በዚሁ ሁኔታ ኑሮ ከተወደደ ቤት የምግብ ፕሮግራማችን ጠዋት ዳቦ በሻይ ቀን ዳቦ በሙዝ መክሰስ ሽንብራ ቆሎ በውሀ እራት የተቀቀለ ድንች በሸገር ዳቦ የምን ዘይት አረ ዘይት እኔ አይመቸኝም 😆😂🤣 @keldafer
Signed Zeki zi

Channel
@keldafer
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
279subscribers
-6 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001410181601 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @keldafer |
| Created | Between 1 April 2019 and 18 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 10 October 2026 |
| On Telegram | t.me/keldafer |
Memes & entertainment — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 23 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Oct 2026, 06:16 | 279 | -1 |
| 29 Sept 2026, 00:37 | 280 | +1 |
| 4 Sept 2026, 07:37 | 279 | -3 |
| 27 Aug 2026, 21:14 | 282 | -2 |
| 21 Aug 2026, 14:13 | 284 | -1 |
| 7 Aug 2026, 01:32 | 285 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:05 | 285 | first reading |
20 posts held, back to 18 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 September 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
በዚሁ ሁኔታ ኑሮ ከተወደደ ቤት የምግብ ፕሮግራማችን ጠዋት ዳቦ በሻይ ቀን ዳቦ በሙዝ መክሰስ ሽንብራ ቆሎ በውሀ እራት የተቀቀለ ድንች በሸገር ዳቦ የምን ዘይት አረ ዘይት እኔ አይመቸኝም 😆😂🤣 @keldafer
Signed Zeki zi
ቴሌ ደውለህ ስልክ ብር እየበላኝ ተቸገርኩ ስትላቸው ውሀም ስጠው አንዳያንቀው 😊😊 😂🤣 @keldafer
Signed Zeki zi
#ኑሮ በዚ ውድነት ከቀጠለ #ባል ሚስቱን እና መች ነው አግብተሽ እምትወጪ ውዴ ማለቱ አይቀርም 😆😂🤣 @keldafer
Signed Zeki zi
#እሷ:-- 💁 "አልናፈኩህም እንዴ!" አትጋብዘኝም ? መቼ ነው የምንገናኘው ? #እሱ:-- 💁♂ ነገ ከተመቸሽ ቀይ መስቀል ነይና ደም ለግሰን ሚሪንዳ እየጠጣን እናወራለን😜🤣 @keldafer
Signed Zeki zi
😂😁😂😜 አንዱ ሹፌር የሚያሽከረክረው አውቶብስ ተገልብጦ 40 ሰዎች ይሞታሉ ፖሊስም ሹፌሩን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን ያደርጋል. . ፖሊስ:-ለመሆኑ እንዴት አደጋውን ልታደርስ ቻልክ?. . ሹፌሩ:- በሰአት 120 ኪ.ሜ እየነዳሁ እያለ ሁለት ሰዎች መንገድ ሊያቋርጡ መሃል መንገድ ገቡብኝ። ፍሬን ለመያዝ ስሞክር እምቢ አለኝ። በሚገርም አጋጣሚ ሁለቱ ሰዎች መንገድ ሲያቋርጡ ከመንገዱ ዳር ሰርገኞች ነበሩ። ወደ ሰርገኞቹ ከምሄድ ብዬ ሁለቱ ሰዎች ላይ ፈረድኩባቸው።. . ፖሊሱ:- በርግጥ ወደ ሰርገኞቹ መሄድ መተውህ እና ሁለቱን ሰዎች ለመግጨት መወሰንህ የአደጋውን ጉዳት ይቀንሰዋል።. . ሹፌሩ:- ትክክል ብለዋል! እኔም ሁለቱ ሰዎች ላይ ፈርጄ አንዱን ገጨሁት ሌላ…
Signed Zeki zi
የቀበሌ ሰራተኞች ውትድርና ሄደው ጦርነት ላይ አንድ ሁለቴ ከተኮሱ በኋላ ምንድነው የሻይ ሰአት የለውም እንዴ😩 😆😂🤣 @keldafer
Signed Zeki zi
👱♀፦የኔ ውድ ለምንድን ነው ሁሌ እኔ ቤት ውስጥ ሆኜ ስዘፍን አንተ ቶሎ ብለህ ወደ ውጭ ምትወጣው። 👱፦ጎረቤት እየደበደብኩች እንዳልሆነ እንዲያውቁልኝ ብዬ ነው😝😝😝 @keldafer
Signed Zeki zi
ስለ አንተ 10 እውነታዎችን አውቃለሁ። ልንገርህ ❓❓❓ እውነታ ➊፣ አንተ ይህን ፅሁፍ እያነበብክ ነው እውነታ ➋፣ "መ" የምትለውን ፊደል ከንፈርህን ሳታገናኝ ካነበብካት አንተ ጂኒየስ ነክ ፣ ግን በጭራሽ አታነባትም። እውነታ ➌፣ ለማንበብ እየሞከርክ ነበር። እውነታ ➍፣ ፈገግ አልክ። እውነታ ➏:ፈገግ አልክ ወይም ሳቅክ። እውነታ ➐፣ “እውነታ 5" ን መዝለሌን ልብ አላልክም ። እውነታ ➑፣ መዝለሌን አረጋገጥክ እውነታ ➒፣ ፈገግ አልክ ። እውነታ ➓፣ ይህ ፅሁፍ ስለተመቸክ ወይ share ልታደርግ ነው። @keldafer
Signed Zeki zi
She said "let me Go'" I say "you can Go" በፉክክር ንፋስ ፍቅራችን ጠውልጎ መንገድ ላይ እየጠጣን የቀዘቀዘ እርጎ እሷም ወደዛ Went እኔም ወደዚ Go! አምላክ ገላገለኝ እንደዚህ አድርጎ 😜 @keldafer
Signed Zeki zi
#ዘር_ሲቆጠር ................ ልጅ አባት አያት ቅድመ አያት ቅም አያት ቅማንት ሽማት ምንዥላት እንጅላት ፍናጅ ቅናጅ እሰልጥ አመልጥ ማንትቤ ደርባቴ ተብሎ እንደሚቆጠር ያውቃሉ😳😂😳 @keldafer
Signed Zeki zi
🌹 ጥሩ የትዳር አጋር ለማግኘት የሚረዱ 5 ትላልቅ ነጥቦች 1🔴 2🔴 3🔴 4🔴 5🔴 ያው እነዚህ ናቸው ከነዚ በላይ ትልቅ ነጥብ የለም 😂😂😂 @keldafer
Signed Zeki zi
👦ልጅ፡- DAD ትል🐛 ይበላል እንዴ? 👴አባት፡- ኦኦኦኦኦኦኦህ ልጄ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ነገር ቁርስ እየበላን አታውራ። ከትንሽ ደቂቆች በኀላ ቁርስ በልተው ሲጨርሱ 👴አባት፡- ልጄ በል አሁን ጠይቀኝ። ፡ ፡ ፡😑 ፡ ፡ ፡🙄 ፡ ፡ ፡🙈 ፡ ፡ 👦ልጅ፡- በቃ ተወው DAD አሁንማ ሾርባክ ውስጥ ትል ነበር በላኸው @keldafer
Signed Zeki zi
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @keldafer. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አንፍር ቀልድ” (@keldafer), 279 subscribers as measured 10 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/keldafer.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.