22 Sept 2026, 15:10 UTC360 views1 reactionsread 1 October 2026 Photo
ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ፦
👉 ማነው ባለ ዓመት እኔ ነኝ የሚል የግሸን ተጓዥ መስከረም 15 እና መስከረም 17 ያዘጋጀነው የግሸን ጉዞአችን እየሞላ ሲሆን ለመሄድ አስባችሁ ነገር ግን እስካሁን ያልተመዘጋብች ተጓዦች ቦታ ሳይሞላባችሁ በቶሎ እንድትመዘገቡ መልዕታችንን እናስተላልፋለን በተጨማሪም ለአድባራትና ለገዳማት ጧፍ ዕጣን ዘቢብ ፤ ለአረጋውያን መነኮሳት እናቶችና አባቶች ደግሞ ፎጣ ጫማ ለአስኳላ እና ለአብነት ተማሪዎችም መጽሐፍ ደብተር ለእርዳታ ስለሚያስፈልግ በረከቱን ያልተሳተፋችሁ ከጉዞ በፊት አስቀድመው ያቀርቡልን ዘንድ በግሸኗ ስም አደራ እንላለን
✅ ለበለጠ መረጃ ፦
0964020202/0963676767
👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100077756…
❤1
Signed Asg Sgxg
20 Sept 2026, 15:32 UTC452 views7 reactionsread 1 October 2026 የ2019 ዓ.ም የቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የግሸን ደብረ ከርቤ ገዳም መንፈሳዊ ጉዞ መርሐ ግብር በተመለከተ ፦
፩. የተለያዩ የማኅበሩ ንብረቶች እና የተጓዥ የሻንጣ ጭነት
ቀን፡ ዕሮብ መስከረም 13 ቀን
ሰዓት፡ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ እስከ ምሽት 12:00 ድረስ
ቦታ፡ ፒያሳ አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ቤተ ጳውሊ ቢሮ
ተግባር፡ ለጉዞ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ ግብአቶች፣ እና የቅያሬ ልብሶች የያዙ ሻንጣዎች ይጫናሉ።
፪. የመነሻ ሁኔታና ሰዓት ማክበር
የመነሻ ቀን፡ መስከረም 14 ለ15 አጥቢያ ሌሊት
የመነሻ ሰዓት፡ ሌሊት 9:00
የመነሻ ቦታ፡ ፒያሳ አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል ቢሮ
በእጅ የሚያዙ እቃዎች፡ ትናን…
🙏4❤3
Signed Asg Sgxg
6 Sept 2026, 11:11 UTC812 views7 reactionsread 1 October 2026 Video
✅የቤተ ጳውሊ የግሸን ተጓዦች በጎ አድራጎት ከነዳያን ማኅበር የተላከ መልዕክት፦
ለቀጣይ ለ2019 ዓ.ም በቤተ ጳውሊ የግሸን ደብረ ከርቤ ገዳም ለመስከረም 21 ቀን ጉዞ ለአድባራት እና ለገዳማት ዕጣን፤ዘቢብ፤ጧፍ እና ሻማ እንዲሁም ለመነኮሳት እናቶችና አባቶች ፎጣ መግዣ ይሆን ዘንድ በጥሬ ገንዘብ የለገሱ ሰዎች በተመለከተ ክፍል አንድ፦
▶️አቶ ሄኖክ ገብረ ወልድ የመስከረም ተጓዥ ለገዳማት 30,000ብር
▶️አቶ ዘሪሁን ተስፋዬ የመስከረም ተጓዥ ለገዳማት 6,000ብር
▶️ወ/ሮ መስከረም አረጋ የመስከረም ተጓዥ ለገዳማት 60,000ብር
▶️ወ/ት ቤተልሔም ካሳ የመስከረም ተጓዥ ለገዳማት 10,000ብር
▶️ወ/ት ሰላማዊት ዳርሰማ የመስከረም ተጓዥ ለገዳማት 30,000ብ…
❤7
Signed Asg Sgxg
31 Aug 2026, 17:44 UTC957 viewsread 1 October 2026 https://vt.tiktok.com/ZSVTeXnhM/
Signed Asg Sgxg
23 Aug 2026, 12:44 UTC≈1,110 viewsread 1 October 2026 https://www.tiktok.com/@honey_sintayehu/video/7675765779853315348?_r=1&u_code=e3m1am4akef5hk&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e26hjm6909ehkh&share_item_id=7675765779853315348&source=h5_m×tamp=1787489440&user_id=7143275931192706053&sec_user_id=MS4wLjABAAAAfW7Y2HA9atz58fDPnKjnOueh9vnv7WRxdw9i19wLzfwmdOdyICUo1FFcEL4o0mV6&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_ii…
Signed Asg Sgxg
13 Aug 2026, 15:57 UTC≈1,170 views3 reactionsread 1 October 2026 https://www.tiktok.com/@besufekad59/video/7673413964985945364?_r=1&u_code=e3m1am4akef5hk&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e26hjm6909ehkh&share_item_id=7673413964985945364&source=h5_m×tamp=1786636978&user_id=7143275931192706053&sec_user_id=MS4wLjABAAAAfW7Y2HA9atz58fDPnKjnOueh9vnv7WRxdw9i19wLzfwmdOdyICUo1FFcEL4o0mV6&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=76…
❤3
Signed Asg Sgxg
10 Aug 2026, 16:00 UTC≈1,180 views5 reactionsread 1 October 2026 Video
ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ መልዕክት እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን እያልን መጪው መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም የሚከበረው የግሸን ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ መስከረም 15 እና መስከረም 17 የሚነሳው ጉዞ ምዝገባ የተጀመረ መሆኑ እያሳወቅን የመሄድ አሳብ ካሎት ቦታ ሳይሞላቦት በጊዜ ይመዝገቡ በተጨማሪም ለአድባራት እና ለገዳማት ጧፍ ፤ ዕጣን ፤ ዘቢብ ፤ ሻማ ያስፈልጋል ለአረጋውያን መነኮሳት እናቶች እና አባቶች ደግሞ ፎጣ ፤ ጫማ እና አስቤዛ እንዲሁም ለአስኳላ እና ለአብነት ተማሪዎች ቅዱሳት መፃህፍት ፤ ደብተር ፤ እስክሪብቶ ፤ እስራስ እና ቦርሳ በእለቱ ለመርዳት አስፈላጊ ስለሆነ እርሶ በመሳተፍ ሌሎችን ደግሞ በማስተባ…
👏4❤1
Signed Asg Sgxg
13 Jul 2026, 07:26 UTC≈1,850 views2 reactionsread 1 October 2026 Photo
ከቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል የተላከ የባቡር እና የመኪና ጉዞ ፦
ሐምሌ 19 ቀን የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 20 ቀን ድረስ ወደ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በባቡር ያዘጋጀን ሲሆን በምዝገባ ላይ ነን ፈጥኖ ይመዝገቡ የጉዞ ዋጋ 12 ሺህ ብር
▶️ በባቡር መጓዝ ለማትፈልጉ በመኪና ያዘጋጀን ሲሆን የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ጨምሮ 5,500 ብር
✝ እንዲሁም ለደብረ ታቦር በዓል ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ምዝገባ ጀምረናል
👉 የመመዝገቢያ ቦታ ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
ለበለጠ መረጃ ፦ 09…
❤2
Signed Asg Sgxg
25 May 2026, 15:34 UTC≈2,010 views6 reactionsread 1 October 2026 Photo
ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ፦
✝ ግንቦት 29 ቀን ተነስተን ሰኔ 9 ቀን የምንመለስበት እስከ ባህር ዳር ድረስ በፕሌን በመጓዝ ከባህር ዳር በኋላ ደግሞ የመኪና ትራንስፖርት በመጠቀም ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ጠበል ለመጠመቅ ከማረፊያ ጋር አዘጋጅተናል ምዝገባም ጀምረናል ።
▶️ ልዩ ጉዞ ወደ ግብጽ ቅዱሳን መካናት ለመሳለም የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ።
👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦
▶️ ቁጥር 1 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
✅ ቁጥር 2 የመመዝገቢያ ቦታ ፦ መገናኛ መተባበር ሕንፃ ላ…
❤6
Signed Asg Sgxg
29 Apr 2026, 12:22 UTC≈1,970 views7 reactionsread 1 October 2026 Photo
ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ፦
✝ ግንቦት 2 ቀን ተነስተን ግንቦት 11 ቀን የምንመለስበት እስከ ባህር ዳር ድረስ በፕሌን በመጓዝ ከባህር ዳር በኋላ ደግሞ የመኪና ትራንስፖርት በመጠቀም ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ጠበል ለመጠመቅ ከማረፊያ ጋር አዘጋጅተናል ምዝገባም ጀምረናል የጉዞ ዋጋ 28,000 ብር ።
▶️ ልዩ ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለእርገት በዓል የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ።
👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦
▶️ ቁጥር 1 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
✅ ቁጥር 2 የመመዝ…
❤5👍2
Signed Asg Sgxg
18 Apr 2026, 07:26 UTC≈1,730 views5 reactionsread 1 October 2026 Photo
ከቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ፦
✝ ሚያዝያ 17 ቀን ተነስተን ሚያዝያ 26 ቀን የምንመለስበት እስከ ባህር ዳር ድረስ በፕሌን በመጓዝ ከባህር ዳር በኋላ ደግሞ የመኪና ትራንስፖርት በመጠቀም ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ጠበል ለመጠመቅ ከማረፊያ ጋር አዘጋጅተናል ምዝገባም ጀምረናል የጉዞ ዋጋ 25,000 ብር ።
▶️ ልዩ ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለእርገት በዓል የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ።
👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦
▶️ ቁጥር 1 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ፒያሳ የሚገኘው መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ባስገነባው ሕንፃ ላይ ንግድ ባንክ ያለበት 2ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
✅ ቁጥር 2 የመመ…
❤3👏2
Signed Asg Sgxg
24 Mar 2026, 08:53 UTC≈1,860 views5 reactionsread 1 October 2026 Photo
👉 ከቤተ ጳዉሊ የጉዞ ወኪል የተላከ ፦
✝ ይህ ዓብይ ፆም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የመጨረሻ ጉዞ እሑድ መጋቢት 20 ቀን ጠበሉ በቀስተ ደመና የሚያጠምቅበት ወደ አጃና ቅዱስ ሚካኤል ገዳም እና ወደ ፃድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም የደርሶ መልስ ጉዞ ያዘጋጀን ሲሆን ዋጋ 2,000 ብር ከእነ ሙሉ መስተንግዶ ።
▶️ ልዩ ጉዞ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ መጪውን የትንሣኤው በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም አዘጋጅተን የነበርነውን ጉዞ ምዝገባ ያጠናቀቅን ሲሆን በቀጣይ የእርገትን በዓል በተመለከተ የጉዞ ምዝገባ ጀምረናል ወላጅ እናት እና አባቶን ይጋብዙ እርሶም ይጓዙ ።
👉 የመመዝገቢያ ቦታዎች ፦
▶️ ቁጥር 1 የመመዝገቢያ ቦታ፦ ፒያሳ የ…
❤5
Signed Asg Sgxg
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @kesemay2mezigeb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.