6 Aug 2026, 18:50 UTC441 views9 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
#Ethiopia
መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል።
መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል።
ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል።
በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያ…
😭5❤2👀1😁1
6 Aug 2026, 12:54 UTC453 views22 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @JufirstyearPhoto
#NewPresident
ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመለት
⭐ የጅማ ዩኒቨርሲቲን ላለፉት ሰባት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ፣ በአዲስ ለተሾሙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ የሥራ ርክክብ እያደረጉ ይገኛሉ።
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
🤝8😁5🤔4😭3❤2
3 Aug 2026, 02:58 UTC≈1,200 views2 reactionsread 8 August 2026 Elon Musk just said we’ll be evolved chimpanzees controlled by super-intelligent bots in 10 years and money won't matter.
Watch the simulation unfold while you're at home doing nothing:
https://youtu.be/XuoqKYxDHVc?si=Wi-BmSnRUmqB8OIs
❤1🤝1
25 Jul 2026, 12:18 UTC≈1,820 views6 reactionsread 8 August 2026 ማስታወቂያ
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 15 – 25/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናውም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
የመመዝገ…
❤5👍1
24 Jul 2026, 13:50 UTC≈1,090 views5 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @JufirstyearPhoto
#PostGraduate
ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተመዘገቡ ተማሪዎች በግቢው ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ የማደሪያ ቦታ ማዘጋጀቱን አስታውቋል።
የምዝገባ መርሃ ግብር እና ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎች በቅርቡ ይፋ ይሆናሉ።
በ2026/27 የትምህርት ዘመን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚቀርቡትን የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ለማየት የQR ኮዱን ይቃኙ።
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst
😁3❤1😭1
19 Jul 2026, 07:39 UTC≈1,590 views20 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaFile
የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን የአንድ ጊዜ የስራ ዘመን 6 ዓመት እንዲሆን የሚያዝ መመሪያ አውጥቷል።
👉 በመመሪያው ድንጋጌ መሰረት ለፕሬዝዳንትነትና የሚወዳደሩ ወንድ እጩዎች ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰርነትና ከዚያ በላይ የአካዳሚክ ማዕረግ ሊኖራቸው ይገባል።
የየትምህርት ሚኒስቴር በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚሾሙ ፕሬዝዳንቶችና ምክትል ፕሬዝዳንቶች አሰያየምን የሚገዛ አዲስ መመሪያ (መመሪያ ቁጥር 1146/2018) ይፋ አድርጓል።
ይህ መመሪያ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የነበረውን የአመራር አሰያየም ስርአት በመቀየር፣ በብቃትና በውድድር ላይ የተመሰረተ አሰራርን ለማስፈን ያለመ መሆኑን ይገልጻል።
በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲ…
❤10😁9🥰1
12 Jul 2026, 09:06 UTC≈2,290 views22 reactionsread 8 August 2026 Photo
Right now everyone is chilling in their hometown for the summer, but let's admit it—የጅማ ናፍቆት is lowkey real.
From Main Campus to Kitto Furdissa (Tech), ከAgriculture እስከ Medical... እያንዳንዱ corner የራሱ story አለው። ያንን በዝናብ እየተሯሯጡ ክላስ መግባት, ፈተና ሲደርስ የሚመጣው academic panic, እና ከክላስ በኋላ የLounge ወሬዎች... we actually miss the chaos!
አሁን ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ስለ JU ሲታወሳችሁ ወደ አእምሯችሁ የሚመጣው የመጀመሪያው random ነገር ምንድነው?
https://t.me/ju_hu…
🔥11😡8👌1🤔1🥰1
26 Jun 2026, 08:27 UTC≈2,970 views9 reactionsread 8 August 2026 🚌🚌🚌🚨🚨🚨🚨🚌🚌🚌
ሁላቹም የግቢያችን ተማሪዎች እስከ ቤታችን ድረስ ሳንተክዝ መሄድ አለብን ብለን መሄጃ ባስ አዘጋጅተናል እናም የተለያዩ አስደሳች ጨዋታዎች ይኖራሉ የመጨረሻ ትዝታ ለመፍጠር አንድ የመጨረሻ ዕድል የመጨረሻ የግቢ ጉዞ
ለዝምተኛ ሰው ቦታ አይኖረንም
🎲 Games on the bus
👉🏽Two Truths and a Lie ➡️ university edition
👉🏽Never Have I Ever➡️ campus version
👉🏽Sing-along battle➡️left side vs right side
👉🏽Guess the lecturer’s catchphrase➡️ guaranteed laughs
📝 Last Letter time capsule
🌅 Golden hour stop
🎬 Ar…
❤6😁3
25 Jun 2026, 09:23 UTC≈2,770 views4 reactionsread 8 August 2026 🚌🚌🚌🚨🚨🚨🚨🚌🚌🚌
ሁላቹም የግቢያችን ተማሪዎች እስከ ቤታችን ድረስ ሳንተክዝ መሄድ አለብን ብለን መሄጃ ባስ አዘጋጅተናል እናም የተለያዩ አስደሳች ጨዋታዎች ይኖራሉ የመጨረሻ ትዝታ ለመፍጠር አንድ የመጨረሻ ዕድል የመጨረሻ የግቢ ጉዞ
ለዝምተኛ ሰው ቦታ አይኖረንም
🎲 Games on the bus
👉🏽Two Truths and a Lie ➡️ university edition
👉🏽Never Have I Ever➡️ campus version
👉🏽Sing-along battle➡️left side vs right side
👉🏽Guess the lecturer’s catchphrase➡️ guaranteed laughs
📝 Last Letter time capsule
🌅 Golden hour stop
🎬 Ar…
❤4
21 Jun 2026, 07:35 UTC≈3,100 views11 reactionsread 8 August 2026 Photo
HP EliteBook 840 G1
✅ Core i5 4th Generation
✅ With keyboard light
✅ Screen: 14.1 inch
✅ Storage: 512GB
✅ RAM: 4GB
✅ 4 - 5 hours battery life
DM: @try_me64
❤6😁5
15 Jun 2026, 19:58 UTC≈6,410 views9 reactionsread 8 August 2026 ማስታወቂያ
ሰላም ተማሪዎች፣
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን። ዓርብ ማታ ወይም ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ከጅማ ወደ አዲስ አበባ መጓዝ የምትፈልጉ ተማሪዎች ካላችሁ እባካችሁ ያነጋግሩኝ። በሁለቱ ቀናት ውስጥ የምትመርጡትን ቀን እንድወስንና የጉዞ ዝግጅቱን እንዳደርግ አሳውቁኝ።
ከጅማ ወደ አዲስ አበባ የጉዞ ዋጋ:
1,500 ብር
አድራሻ:
Telegram: @abiman430
📞 +251 919 479 441
Announcement
Hello Students,
Peace be with you all.
If any of you would like to travel from Jimma to Addis Ababa on Friday evening or Saturday afternoon/evening, please contact…
👍5❤3💯1
8 May 2026, 08:24 UTC≈4,030 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
soft wrinkles. Hard aura😁
No iron. No filter. Just real clothes for real campus days.
👉 DM: @sophimoh
📞 Call: +251952023231
🌐 Join Telegram:
https://t.me/sophi_bonda
❤3🔥3🤝1
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @ju_hub. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.