26 Jan 2023, 12:05 UTC≈13,800 views138 reactionsread 3 September 2026 #ሁለቱ_ልጃገረዶች
ክፍል አራት
ኸዲጃ እርካታውን ያጣችው ወጣት ወኪሎቿ ብልህነትና ብቃት ጎድሏቸው ስራውን በአግባቡ መወጣት ስለተሳናቸው ሳይሆን ለታማኝነት ያላቸው አመለካከት ደካማ በመሆኑ ነበር።
በመሆኑም ኸዲጃ የተሻለ ወኪል ሰራተኛ ለማግኘት ዘወትር ትጥር
ነበር አንድ ቀን ለዚሁ ስራ ብቁ የሆነን ሰው ለመቅጠር ባቀረበችው ጥሪ መሰረት ማመልከቻ ካስገቡ ስራ ፈላጊዎች መካከል የአሚና ልጅ ሙሐመድ አንዱ ነበር። ሙሐመድ ከእናቱ ሞት በኋላ በመጀመሪያ ኑሮውን አድርጎ የነበረው ከአያቱ አብዱል ሙጠሊብ ዘንድ ነው አያቱ ታዲያ በከተማ የመማክርት ስብሰባ ላይም ሆነ በሌሎች የተለያዩ ጉዳዮች በሚሄዱበት ስፍራ ሁሉ አብሯቸው እንዲሆን ይፈቅድለት ነበር…
👍80❤43👏11🔥2🥰2
26 Jan 2023, 12:05 UTC≈9,570 views4 reactionsread 3 September 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
❤4
23 Jan 2023, 06:13 UTC≈10,300 views62 reactionsread 3 September 2026 ሁለቱ ልጅ አጎረዶች የሚለዉን ታሪክ ያነበበ እስቲ???
👍53❤9
23 Jan 2023, 06:12 UTC≈9,710 views2 reactionsread 3 September 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
👍2
23 Jan 2023, 06:12 UTC≈10,600 views36 reactionsread 3 September 2026 #ሁለቱ_ልጃገረዶች
ክፍል ሦስት
በመጀመሪያ ሙሽርነቷን በቅጡ ሳታጣጥም ባሏን በሞት ተነጠቀች
እሁን ደግሞ ምንም ያህል እቅፏ ውስጥ አስገብታ ፍቅሩን ያላጣጣመችው ልጇ ከአጠገቧ ርቆ ሄዷል። በመሆኑም ሙሐመድ ከተወለደ በኋላ የነበሩትን ዓመታትም አሚና ያሳለፈችው ደስታ የሚባል ነገር እርቋት ነበር። ያም ሆኖ በመልካም ሁኔታ ከሚያድገው ጠንካራና ጤኖማ ልጅ በተያያዘ ወደፊት የሚገጥማትን እጀግ ደስታ የሞላበትን ህይወት እያሰበችም ትፅናና ነበር፡፡ ከዚህም ሌላ በወቅቱ ምንም አይዞሽ የሚላት
ወገን የሌላት ብቸኛ ሴት ሳትሆን በባሏ ቤተሰቦች ከፍተኛ ፍቅርና ርህራሄ እየተሰጣት ከእነርሱው ጋር ተቀላቅላ የምትኖር መሆኗም ሐዘኗን እንድትረሳ ያደርጋት ነበ…
👍34❤2
23 Jan 2023, 00:53 UTC≈6,500 views5 reactionsread 3 September 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
👍5
19 Jan 2023, 18:50 UTC≈8,680 views45 reactionsread 3 September 2026 #ሁለቱ_ልጃገረዶች
#ክፍል_ሁለት
ያም ሆኖ ግን በወቅቱ የሚታዩትን የተለያዩ ጥርጣሬዎችና
አለመግባባቶች የሚያስወግድ ብሎም አዲስ የእምነት መንገድን
የሚያመላክት ሌላ ነብይ ወደፊት ከአላህ(ሱ.ወ) ዘንድ ይላካል የሚል ተስፋ በብዙዎች ዘንድ ነበር፡፡ ታዲያ ይህ በብዙዎች አዕምሮ ውስጥ የሚዋልለው ተስፋ በአሚናህና ኸዲጃ ሀሳብ ውስጥም ዘወትር ይመላለሳል፡፡ እናም አሚና እና ኸዲጃ ይህንን ጉዳይ አንስተው በተነጋገሩ ቁጥር ወደፊት ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀው የአላህ መልዕክተኛ በእኛ የህይወት ዘመን ውስጥ ይመጣ ይሆን? ይህ ነብይ በሚመጣበት ወቅት ምንኛ የተቀደሰ
ዘመን እንደሚሆን ማየት ያስቸኩላል፤ የሚጠበቀው ነብይ በዒሣ የነብይነት ዘመን እንደተስተዋለው…
👍37❤8
19 Jan 2023, 18:43 UTC≈7,050 views3 reactionsread 3 September 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
👍3
16 Jan 2023, 15:40 UTC≈8,320 views18 reactionsread 3 September 2026 ☝️☝️ሁለቱ ልጅ አጎረዶች ‼ይቀጥላል ኢንሻአላህ‼
━─━────༺༻────━─━
👍18
16 Jan 2023, 15:38 UTC≈9,470 views58 reactionsread 3 September 2026 #ሁለቱ_ልጃገረዶች
#ክፍል_አንድ
ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ወደዚህች ምድር ከመምጣታቸው በፊት ሁለት ወዳጅ የሆኑ ልጃገረዶች መካ ውስጥ ይኖሩ ነበር፡፡ እነዚህ እጅግ ቅርብ የሆነ ወዳጅነት የነበራቸው ልጃገረዶች አሚና እና ኸዲጃ ይባላሉ። መካ የተቆረቆረችው ግብፅን፣ ፍልስጤምን፣ ፋርስን፣ ሜሶፖቶሚያን፣ ህንድንና አፍሪካን በሚያገናኙና የአካባቢው አገራት ቁልፍ የንግድ መዳረ በነበሩ መንገዶች ላይ ነበር፡፡ በወቅቱ ከመላው ዓለም የሚመጡ የተለያዩ ሸቀጦች የሚቀርቡበት ዓመታዊ የገበያ ልውውጥም በዚሁ አካባቢ ይካሄድ
ነበር። እዚያው መካ ውስጥ ደግሞ ሰዎች አንድ ፈጣሪን ብቻ ያመልኩበት ዘንድ በኢብራሂምና እስማኢል የተገነባው ጥንታዊው የአላህ(ሱ.ወ) ቤት…
👍36❤11👏9🥰1😱1
16 Jan 2023, 15:37 UTC≈8,170 views4 reactionsread 3 September 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
👍4
15 Jan 2023, 17:34 UTC≈8,620 views14 reactionsread 3 September 2026 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱህ ?? ዉድ የጥበበ ሉቅማን ቻናል ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ?? ጠፍን አይደል በጣምይቅርታ? ከዚህበኋላ አዳዲስ አስተማሪ መጣጥፎን ታሪኮችን የምናቀርብ ይሆናል ወኢንሿአላህ
👍9👏2🥰2❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ketibeb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.