Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ወንጌል ይለዉጣል📖

Channel

ወንጌል ይለዉጣል📖

@kalu_hayal_new

On this record: Previous handles · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

94subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001155175645
TypeChannel
Username@kalu_hayal_new
Descriptionወንጌል ይለዉጣል ትምህርቶች የእግዚአብሔር ቃል የዝማሬ ግብዣ እና ሌሎችም እራሳችንን እንድናይ የሚያደርጉ ፅሁፎች የሚቀርቡበት gospel channel contact us @kalu_hayal_new @enchanted_nuha
CreatedBetween 1 December 2018 and 22 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded9 August 2026
Last confirmed live20 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/kalu_hayal_new

Previous handles

@kalu_hayal_new was previously reachable at this handle, before switching to its current one. This says nothing about who or what answers at the old handle today — only that this channel no longer does.

@kalu_hayal_new
held 9 August 2026 – 9 August 2026

Growth

946 August 2026 — 94 subscribers9 August 2026 — 94 subscribers6 August 20269 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 93–95 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
9 Aug 2026, 13:0294no change
6 Aug 2026, 09:3894first reading

Engagement

13 posts held, back to 22 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 3 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
147
Videos
50
Links
78

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Reaction mix

5 reactions across 3 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 40.0% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
❤240.0%
👍240.0%
🙏120.0%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 3 of the 13 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 5 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 13 most recent posts we hold, published 22 August 2021 to 3 June 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

3 Jun 2026, 20:21 UTC19 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @HerglowbarPhoto

ሊኖርሽ የሚገቡ እቃዎች 🛍 ሚኒ ዋሌት : 550 ብር የቦርሳ መስታወት : 500 ቀበቶ : 400 ጆሮ ጌጥ እሽግ 1800 በፍሬ 350 የሽቶ መቀነሻ : 300 የእግር ማለስለሻ ካልሲ :650 የቅባት / ሎሽን መቀነሻ : 1000 የፅጉር እስቲም : 1300 📩 ለማዘዝ @SamriiGetu ✨ነፃ ዴሊቨሪ በተወሰኑ አካባቢዎች አለን እንዲሁም ለነጋዴ በብዛት እና በቅናሽ እናስረክባለን! 🚨በቅርብ ጊዜ ውስጥ Giveaway ስለሚኖረን ቻናላችንን ተቀላቀሉ https://t.me/Herglowbar እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!

22 Oct 2025, 10:02 UTC45 views2 reactionsread 9 August 2026
Forwarded from @amharicspritualbooks

ሰሚ ጆሮ ይስጠን! በመከራ ውስጥ ነው የምንኖረው፣ ፍጥረት ሳይቀር በምጥ ጣር ውስጥ እንዳለና የእኛን መገለጥ በናፍቆት እንደሚጠባበቅ መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል(ሮሜ 8፥28)። መከራ ከየት መጣ? ፣ በመከራ ውስጥ ስናልፍ እግዚአብሔር አይቶ እንዳላየ ዝም የሚለው ለምንድን? ፣ በውኑ እግዚአብሔር በጦር አውድማ በአሰቃቂ ሁኔታ እያለቁ ላሉ ንጹሃን ግድ አይለውምን? ፣ መልካሞች ለምን ይሰቃያሉ? ፣ ክፉዎች እንደልባቸው ለምን ይፋንናሉ? ይህና ሌሎች እኩይና ስቃይ የተመለከቱ ጥያቄዎች በዘመናት ውስጥ እጅግ ብዙ ጊዜ ተጠይቀዋል። ቅዱሳት መጽሐፍት ለጥያቄዎች ምላሽን ብቻ ሳይሆን ግራ በመጋባት “ለምን?” ያሉ ቅዱሳንን ጥያቄም ይዘዋል(ምሳሌ ካሻ ዳዊትን ፣ ዕንባቆምን …

👍2

19 Sept 2025, 12:19 UTC60 views2 reactionsread 9 August 2026
Forwarded from @amharicspritualbooks

ስለጊዜ መሮጥ ሲነሳ ዘማሪ አስፋው መለሰ ትላንትን እያሰበ ዛሬ አይደለም እያለ ከዘመረበት 1998 ዓ.ም እነሆ 20 ዓመት አለፈ! እስቲ ትንሽ ስለጊዜው ርዝማኔ ይገባን ዘንድ በምሳሌ እናድርገው። እንበልና አስፍሽ ይህን ዝማሬ በልቡ እያሰበ አልያም ሊያሳትም በትበት እያለ ባለበት ሁለት እጮኛሞች ተጋቡና አስፍሽ “ትላንት ዛሬ አይደለም”ን ሲወልድ እኒህ ሐሳባዊ ባለትዳሮችም ወለዱ፤ ስለዚህ እኒህ ባለትዳሮች በትንሹ የ19 አመት ጎረምሳ/ኮረዳ አድርሰው ምናልባትም ለሃያ ምናምን አመታት ያልቀየሩትን ሕይወት ልጃቸው አንድ አመት ባልሞላ የቲክቶክ እብደት ለውጦ ይሆናል። ሌላ መሬት ላይ ያለ ምሳሌ እንስጥ ሁላችንም እንደምናውቀው የዘመን ርዝማኔ ይለካ የነበረው በመሩ …

❤2

14 Sept 2025, 11:15 UTC60 views1 reactionsread 9 August 2026
Forwarded from @amharicspritualbooks

የ4 ደቂቃ ንባብ! ሰው መንፈስ ነውን? በአማኑኤል አሰፋ ሰው መንፈስ ነውን? መጽሐፍ ቅዱስ በዘፍ 1:26 "ሰው በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ" ተፈጥሯል ሲል ምን ማለት ነው? ሰው በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ ተፈጥሯል ማለትስ "ሰው መንፈስ ነው" ማለትስ ነው? ይህና ሌሎች የቃለ-እምነት መምህራን ይህን ክፍል አስመልክቶ የሚነሱት መከራከሪያዎች ተዳሰዋል። INSTANT VIEW የሚለውን በመጫን ያንብቡ።

🙏1

2 Jul 2022, 12:40 UTCviews —

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

25 Oct 2021, 07:38 UTC270 viewsread 9 August 2026

ፊል18 ላይ #አለቅሳለሁ ይለናል ይህን ጨካኝ ሰው ያስለቀሰው ነገር ለመስቀሉ ጠላት የሆነው ምልልሳቸው ነው ይህም ምልልስ ለሰው ፅድቅን ሚያመጣ ሳይሆን #ሞት የሆነ መጨረሻ ስላለው ነው።19 አንድ አባባል አለ "ለመኖር ስትል ብላ እንጂ ለመብላት ስትል አትኑር" ሚል ሆዳችን ጌታ ከሆነ ለሱ እንገዛለን በጣም ሚከብደው ቃል እዚህ ክፍል ላይ "ክብራቸው በነውራቸው ነው" ሚለው ነው ዛሬ ላይ እንደ ክብር የያዝነው ነገር ምንድነው እግዚአብሔር ነውር ያለው እኛ ግን ክብራችንን አውልቀን ክብር ያረግነው ነገር ምንድነው መፀሐፍ ሮሜ 8:33 ላይ"የሚያፀድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኮንንስ ማነው?"ይላል ስለዚህ እግዚአብሔር የኮነነውን ነገር ክብራችን ሊሆን ይገባልን እንደ …

25 Oct 2021, 07:37 UTC208 viewsread 9 August 2026

ገላ 5 ላይ "ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በስጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፣ ስለዚህም #የምትወዱትን.ልታደርጉ.አትችሉም።" ይላል መንፈስ እንዲበረታ ብረት አናነሳም 2ቆሮ 3"መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን" ይላል የክርስቶስን መልክ ለመምሰል መንፈስ በሆነው ጌታ መንፈሳችንን ልናበረታ ይገባል የዛኔ የምንወደውን የጌታን ሀሳብ እናደርጋለን የእግዚአብሔር ሀሳብ ደግሞ ፍፁምን ደስ የሚያሰኝ ነው ምክንያቱም ነገርን በጊዜው ውብ አርጎ ስለሚሰራ…

25 Oct 2021, 07:36 UTC188 viewsread 9 August 2026

በዘመንክ አንድ ነገር ፈፅሞ አጥብቀህ ያዝ እሱም ክርስቶስን። እሱ የሌለበት ስኬት ተድላ ፌሽታ ሁሉ ከንቱ ነው። ጳውሎስ በፊልጲ 3፥9 ላይ [[በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጉድፍ እቆጥራለው፤]] ይላል ለምን ስንለው 10-11 [[ .እርሱንና .የትንሳኤውን.ኃይል እንዳውቅ #በመከራውም.እንድካፈል ፥ ወደ #ሙታንም.ትንሳኤ.ልደርስ ቢሆንልኝ #በሞቱ .እንድመስለዉ እመኛለሁ።]] ስለ እኛ ደግሞ አንድ ፍርሃቱን እያለቀሰ ይመክረናል 18[[ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና]] 19[[መጨረሻው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።]] ይለናል ጳውሎስ ብዙ የሚመካበት ነበረው ብዙ ለኑሮዉ ለስ…

17 Sept 2021, 20:49 UTC277 viewsread 9 August 2026

እንግዲህ ጳውሎስ በዚህ መፀሐፍ <<ፍለጋ የሌለውን የክርስቶስን ባለ ጠግነት>> ውረሱ እያለን ነው ኤፌ3፥8 ኤፌሶን 1፥3 [[[3 በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።]]] ስለዚህ ባለጠግነት ከማውራታችን በፊት ስለ በረከቱ ምንነት ማወቅ ያስፈልጋል 👇 ይህ ባለጠግነት እንደዘመኑ የብልፅግና ሰባኪያን ምድር ምድሩን የሚያስናፍቅ ገንዘብ ገንዘብ ሚሸት አይደለም ክብር ዝና ሀብት አያስናፍቅም አንዳንድ ሰዎች መንፈሳዊነት የሚመስል ምኞት አላቸው አትመኝ የሚለውን ቀይረውት <<ሀይልን በሚሰጠኝ>> በሚመስል ጥቅሳዊ ምኞት ውስጥ ተጠምደዋል ይሄ ኃጢአት ነው ምክንያቱም ጥረን ግ…

14 Sept 2021, 11:44 UTC147 viewsread 9 August 2026

ኤፌሶን ምዕራፍ 1 [[1 በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በኤፌሶን ላሉት ቅዱሳን በክርስቶስ ኢየሱስም ላሉት ምእመናን፤]] be ቁ 1lay ሐዋርያው በማን ፈቃድ የማን ሐዋርያ እንደሆነ ይናገራል ጳውሎስ እንደ ሌሎቹ ሐዋርያት ሹመቱን ከሌሎች እጅ አልተቀበለም ወንጌልንም ከሰዎች አልተሰበከም ሐዋ9 lay ክርስቶስ ተገልጦለት ነው ወደዚህ ጥሪ የገባው ይህም አስቦበት ሳይሆን የእግዚአብሔር እቅድና ፈቃድ ነበር ምክንያቱም እሱ የአሕዛብ ሐዋርያና ፀረ ክርስቲያን ወሪ የነበረ ሰው ነበር ነገር ግን የእ/ር ፈቃድ የክርስቶስ ሐዋርያነት ስለነበር ተቀይሯል ምንም ያህል አሳዳጅ ቢሆንም ከእ/ር እቅድ ማምለጥ አይቻልም ፥ <<የኢየሱስ ክርስቶስ…

6 Sept 2021, 04:05 UTC142 viewsread 9 August 2026

አለመደሰት አልችልም። እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ወደ ውጭ የሚፈስ ነው፡፡ ከመንፈሳችን ይነሳና ነፍሳችንን አጥለቅልቆ ወደ ውጭ ይወጣል( ፊታችን የፈካ እንዲሆን ያደርጋል):: የእውነተኛ ደስታ መነሻ ስፍራው አካባቢ አይደለም፡፡ ብዙ ሰዎች ይጠይቁኛል፤ "አስቸጋሪ ሁኔታዎችና ማይመች አካባቢ ውስጥ ሆነህ እንኳ ምትደሰትበት ሚስጥሩ ምንድነው?" ይሉኛል፡፡ መልሴ፡ "የደስታዬ ምንጭ( source) አካባቢዬና ሁኔታዎቼ አይደሉም" የሚል ነው፡፡ ጳውሎስ፡ የፊልጵስዩስ ክርስቲያኖችን "# ሁልጊዜ # በጌታ ደስ ይበላችሁ" ነው ያለው፡፡ የሚገርመው፡ ጳውሎስ ይሄን መልዕክት የተናገረው እስር ቤት ውስጥ ሆኖ ነው፡፡ ሰው፡ እስር ቤት ውስጥ ሆኖ እንዴት "#ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላች…

Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @kalu_hayal_new. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ወንጌል ይለዉጣል📖” (@kalu_hayal_new), 94 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kalu_hayal_new.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.