26 Nov 2021, 08:42 UTC≈28,800 viewsread 12 August 2026 Photo
🥳አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። እንዴት ናችሁልኝ?! #የኸይረዲን_ኦፊሻል ተከታታዮቼ ሰላም ናችሁልኝ?! እኔ ጋር ሁሉም ሰላም ነው። #አልሃምዱሊላህ☺️ የረበና ሰላምና ዕዝነት በአላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን😘 ለአላህዬ ብዬ እወዳችኋለሁ።
👍ዛሬ አንድ ነገር ብቻ ላማክራችሁ እፈልጋለሁ እሱም ምን ይሁን🤫
✔️ይህንን ቻናል ወዳችሁታል ወይ???
✔️በዚህ ቻናል ላይ ቅሬታ አላችሁ???
✔️ ይህ ይህ ቦታ መስተካከል አለበት የምትሉት አለ ወይ???
✅እንግዴውስ እባካችሁን በየትኛውም አስተያየት ከአላችሁ በ @Kayreddin1 ላይ አድርሱኝ🙏።
==========================
:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join ያድርጉ
https:…
Signed I Am Deresa❤
16 Nov 2021, 11:31 UTC≈31,600 viewsread 12 August 2026 እርግጠኛ ነኝ የዛሬዋን አርብ ከዚህ በፊት አላየሀትም፤ ልዩ ስጦታ ናት። ህይወትን ደስ በሚልህ መልኩ ዛሬ መጀመር ትችላለህ ምክንያቱም ትላንት እንደ ጭራ ከኋላ ቀርቷል፤ ነገ ደግሞ አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬን ተጠቀምበት!
ወዳጄ እንደ ነፋስ ሽው ብሎ ለሚያልፈው እድሜህ ስለትናንት በማሰብ የሚባክን ጊዜ አይኑርህ!
Signed I Am Deresa❤
2 Nov 2021, 03:47 UTC≈43,100 viewsread 12 August 2026 Photo
🥳አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። እንዴት ናችሁልኝ?! #የኸይረዲን_ኦፊሻል ተከታታዮቼ ሰላም ናችሁልኝ?! እኔ ጋር ሁሉም ሰላም ነው። #አልሃምዱሊላህ☺️ የረበና ሰላምና ዕዝነት በአላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን😘 ለአላህዬ ብዬ እወዳችኋለሁ።
👍ዛሬ አንድ ነገር ብቻ ላማክራችሁ እፈልጋለሁ እሱም ምን ይሁን🤫
✔️ይህንን ቻናል ወዳችሁታል ወይ???
✔️በዚህ ቻናል ላይ ቅሬታ አላችሁ???
✔️ ይህ ይህ ቦታ መስተካከል አለበት የምትሉት አለ ወይ???
✅እንግዴውስ እባካችሁን በየትኛውም አስተያየት ከአላችሁ በ @Kayreddin1 ላይ አድርሱኝ🙏።
==========================
:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join ያድርጉ
https:…
Signed Kayre😉
31 Oct 2021, 14:26 UTC≈37,600 viewsread 12 August 2026 Photo
አላህ❤️
የቱንም ያህል በወንጀል ባህር ብትሰምጥም፣ የቱንም ያህል በኅጢዓት ሰንሰለት ብትተሳሰር፣ መውጣት የማትችልበት ከሚመስልህም ፈተና ውስጥ ብትገባ 👉ከልብህ፣ ተፀፅተህ ወደ ጌታህ ከተመለስክ ካለህበት የወንጀል ባህር ያፀዳሃል፡፡ ከየትኛውም ከሚገጥምህ አጣብቂኝ ችግር ያወጣሃል፡፡አላህ ከፀጋዎችም ይለግሰሀል፡፡
Wendmachuh #Kayre_Negn
@Kayreddin @Kayreddin
@Kayreddin @Kayreddin
Signed Kayre😉
31 Oct 2021, 14:25 UTC≈32,200 viewsread 12 August 2026 Photo
ትዳር እኛ መርጠን ቢሆን እማ እኔን ስላፈቀረቺኝ
እኔን ስለማትረሳኝ
እኔ ስለማደርግላት
እኔ ቆንጆ ስለሆንኩኝ
ከእኔ ማንንም መውደድ.ብዙ ምክንያቶች አሉ
የወደድካትን የራስ ለማረግ
እመነኝ እሶ ይህን ሁሉ ስለሆነች/ሆክ አይደለም የራስህን/ሶን የምታገኝው አላህ ሲፈቅድልህ/ላት ብቻ ነው ።
አላህ ይዘንልን.
#Kayre_Negn
@Kayreddin @Kayreddin
Signed Kayre😉
31 Oct 2021, 14:24 UTC≈29,400 viewsread 12 August 2026 Photo
ይህ ፎቶ አንድ አሜሪካዊ ሰው ነው የለቀቀው...ፎቶውንም አንስቶ የለቀቀበት ምክንያት አያቱ ሙታ 900ሺ ዶራል በላይ ትታ ስለሞተች ተደስቶ ነበር...
ከተቀበረች ብኋላ ግን ነገራቶች ተቀየሩ አያቲቶ ያላትን ገንዘብ ሁሉ ለበጎ አድራጎት ድርጅት አስተላልፍ ነበር።
መልዕክትም አስቀምጣለት ነበር ።
የኔ ትንሹ ውሻየ የአያትህን ምርኩዝ ትቼልሀለሁ መኝታ ቤት ያለው ቁምሳጥን ውስጥም ጥርሶቼን አስቀምጫልሀለሁ ቶሎ ብለህ ውሰዳቸው አዲሶቹ የቤቱ ባልተቤቶች ሳይመጡ በፊት....😊
#Kayre_Negn
@Kayreddin @Kayreddin
@Kayreddin @Kayreddin
Signed Kayre😉
23 Oct 2021, 07:16 UTC≈20,300 viewsread 12 August 2026 Photo
ቀንህን ለማሳመር ሰዎች ደስ የሚል ነገር እስኪነግሩህ፣ ጥሩ ዜና እስክትሰማ ወይ ነገሮች እስኪስተካከሉ ድረስ አጠብቅ!
እውነተኛው ሰላም የሚመነጨው ከውስጥህ ነው፤ ወዳጄ ፈጣሪ ያደረገልህን በማሰብ ብቻ ቀንህን በደስታ መጀመር ትችላለህ!
#Join & #Share አድርጉዋት😉
@Kayreddin @Kayreddin
Signed Alhamdulillah For Every Thing💕
23 Oct 2021, 07:16 UTC≈18,500 viewsread 12 August 2026 Photo
ጂም ሮን የተባለ ደራሲ
ላንተ ብሎ ፑሽ-አፕ (ስፖርት) እንዲሰራልህ ሌላ ሰው አትቀጥርም ስለዚህ ከሌላ ሰው ብዙ አጠብቅ ይለናል። የኛን ሸክም ማንም jአይሸከምልንም፣ እንደውም እኛ ከራሳችን አልፈን የሌሎችን ሸክም ማቅለል እንደምንችል ማመን አለብን።
አሪፍ ነገር ስናገኝ በልፋቴ እንደምንለው ከባድ ነገር ሲገጥመንም በጥፋቴ ማለት አለብን። የኛ ጥፋት መሆኑን ስናምን ለመፍትሄው ግማሽ መንገድ ተጉዘናል። ሰበብ እንደሚያበዛ ሰው ቆሞ የሚቀር የለም!
#Share & Join አድርጉዋት😉
@Kayreddin @Kayreddin
Signed Alhamdulillah For Every Thing💕
23 Oct 2021, 07:14 UTC≈17,500 viewsread 12 August 2026 Photo
✨የወደቀ ሁሉ መነሳት አይኖርበት ይሆናል።
🌓ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ! ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ በብዛት ይወድቅብሃል። ደጋግመህ ስለሱ ባሰብክም ቁጥር በእጅህ ያለውን ነገር መጣልህ አይቀርምና አብዝተህ ተጠንቀቅ። የወደቀ ሁሉ መነሳት አይኖርበት ይሆናል።
🕰እንደወደቀው ትቶ ያለውን ይዞ መራመዱ የሚበጅበት ግዜ አለና የወደቀው ወደኋላ ከመለሰህ እሱን ተወውና ጉዞህን ቀጥል። ስለወደቀውም ነገር ዘላቂ መፍትሄ አብጅለት።
🌓የወደቀብህን ሁሉ አነሳለሁ ማለት ያለህን መበተን ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ ቀና ብለህ ባለህ ላይ እየጨመርክ ወደ ፊት ተራመድ ።
#Share & #Join አድርጉዋት😉
@Kayreddin @Kayred
Signed Alhamdulillah For Every Thing💕
22 Oct 2021, 08:07 UTC≈23,600 viewsread 12 August 2026 Video
በጁምዓ ክልክል የሆኑ ተግባራት
1) ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም።
ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡-
«በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል)
በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡-
«ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል)
2 በተቀመጡ ሰዎች ትከሻ በኩል መሸጋገር አይፈቀድም።
ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሰዎችን ትከሻ እየተሸጋገረ ሲያልፍ ለተመለከቱት ሰው
«ተቀመጥ ሰውን አስቸገር» ብለውታል።
በዚህም ሰውን ማስቸገርና ኹጥባን የሚያዳምጥን ማዘናጋት ይፈጠራል። ኢማሙ…
Signed Kayre😉
22 Oct 2021, 07:58 UTC≈19,800 viewsread 12 August 2026 Photo
አንዲት በር እንኳን ብትሆን ተው…
ከእለታት አንድ ቀን ሰሂል ኢብኑ አምር ከ ሚስቱ ጋር ጉዞ ላይ ሳለ መንገድ ላይ ሽፍታዎች መተው ሰንቃቸውንም ብራቸውንም ይዘርፏቸዋል ፣
ከዛም ሌቦቹ ከሰረቁት ምግብ እዛው እየበሉ የሌቦቹ አለቃ ግን አይበላም ነበር፣
ሰህልም: ለምን እነሱ ጋር አትበላም አለው
አለቃውም : ፆመኛ ነኝ አለው
ሰህልም በመገረም እየሰረክ ትፆማለህን!!
እሱም:በእኔ እና በጌታዬ መሀከል ምን አልባት አንድ ቀን የምገባበትን በር እተዋለሁ… !
ከዛም ከአመታት በኃላ ሰህል ሰውየውን ዛሂድ አቢድ ሆኖ አየው እና አወቀው
ከዛም አለው: በጌታው እና በሱ መሀከል በርን የተወ ሰው አንድ ቀን ይገባበታል !!
ምንም እንኳን አማፂ ብትሆንም ባንተ እና በጌታህ…
Signed Kayre😉
21 Oct 2021, 08:18 UTC≈12,800 viewsread 12 August 2026 Photo
ከጋብቻው ውል ቡኃላ እንዲህ አላት:
አንቺ ጋር ለመድረስ ብዙ ሰደቃን ዋጋ አስከፍሎኛል ፣በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብዙ ቁጥር ያላቸውም ዱአ አድርጊያለሁ ፣በከተማ ውስጥ አሻራዬን ያላስቀመጥኩበት መስጅድ የለም ፣አንቺ ጋር ለመድረስ መንገዱ በጣም ከባድ ነበር፣ነገር ግን የጌታዬ ቃል ኪዳን አውን ነው❤️❤️❤️
እንዲህ ብሎ አንጅት መብላት…😝😝
ሁስኒ አልፍ መብሩክ አቤይ😘😁
@Kayreddin @Kayreddin
Signed Kayre😉
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kayreddin. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.