፤ ልብስ ቀየሩ። ሲቆዩ ቤት ተከራዩ፤ አልጋና ፍራሽ ፣ ቁምሳጥን ፣ ወንበርና ጠረጴዛ ገዙ። ጓደኛ ያዙ፤ ኬክ ጋበዙ። ኋላም አንዳንዶቹ አግብተው ሌሎቹም በውጭ ወለዱ። ያኔ ዩኒቨርሲቲ ከገባሁ በኋላ አንዱ ወዳጄ አገኘኝና "አሁንም እየተማርክ ነው?" አለኝ። አዎ! ነበር መልሴ። "አይደክምህም? አይሰለችህም?" አለኝ። "አሁን እኮ ልጨርስ ነው" አልኩና ተለየሁት። ከዓመት በኋላ እኔ የመጀ…
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 "ጉንዳኖች ውሀ ሲሻገሩ አይተህ ታውቅ? ከሆነ በውሃው ላይ ተያይዘው ተያይዘው ይቆማሉ። ጉንዳኖቹ ተያይዘው በወንዝ ላይ በሚሰሩት መንገድ ሌሎች ብዙ ጉንዳኖች ይሻገራሉ፤ ተያይዘዉ ይሻገራሉ። ተደጋግፈው አስፈሪውን ወንዝ ይሻገሩታል። ባይያያዙና ባይደጋገፉ ግን አይቻላቸውም። አንዲት ጠብታ ዝናብ ለአንድ ጉንዳን ውቅያኖስ ብትሆንም ብዙ ጉንዳኖች አንድ ላይ ከተያያዙ ግን ውቅያኖስ መሻገር ይችላሉ።" ✍️ዴርቶጋዳ ፍቅር የበጎ ነገሮች መክፈቻ ነው፡፡ በፍቅር ያልተዘጋ ሴራ የለም፡፡ በፍቅር ያላበቃለት ጦርነት የለም፡፡ በፍቅር አደብ ያልገዛ ጦረኛ የለም፡፡ ፍቅር የነገሮች መጠቅለያ ፣ የበጎ ነገሮች መሠረት ነው፡፡ የሠው ል…
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አረፈዳጅሁ🙏 "የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም። የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም። የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም። እናም አንድን ነገር ለታይታ ማድረግ ሞኞች የፈለሠፉት የመከበር ሙከራ መሆኑን ተረድተህ በቀጥተኛው መንገድ ለመጓዝ ሞክር።" ✍ Bruce Lee 🙌መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን🙌 @Kezimkezia
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏 ሰውን ከክፋት ፣ ከስስት ፣ ከዕብሪት ፣ ከትዕቢት ጋር የሚያፋቅረው የመጀመሪያው ምክንያት "ዝንጋዔ ሞት" ነው። ሞትን ያህል ዕዳ መቃብርን ያህል እንግዳ መዘንጋት ሰው በሀብቱ ና በጉልበቱ እንዲመካ ይገፋፋዋል፤ ማን አህሎኝነት ይወርሰዋል። ይህንን ከመሰረቱ የተረዱ ጥንታዊ ሮማውያን ለገዥዎቻቸው አንድ አዛውንት ይመድቡ ነበር። ገዥው ማለዳ ተነስቶ ቁርስ ሲጎርስ ያ አዛውንት ድንገት ዘው ብሎ በመግባት አንዲት ቃል ተናግሮ ይወጣል:- ' ' ' "ትሞታለህ!" ሮማዊ ጀኔራል ከድል መልስ በሰረገላ ሆኖ ወደ ከተማው ሲመለስ ህዝቡ ዘንባባ ይዞ በክብር ይቀበለዋል። ምርኮውንም እያግተለተለ ሲያልፍ…
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 በቀናችን ውስጥ የሚገጥሙንን ማናቸውም የሕይወት ሁኔታዎች ወደድንም ጠላንም ማስቀረት አንችልም፡፡ አንዳንድ ቀኖች በጣም ደስተኛ ያረጉናል፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ይበልጥ ፈታኝ ይሆኑብናል። የተፈጠረውን ማንኛውንም ነገር መቀበል እና ከሁኔታው ጋር እርቅ መፈጠር ግን ብልሀት ነው፡፡ በዚህ ታላቅ የሕይወት ሚስጥር ለመቆየት ከትላንት ጭንቀቶች መላቀቅ አለብን፤ ትኩረታችንን ወደ አሁን መልሰን ማደረግ ምንችለውን ማስተዋል ይገባናል፤ በነበር እና በይሆናል መጨነቅ ችግራችንን አንድ እርምጃ አይፈታልንም፡። እራስህን ለሚመጣው አዲስ እድል ክፈት፤ በዚህ ውድ ጊዜ እራስህን ሁን፤ ትናንት ቀድሞውኑ አልፏ…
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏 🙌መልካም አዳር፤ የነገ ሰው ይበለን🙌 @Kezimkezia
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kezimkezia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት!” (@kezimkezia), 7,724 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kezimkezia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.