4 Aug 2024, 05:57 UTC≈1,220 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
በዚህ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የዩቲዩብ ገፅ የሚታላለፉ ኢስላማዊ ዕውቀቶች ከርስዎም አልፎ ለሌሎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ ብሎም ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎችም በማስተዋወቅ ከኢስማዊ ዕውቀት ማንም እንዳይቀር የበኩሎን ያድርጉ! ይህን ገፅ 100.000 የማስገባት ሂደት ሰብስክራይብ አድርገው ሌሎችንም በማስደረግ ይቀላቀሉ፡፡
https://www.youtube.com/@sheikhmohammedhamiddinoffic017
👍5❤4
Signed Taliya
2 Aug 2024, 05:41 UTC≈1,170 views6 reactionsread 7 August 2026 🧡🍂🧡🍂🧡🍂🧡🍂🧡🍂🧡🍂🧡🍂🧡🍂
💡አላህ (ሱ.ወ)እንዲህ ብሏል፦
🧡{{يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَوٰةِ مِن يَوۡمِ ٱلۡجُمُعَةِ فَٱسۡعَوۡاْ إِلَىٰ ذِكۡرِ ٱللَّهِ وَذَرُواْ ٱلۡبَيۡعَۚ ذَٰلِكُمۡ خَيۡرٞ لَّكُمۡ إِن كُنتُمۡ تَعۡلَمُونَ}}
💡{{እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጁመዐ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ አላህ ወደሚወሳበት ሂዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትሆኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡}}
🧡{{فَإِذَا قُضِيَتِ ٱلصَّلَوٰةُ فَٱنتَشِرُواْ فِي ٱلۡأَرۡضِ وَٱبۡتَغُواْ مِن …
👍6
Signed Taliya
26 Jul 2024, 06:00 UTC≈1,120 views6 reactionsread 7 August 2026 🥰🥹🥰ስለየትኛው ኒዕማህ እናመስግንህ.....🥹🥰🥹
🥰በዚህ ምርጥ ቀን አዲስ ጀንበርን…አዲስ ጅማሮን... ስላሳየኸንና ስላስጀመርከን💚 ....ወይስ…..
🥰የምሽት ወንጀላችንን ደብቀህ...ዛሬን እድል
ስለሰጠኸን💚 .....ወይስ…..
🥰ለሊት ላይ ወደቅርቢቱ ሰማይ ወርደህ የቀን ወንጀላችንን ለመማር ስለምጠራን💚……ወይስ……
🥰በስንዝር ስንቀርብ እየፈጠንክ
በክንድ ስለምትቀርበን💚 ……ወይስ……
🥰ስንጠይቅህ እምቢ ማለትን በባዶ መመለስን
ስለምታፍረው💚 ……ወይስ……
🥰በአንድ መልካም ስራ አስር አጅር
ስለምትከፍለን💚 ……ወይስ……
🥰በፈራንህ ልክ ልባችንን በፍቅረህ ስለምትሞላው💚…… ወይስ……
🌞ፀሀይ ከወጣችበት ምርጡ ቀን ጁመዐ
🌱የጠየቅነውን መሰጠትን የተረጋገጠልን ቀን
…
🥰5❤1
Signed Taliya
19 Jul 2024, 04:34 UTC≈1,160 views6 reactionsread 7 August 2026 🥹🤗🥹🤗🥹🤗አልሀምዱሊላህ🥹🤗🥹🤗🥹🤗
🍃ምስጋና በችሮታው መልካም ነገሮችን ለሚሞላ ጌታ🥰
🌱ከአመት እስከ አመት……
🌱ከሳምንት እስከ ሳምንት……
🌱በቀን ውስጥ ከሰላት እስከ ቀጣዩ ሰላት……
ከወንጀላችን መጥራሪያን ላደረገልን ጌታ ምስጋና ይገባው☺️
🌼እኛን ለመማር ወንጀላችንን ይቅር ለማለት ሰበቦችን ያበዛ ጌታ ምስጋና ይገባው!!🥹
🍃አልሀምዱሊላህ! ከሳምንት ወንጀላችን ማበሻ በሆነው ቀን ላይ ሙስሊም አድርጎ ላነቃን ጌታ🥰
🌼ከቀኖች ሁሉ ምርጡ ቀን በሆነው ጁመዐ!!!…
🌱ሰለዋት ባልን ቁጥር ስማችን ረሱልﷺ ዘንድ ተደጋግሞ በሚጠራበት ቀን 🤗
🌱አንድ ሰለዋት ስንል አላህ እኛን አስር ጊዜ የሚያወድስበት ቀን 🥰
🌱የጠየቅነውን ነገር መስጠቱ የተረጋገጠበት ሰዐት ባላት…
❤5👍1
Signed Taliya
15 Jul 2024, 17:14 UTC≈1,650 views1 reactionsread 7 August 2026 🌊💪🌊💪🌊"ዐሹራ" አሸናፊነት🌊💪🌊💪🌊
የአሹራ ፆም 10ኛው ቀን ነገ ማክሰኞ ስለሆነ በመፆም እንበርታ!!!
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” ነቢዩ (ሰ•ዐ•ወ)
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
🤲አላህ አሹራን ፆመው ወንጀላቸውን ከሚምርላቸው ሰዎች ያድርገን!!!
በመልካም ዱዐቹ አስታውሱኝ🥺🙏
👍1
Signed Taliya
5 Jul 2024, 04:06 UTC959 views4 reactionsread 7 August 2026 ☘🤍☘🤍የአመቱ የመጨረሻ ጁመዐ🤍☘🤍🍀
🎍{خير الناس من طال عمره، وحسن عمله.}
☘ከሰዎች ሁሉ መልካማቸው እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ሰው ነው። (رسول الله ﷺ)
🎍ሁሌም ቢሆን ባለቤት በሆንበት ጊዜ "አሁን" ላይ ተውበት ማድረግና ኸይር ስራ መስራት ይጠበቅብናል።
☘ስለትላንት ወንጀሎቻችን ተውበት በማድረግ ይቅርታውን በመጠየቅ…
🎍አሁን ደግሞ ስራችንን በማሳመር ላይ በመበርታት…
☘በኃላ በአላህ እጅ ነው መድረሳችን አይታወቅም…
🎍ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ወደአላህ መመለስ ላይ መዘውተር አለብን።👍
☘ባሪያዎችህን በጥበብህ ወደራስህ የምትመልስ ጌታ🥹
🎍የዩኑስን (ዐ.ሰ) ህዝቦች በጥበብህ ወደራስህ ያማረ መመለስን እንደመለስካቸው…
☘ያ ሀኪ…
👍4
Signed Taliya
28 Jun 2024, 05:28 UTC937 views2 reactionsread 7 August 2026 ♥️♥️♥️الصَلاةُ عَلى النَبِي ﷺ♥️♥️♥️
📌 ወንጀልን ከሚያሥምሩ እና ሀሳብ እና ጭንቀት ከሚያስወግዱ ነገሮች መካከል በአላህ ነብይ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ ትልቁ ነው።
♦️ጁሙዐ ቀን ሲሆን ደግሞ ሰለዋት ማብዛት ይወደዳል።
🖍የአላህ ነብይ (ሰ.ዐ.ወ) እርሳቸው ላይ ሰላት የሚያወርድን ሰው የሚከተለውን ብለዋል:–
♦️(تُكْفِى هَمَكْ وَيُغْفَرُ لَكَ ذَنْبَكْ)
♦️{{ ለሚያሳስብህን ነገር አላህ ይበቃሀል ወንጀልህም ይማራል}}
♥️የአላህ ሰላምና ወዳሴ በዚያ ፍቅሩ ልቦችን በሚያረጋጋው
🥀አይኖችም እሱን ለማየት በሚናፍቁት ወዱ ነብይ ላይ ይስፈን🥰
♥️صَلُّوا عَلى خَيْر…
👍2
Signed Taliya
21 Jun 2024, 04:32 UTC921 views6 reactionsread 7 August 2026 🌅🌞🌅🌞🌅🌞ንጋት🌅🌞🌅🌞🌅🌞
🍁የስኬት ፣የብሩህ ተስፋ ፣ የመከራ መወገድ ተምሳሌት ነው ፤የንጋቶች ሁሉ አውራና ምርጡ ደግሞ ጁሙዐህ ነው ፣
በውስጣችን ያለው የ ነቢ ውዴታ ዘር እንዲያብብ እና እንዲለመልም ፣ በርሳቸው ላይ ውዳሴና ሰላም ይሰፍን ዘንድ አብዝተን መለመን ከኛ ይጠበቃል ፤
🍂 የዛሬን ሰለዋት ለየት የሚያደርገው በቀጥታ ነቢ ጆሮ የሚደርስ መሆኑ ነው 🍂
🧡ዘንጊዎች በዘነጉ፣አስታዋሾች ባስታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት ልክ፣ከበረሀው አሸዋ የበረከተ፣ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ ሰላም እና ውዳሴ ባንቱ ላይ ይስፈን ያ ረሱለላህﷺ🥰
🧡🤎🧡መልካም ጁመዐ🧡🤎🧡
❤6
Signed Taliya
15 Jun 2024, 18:11 UTC885 views6 reactionsread 7 August 2026 🥳🤍🥳🤍عيد الله عليكم مبارك!!!🥳🤍🥳🤍
🤍تقبل الله طاعتنا!!!
🍃وتجاوز تقصيرنا!!!
🤍وستجاب داعوتنا!!!
🍃 أعاده الله علينا وعليكم بالخير والبركه♥️.
👍6
Signed Taliya
14 Jun 2024, 17:31 UTC≈1,020 views6 reactionsread 7 August 2026 🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍🕊🤍
🕊ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ‹‹የአረፋን እለት(ዙልሂጃ 9) የፆመ ሰው ያለፈውን የአንድ አመትና የሚመጣውን የአንድ አመት ወንጀሉን ያስምርለታል ብየ እከጅላለሁ››። ብለዋል (ሙስሊም)
🤍የነገው ውድ ቀን (የዙልሂጃ 9ኛው ቀን) ለወንጀላችን ምህረት የምንጠይቅበት፣ከእሳት ነጃ እንዲያወጣን አልቅሰን የምንማፀንበት ፣ ሃገራችንን እና አለማችንን ሰላም እንዲያደርግልን የምንለምንበት፣ ላስጨነቀን ሁሉ ነገር መፍትሄ ለማግኘት አላህን የምንማጸንበት ቀን ነው፡፡
🕊ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) " በላጩና ምርጡ ዱዓ በዐረፋ ቀን ውስጥ የተደረገ ዱዓእ ነው"።(ቲርሚዚ)
ለበይክ❕የደከመች ነፍስ ወዳንተ ትንበረከካለች፤
ለበይክ❕በአንተ ብቻ ሊድን በሚችል ስብራት እና ቁስ…
🥰5❤1
Signed Taliya
14 Jun 2024, 04:43 UTC708 views3 reactionsread 7 August 2026 🥰♥️🥰♥️{فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ}🥰♥️🥰♥️🥰♥️🥰
♥️[እስታውሱኝ አስታውሳቹሀለው!!!]
🥰ምን ያለ መታደል ነው በፍጥረተ አለሙ ገዢ ከሰባት ሰማይ በላይ በሰማይ ቀበሌ ከመላዕካን ጋር መታወስ🤗
♥️አላህ! ያ የነገራት ሁሉ አስገኚ የሆነው ጌታ በሱ መታወስ እንዴት ያስደስታል ነው🥰🤗
🥰ዛሬ ከቀናት ሁሉ አውራ እና ምርጡ ቀን ጁመዐ♥️
♥️አላህ ከማለባቸው አስሩ ቀን 8ኛው የውሙ ተርዊያህ🥰
🥰{وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَعْلُومَاتٍ}
♥️[በታወቁ ቀኖችም ውስጥ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ]
🥰በነዚህ ቀናት ውስጥ "ተክቢር" "ተህሊል" እና "ተህሚድ" አብዙ የተባለበት ቀን♥️
🥰በእኔ ላይ አንድ …
👍3
Signed Taliya
7 Jun 2024, 04:24 UTC843 views6 reactionsread 7 August 2026 🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞🌾🌞
🍂አላህ የማለባቸው አስሩ ውድ ቀናት መጡ…🥰
🌾{وَالْفَجْرِ (1) وَلَيَالٍ عَشْرٍ (2) وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ (3)}
🌞{በጎህ እምላለሁ(1) በዐሥር ሌሊቶችም(2) በጥንዱም በነጠላውም(3)}
🌾ከረመዳን በኋላ ሌላ ወርቃማ እድል ይዘው መጡ…🥰🤗
🍂ከረመዳን ቀናት ይበልጣሉ የተባለላቸው ቀኖች መጡ…🤗
🌾በውስጣቸው የሚሰራው ስራ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደባቸው ቀኖች መጡ…🥰
🍂«ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » ረሱል ሰ.ዐ.ወ
🌾ልክ ለረመዳን እንደምንዘጋጀው ለነዚህም ቀናት እንዘጋጅ እንጠቀምበት…
🍂በተከበሩት የአላህ ወራት ላይ ኢባዳ በመስራት ከወንጀል …
👍6
Signed Taliya
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kamil_official. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.