9 Jul 2026, 21:34 UTC366 views3 reactionsread 12 August 2026 አህመድ: ያሲን: ጧሃ 💚💚
በስሙ ሚገኘው ክብረቱ ማዕረጉ፤
ትንሽ ያሉት ሁላ ባንቱ ነው ማደጉ።
የቀን መንገዳችን ሲመሽ ብርሓናችን
በማዕሸር ሜዳ ላይ ጠበቃ ዋሳችን።
ይላል ዛሒዳችን...
ባወደስነው ቁጥር ማወደስ አነሰን
የሐቢበላህ ﷺ ፍቅር ያንገበገበው በደዊን ደግሞ ቀብራቸው ፊት ቁሞ ይህንን ልብ የሚሰቅዝ ግጥም ይገጥማል፤ ይህ በአል ኡትቢ የተዘገበው የበደዊኑ ግጥም የሐቢበላህ መስጂድ ውስጥ ተከትቦ እናገኘዋለን
يَا خَيْرَ مَنْ دُفِنَتْ فِي الْقَاعِ أَعْظُمُهُ
فَطَابَ مِنْ طِيبِهِنَّ الْقَاعُ وَالأَكَمُ
የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብይ ﷺ፣ ከነፍሴ በላይ በምወዳቸው መልዕክተኛ ላይ ይውረድ 💚
…
🥰3
24 Jan 2026, 04:32 UTC≈1,360 viewsread 12 August 2026 https://t.me/Noor_Musela?livestream
20 Jan 2026, 16:58 UTC≈1,080 views7 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @HamidAbuhamid
#ሸዕባን = ሰላት ዐለን’ነቢይ
___
የሸዕባን ወር በሰዪዳችን ﷺ ላይ አላህና መላአክቶቹ ሰላትና ሰላም ዘውትር እንደሚያወርዱ ያሳወቀበትና፣እኛም እንድናወርድ ያዘዘበት የቁርኣን አንቀፅ የወረደበት ወር ነው !!!
_
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
[ ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56 ]
____
اللهم صل وسلم وبار…
🥰7
15 Jan 2026, 17:21 UTC921 views10 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @sufiyahlesunaVideo
ፏ በሉበት
አሏህ አሏህህህህህ
✨✨✨
በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ከፍ ያለ መጠን ያለው የጧሃ ፍቅር ይኑር
እርሳቸው ለነፍስ እውነተኛው መድኃኒትና
ተቀባይነት ያለውም ዱዓእ ናቸው
የጧሃ ፍቅር ይጣፍጣል
ያ የነቢዩ ክብር ምንኛ ያምራል!
እርሳቸው ለፍጡራን ሁሉ የተከማቸ ሀብት ናቸው
ለበጎ ነገሮች ሁሉ ደጃፍ ናቸው
እርሳቸው ሰላምና መረጋጋት
ምግብና መጠጥም ናቸው
እርሳቸው ዕንቁና ውድ ሀብት
የነገሮች ሁሉ አስኳልና ጭማቂ ናቸው
የጧሃ ፍቅር የሌለባት ምድር
ደረቅና ባዶ ናት
የጧሃ ፍቅር የሌለባቸው ልቦችም
የወደሙና ባድማ ናቸው
ስለዚህ በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ከፍ ያለ መጠን ያለው የጧሃ ፍቅር ይኑር
http://t.me/sufiyahlesuna
❤10
3 Jan 2026, 16:13 UTC791 views12 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @limugenetPhoto
ጥሩ ስራ የሚሰራ ሰው ሲያዩ ካንተው ጋር ነኝ ሲሉት ጥሩ ነው... በማኢዳ መጥተው ሲቀመጡ ጥሩ ነው... ሙእሚን የሆነ እንደሆነ የጥሩ ነገር ማኢዳ አይቶ ትቶ አይሄድም... መ.ጥ.ፎ ስራ የሚሰራ ሰው ሲያይ ሊያስተወው እንጂ ትቶ አይሄድም::
{ሠይዲ አባ ራሙዝ(ቀ.ሢ)}
አብሬት መሄድ ከጥሩም ጥሩ ስራ ነው:: አብሬት የጀነት ማኢዳ ነው:: በዚህ ማኢዳ መገኘት እድለኝነትን ነው::
መውሊደ_ነቢﷺ የፊታችን እሁድ
💚🔥አብሬድ
🥰9❤3
25 Dec 2025, 20:48 UTC≈1,080 views3 reactionsread 12 August 2026 የዛሬዋ ለይል- ለይለቱ ረጋኢብ
__✍️ Aymeni Zulfiqar
የረጀብን የመጀመሪያ ኸሚስ እና ጁምዐ አህሉሏሆች በስስት ይጠባበቋቸዋል።
የሠይዳችን ኑር ከሰይዲና አብዱሏህ አል መይሙን ግንባር ወደ ሰይደቲ አሚናህ አል መእሙናህ ማህጸን (የአሏህ ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) የተሸጋገረበት ሌሊት......,ሳዳቶቹ ይህንን ማብሰራቸው ብቻ ለዚህ ለይል ታላቅት እና የመቅቡሊያ ወቅትነት በቂ ነው።
መላኢካዎች ካዕባን እሚያጨናንቁበት እና ለነቢ ኡመት ምሕረትን የሚለምኑበት - አሏህ የአማኞችን ቀልብ ሲፈትሽ ወንጀል እየሰሩ ከሆነ የሚምርበት- ኢባዳ ላይ ከሆኑ ተሓድራው እሚያከርምበት- ሙጃሂዱንም አርሂብ እሚልበት የ4ቱ ክቡር ወ…
💔3
2 Dec 2025, 11:45 UTC937 views23 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @HaseniyePhoto
ዳቦ እና ቡና ሲሆን ሽርክ ሆኖ ኬክ ሲሆን ሱና ነው የምትሉን Allah is watching.
ከክርስቲያን ሉካንዳ መግዛት ሀራም ሆኖ ሸራተን ሀላል የሚሆንላችሁ Allah is watching
በአማርኛው ወለድ ሲባል ሀራም ሆኖ በእንግሊዝኛው ኮሚሽን ሲባል ሀላል የሚመስላችሁ Allah is watching
በዓረብኛ ሊቃእ ሲሆን ቢድዓ ሆኖ በእንግሊዝኛው ኮንፈረንስ ሲባል ሀላል የምታደርጉ Allah is watching
ዳዕዋ ለ10 ቀናት ቢድዓ ሆኖ ዑምራ ለ10 ቀን ሱና የምታደርጉ Allah is watching
የሌላ ብሔር ዘፈን ሀራም ሆኖ የራስ ብሔር ላይ የምትጨፍሩ Allah is watching
ሁል ጊዜ Allah is watching.
👍19😁3❤1
31 Oct 2025, 20:19 UTC≈1,020 views7 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Ustaz_ebin_SelmanPhoto
በመንገዱ ጨለማ ውስጥ.... የሚታዩ የነበሩ ገፅታዎች ሲሰተሩ ፣ መንገዱ ሲጠፋ፣ ንፋሱም በበረታ ጊዜ አላህ ለተሳሳቱት መሪ፣ ለተበደሉት ብርሃን፣ ለወደቁትም ብቸኛ ረጅ ሆኖ ይቀራል...እውነተኞች የምእመናንን ትዕግስት እና የእውነትን ተስፋ በልቦቻቸው ውስጥ ተሸክመው በአማኞች ፈለግ ይሄዳሉ። ከማጣት በኋላ መሰጠት፣ ከጭንቅ በኋላ እፎይታ ፣ ከድካምም በኋላ ሌላ ነገር እንደሚመጣ እርግጠኞች ናቸው... ወደ አላህ የሚሄድ ሰው የዱንያ በረሃዎች ከአቅጣጫው አያስቱትም; የመንገዱም ርዝማኔ አቅም አያሳጣውም።
يَا قَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا مَتَاعٌ وَإِنَّ الْآخِرَةَ هِيَ دَارُ الْقَرَار…
❤5🥰2
30 Oct 2025, 15:40 UTC846 views5 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @limugenetVoice message
ኢማሙ ሺሊላ😍
ፏያ ያለ ምሽት👏👏😍
ሰሉ አለ ነቢ
#صلوا_عليه_وسلموا_تسليماﷺ
አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይሂ
💚fuad Alburda
💚sualih muhamned
@limugenet 🍁
@limugenet 🍁
❤4🥰1
30 Oct 2025, 15:40 UTC825 views2 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @limugenetVoice message
ሺሊላ❤
💚ሺሊላ
❤️ሺሊላ
ሺሊላ🥰
አለችው ስራዬ ታይ ገና ሙሀመድ 😊
አለችው ስራዬ ታይ ገና ሙሀመድ 😊
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»🍃
#صلوا_عليه_وسلموا_تسليماﷺ
@limugenet 🍁
@limugenet 🍁
❤2
27 Oct 2025, 21:26 UTC855 viewsread 12 August 2026 File
File, posted without a caption
27 Oct 2025, 21:26 UTC724 views2 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @hassentaju
‹ከተጠቀሱት ነብያት ጋር ንክኪ ያለዉ፣ከጀነት የወረደዉ፣የጀነት ሽታ እንዳለዉ የተዘገበለት ይህ ቀሚስ የያዕቆብን የዓይን ብርሀን በበረከቱ መለሰ› እያለን ነዉ ቁርአን፡፡ ነቢ ያዕቁብም ‹ዓይነናስን› ከልጃቸዉ ላይ ለመከላከል ተጠቀሙበት፡፡ ከዚህ የቁርአን አንቀጽና ከተያያዥ ታሪኮቹ የሚከተሉት ቁም ነገሮች ይጎላሉ፡-
1. አላህ ባሮቹን የሚረዳባቸዉ መንገዶች ብዛት፣
2. የቀሚሱ ልቅና፣
3. የነብያት ቅርስ ያለዉ ክብርና በረካ፣
4. ቅርሱን በመጠበቅና ለትዉልዶች በማስተላለፉ ሂደት የታላላቅ ነብያት ተሳትፎ፣
5. የነብያትን ቅርስ የመጠበቅ ፋይዳ፣
6. በነብያት ቅርስ የመበረክ ትምህርት፣ማለትም የዕ…
❤2
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ketberiyoch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.