ቀኔን በመንፈስ የማሳልፍበት #ሚስጥር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌧🌧🌧🌧🌧🌧 #ቀናቹን እንዴት በቀላሉ በመንፈስ ማሳለፍ ይቻላል #ድንቅ ትምህርት #ከህይወቴ 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 YouTube ቻናሌ ነው👇 🚨YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q Join:- 👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall

Channel
Kali Apostolic
@kaliApostolic
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
205subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001188209914 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @kaliApostolic |
| Created | Between 1 March 2018 and 14 May 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/kaliApostolic |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 15:26 | 205 | +1 |
| 7 Aug 2026, 04:00 | 204 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:50 | 204 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 May 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 April 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
# የፍላጎታችን ገደብ... 'የዮሐንስ ወንጌል 15 : 7' "በእኔ ብትኖር ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል"። 👉 ብዙ ጊዜ አማኞች ይሄን ክፍል ሲያነቡም ሆነ ሲያስቡ ቀድሞ አይምሮአቸዉን የሚይዘው ወይም በልባቸው ቦታ የሚያገኘው ፦ የምንወደውን /መሻታችንን ሁሉ በመጠየቅ ውስጥ መልስ እንዳለ ነው። ግን ከጥያቄያችን በፊት ልናስተውላቸው የሚገቡ ሁለት መሰረታዊ ነገሮች አሉ...👇 # "በእርሱ እና በቃሉ ዉስጥ መኖር " 👉 በዚህ ክፍል ዉስጥ በግልፅ የማይታይ ገደብ አለ, አንድ በጌታ ነኝ የሚል አማኝ በጌታ መሆኑ የሚገለጠው ልቡን/አለሙን በሞላው ቃል ነው, ጌታ በዮ.ወንጌል 14 -፦ 15 -16 ላይ እንዲህ ይላል …
የእግዚአብሔር ጊዜ @KaliApostolic
#አራዳ ነኝ😉 👉አራዳ ማለት ብዙ ትርጉም ቢኖረውም እኔ እስከገባኝ #የገባው ማለት ነው 👉በክርስትና አለም #የገባህ ወይም አራዳ #ካልሆንክ ክርስትና የሚሆንብህ ሐይማኖት እና ስርአት ነው። 👉ክርስትና #ጴንጤ መሆን ሳይሆን የእግዚአብሔር #ልጅ መሆን ነው:: #ልጅነትህ ሲገባህ ወይም ሲበራልህ #ከሐይማኖት አለም ትወጣና #በአባትህ አለም ላይ እንደ #ልጅ መኖር ትጀምራለህ የአባትህ አለም የራስህ ግዛት ነውና። 👉 በአባትህ ግዛት ከወንድሞችህ ጋ #ፀልይ #ፈታ በል #ተዝናና እኔ ከወንድሞቼ ጋ #ስፀልይ አደለም #ስዝናና #ስፍታታ መገኘቱ በሐይል ይሰማኛል #መንገድ ላይ አጋንቶች በፊቴ ይወድቃሉ። 👆ይሄ ንግግሬ #ለሐይማኖተኛች ላይመቻቸው ይችላል የ…
Channel photo updated
🔥ሲሳይ:-ፀልየሐል /ሽ አንተ/ቺ:- እረ አልፀለይኩም 🔥ሲሳይ :- አሁን ከቴሌግራም ውጣ እና ቢያንስ ለ 1 ሰአት ፀልይ ማቴዎስ 26 … ⁴⁰ ወደ ደቀ መዛሙርቱም መጣ፤ ተኝተውም አገኛቸውና ጴጥሮስን፦ እንዲሁም ከእኔ ጋር አንዲት ሰዓት እንኳ ልትተጉ አልቻላችሁምን? ⁴¹ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው። 🌧🌧 #Part 2 🌧🌧 🔥ሲሳይ:- ከነጋ ፀልየሐል /ሽ አንቺ/ተ :- አዋ 🔥ሲሳይ:- ብቻ ምን አለፍህ ክብር አለ አንብበህው/ሽው አትለፊ ካልፀለይ ከቴሌግራም ውጪ/ጣ ና ፀልዪ እስቲ ልጠይቃቹ #ከመቀመጥ #ከመተኛት #ፊልም በማየት #Chat በማብዛት…
#ዘማሪ የክብር ርሀብተኛው ሲሳይ #ድንቅ መዝሙር #የሪቫይቫል ዝናብ 🌧🔥 #ደመና #ተሸክሞሟል 🌧🔥#ወጣቶች ሰምተው #Glory አጊቷቿዋል 👉👉 @SisayAzusaRevivall 👉👉 @SisayAzusaRevivall
ቆይ እውነተኛ ደቀመዝሙር ነህ?🤔 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 እውነተኛ የክርስቶስ ደቀመዝሙር ማን ነው?? 2.2 MB #Part 1 👇👇 @KaliApostolic @KaliApostolic @KaliApostolic
#Part 2🔥ቆይ እዉነተኛ ደቀመዝሙር ነህ?🤔 👇👇👇👇👇 እውነተኛ የክርስቶስ ደቀመዝሙር ማን ነው?? # part/2 👇 👇 @kaliApostolic @kaliApostolic @kaliApostolic
እኔ በጣም ተባርኬበታለው ያልተባረኩበትን መዝሙር #አለቅም ብቻ ክብር አለበት 🌧🔥🌧 Singer Henok 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
.... ✍ መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥🔥 👉 የስላሴ ሶስተኛ አካል 👉 ውበት ሰጪ 👉 ሀይል ሳይሆን ~ የሀይል ምንጭ 👉 የእውነት መንፈስ 👉 አፅናኝ 👉 ረዳት 👉 አስተማሪ 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🙏 👉 የሚናገር ~ የሚመራ ~ የሚመሰክር 👉 ለቤዛ ቀን የታተምንበት መያዣችን 👉 ዳግም ልደትን ስናገኝ ~ የተቀበልነው በዚህ ህይወት ፀንተን ለመኖር ደግሞ ~ እለት እለት የምንሞላው ! 🔥🔥🔥🔥🔥🙏 👉 የማይለወጥ፣ ሁሉን የሚያውቅ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል፣ በሁሉ ቦታ የሚገኝ፣ ዘላለማዊ የሆነ ፈጣሪ ~ እርሱ እግዚአብሔር ነው። 'የዩሀንስ ወንጌል 14 ፥ 26' አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ …
... ✍ መኖሬ 🤔 ህይወትን ያለ እግዚአብሔር ማሰብ # ብላክ ቦርድን ያለ ቾክ እንደ ማሰብ ነው,... ብላክ ቦርዱ በራሱ አለ ከመባል ውጭ ምንም ነው, ቾኩ ጥቅም ላይ እስካልዋለ ድረስ.. 👉 የኛ ህይወትም እንደዚሁ ነው, ሰው ተብለን በምድር ላይ በሁለት እግር መመላለሳችን ብቻ እርባን የለውም !! 👉👉 መኖራችን ትርጉም የሚሰጠው, መኖራችንን መኖር የሚያሰኘው የእግዚአብሄር በኛ ህይወት ውስጥ መኖር ነው። !!! "ወደ ገላትያ ሰወች 2 ፥ 20" ' ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ ፣ እኔም አሁን ህያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በስጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ ዕ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kaliApostolic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Kali Apostolic” (@kaliApostolic), 205 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kaliApostolic.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.