#ሚሳኤል መቃወሚያ (Anti-missile system) ሚሳኤል መቃወሚያ (Anti-missile system) ማለት በአየር ላይ የሚመጡ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን፣ ክሩዝ ሚሳኤሎችን ወይም ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን በመለየት፣ በመከታተልና በማውደም የመሬት ወይም የባህር ሃይሎችን የሚከላከል የጦር መሳሪያ ስርዓት ነው። እነዚህ ስርዓቶች እንደ [የቻይና ዋይጄ-18] (YJ-18) ካሉ ዘመናዊ የተዋጊ መርከብ መቃወሚያዎች ጀምሮ ከፍተኛ ጥበቃ የሚያደርጉ የራዳር እና የመጥለፊያ ሚሳኤል ቴክኖሎጂዎችን ያካተቱ ናቸው። ዋና ዋና ነጥቦች፦ · ዓላማ፦ የሚሳኤል ጥቃትን በመከላከል ንብረትንና ሰውን መታደግ። · አቅም፦ እንደ [ዲ ኤፍ-41] (DF-41) ያሉ ከ…

Channel
የመንግስት ሠራተኞች የወንጌል ድምጽ
@jsusaves
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
138subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001216740605 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @jsusaves |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 8 September 2026 |
| On Telegram | t.me/jsusaves |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 09:45 | 138 | -1 |
| 8 Aug 2026, 22:45 | 139 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:19 | 139 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 December 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#ኢየሱስ ጌታ ነዉ! እና ሃሌ ሉያ! ከለሌ ሕይወት ወይም ጉባኤ ቶሎ ዉጣ! ከዉስጥ የመነጨ ኢየሱስ ጌታ ነዉ! ወይም ሃሌ ሉያ! ለማለት ከእግዚአብሔር የወጣ/የሰረፀ ሃይል ያስፈልገናል፣ ይህም የእግዚአብሔር መንፈስ ነዉ፡፡ በክርስትና ዘመን መንፈስ ቅዱስ ከለሌብህ/ሽ ክርስቲያን መሆንህ/ሽ ማረጋገጫ የለዉም! መንፈስ/ቅዱስ ማለት ፡- 1/መጽንኢ (የሚያጸና)፡- በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ገብተው የሚባዝኑት ለመውደቅ የተፍገመገሙትን እንዳይወድቁ የሚደግፍና የሚያጸና በመሆኑ መጽንኢ (የሚያጸና) ይባላል ፡፡ 2/መንጽሂ (የሚያነጻ)፡- ማለት ነው በኃጢአት የወደቁትን ከኃጢአታቸው የሚያነጻቸው ነውና መንጽሂ (የሚያነጻ) ይባላል፡፡ 3/ ናዛዚ (አጽናኝ)፡- ማለት ነው ከመን…
፩/1= ልደታ፣ ራጉኤል፣ ኤልያስ ፪/2= ታዴዎስ ሐዋርያ፣ ኢዮብ ጻድቅ ፫/3= በዓታ ማርያም፣ ዜና ማርቆስ፣ ነአኩቶ ለአብ ፬/4= ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ፭/5= ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፮/6= ኢየሱስ፣ ቁስቋም፣ አርሴማ ቅድስት ፯/7= ሥላሴ፣ ፊሊሞን፣ አብላንዮስ ፰/8= ማቴዎስ፣ ዮልያኖስ፣ አባ ኪሮስ ፱/9= ቶማስ ሐዋርያ፣ እንድርያስ ሐዋርያ፣ አውሳብዮስ፣ አርባ ሰማዕታት ፲/10= በዓለ መስቀሉ ለእግዚእነ ፲፩/11= ሃና ወኢያቄም፣ ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት ፲፪/12= ቅዱስ ሚካኤል፣ ክርስቶስ ሠምራ ፲፫/13= እግዚአብሔር አብ፣ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት ፲፬/14= አባ አረጋዊ፣ አባ ገብረ ክርስቶስ፣ ድምጥያኖስ ሰማዕት ፲፭/15= …
#ወንጌል ኢየሱስ ነዉ! "በወንጌል [በኢየሱስ] አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1፡16) ዉድ የወንጌል ቤተሰቦች ለብዙዎች ወንጌልን ለማድረስ በተለይ ጌታን ያልተቀበሉትን ADD አድርጉልን
በ40/80 ቀን የሚገኝ ክርስትና የለም #አጠገብህ ያለዉን ሰዉ ያዝ አድርግና በ40 እና 80 ቀን የሚሰጥ ክርስትና የለም በለዉ/በላት፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ክርስትና አቀባበል እንዲህ ብሎ ይናገራል፡- "ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 10፡9-10) #ስለዚህ አንድ ሰዉ ክርስትናን ማግኘት የሚችለዉ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፉ መስክሮ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልቡ ሲያምን ነዉ፡፡ እንደምታወቀዉ የ40 ቀን (ለወንድ ልጅ) እንዲሁም 80 ቀን (ለሴት ልጅ) ጨቅላ ሕጻናት ናቸዉ፡፡ እነዚህን ክርስቲያን…
#ዳግማይ ትንሳኤ "ነገር ግን ከአሥራ ሁለቱ አንዱ ዲዲሞስ የሚሉት ቶማስ ኢየሱስ በመጣ ጊዜ ከእነርሱ ጋር አልነበረም። ሌሎቹም ደቀ መዛሙርቱ። ጌታን አይተነዋል አሉት። እርሱ ግን። የችንካሩን ምልክት በእጆቹ ካላየሁ ጣቴንም በችንካሩ ምልክት ካላገባሁ እጄንም በጎኑ ካላገባሁ አላምንም አላቸው። ከስምንት ቀን በኋላም ደቀ መዛሙርቱ ደግመው በውስጥ ነበሩ፥ ቶማስም ከእነርሱ ጋር ነበረ። ደጆች ተዘግተው ሳሉ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ። ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው።" (ዮሐንስ ወንጌል 20፤24-30) #ኦርቶዶክሶችም ሆኑ ካቶሊኮች ከላይ የተጠቀሰዉን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በመጥቀስ "ዳግማይ ትንሣኤ (ሁለተኛው ትንሳኤ)" ያከብራሉ፡፡ ዳግማይ ትንሣኤ ማለት ጌታ…
የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከትንሣኤ በፊት ያለው አንድ ሳምንት ሰሙነ ሕማማት /የሕማማት ሳምንት/ በማለት ትዘክረዋለች። በሰሙነ–ሕማማት አይሁድ ጌታችንን ለመያዝ ከዕለተ ሰኞ ጀምሮ እስከ ረቡዕ ድረስ ክፉ ምክር ሲመክሩ ቆይተው በዕለተ ረቡዕ ምክራቸውን ያፀኑበት ቀን ሲሆን በዕለተ ዐርብ ደግሞ ጌታችንን የሰቀሉበት ቀን ስለሆነ ነው። . . . #ሁልጊዜ የሚገርመኝ በሰሙነ ሕማማት ምእመናን እርስ በርስ በመሳሳም ሰላምታ አይለዋወጡም። ይህም ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ሰጥቷልና ያንን ለማሰብ ነው ብላ ታስተምራለች። #ኢየሱስም ሆነ ሐዋርያት የዚህ ዓይነት አስተምህሮ አልነበራቸዉም፣ ይልቁንስ፡- "የሰው ልጅስ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ ይሄዳል፥ ነገር ግን የሰው…
ሙሐመድና ተከታዮቹ የጣዖት አምልኮ ሙሐመድ በእዉነተኛዉ አምላክ ላይ እምነት ስላልነበረዉ በጣዖት (በባዕድ) አምልኮ ያምን ነበር፡፡ ከእስልምና በፊት ዓረቦች ድንጋዮችን ያመልኩ ነበር፡፡ አንድ ድንጋይ እያመለኩ ከዚያ የተሻለና ያማረ ድንጋይ ካገኙ አዲሱን ድንጋይ ያመልኩ ነበር፡፡ “አቡራጃ አል-ዑታሪደ እንዳወሳው፡- ከዚህ ቀደም ድንጋይ እናመልክ ነበር፡፡ እናመልክ ከነበረው የተሻለ ድንጋይ ካገኘን የመጀመሪያውን ትተን አዲሱን እናመልክ ነበር፡፡ ነገር ግን ድንጋይ ካላገኘን ከመሬት አፈር እንሰበስብና በበግ ወተት ለውሰን እንዞረው ነበር፡፡ …” (ሳሂህ አን-ቡኻሪ ቅፅ 5 መጽሐፍ 59 ሐዲስ 661) ካዕባ በቅድመ እስልምና ዘመን የመራባት (ልጅን የሚሰጥ) አምላክ ተ…
#በአስተምሮ ችግር ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስን በልቡ ይዞ ከመዞር ይልቅ የእናቱን ምስል ይዞ የሚዞር ሕዝብ አለና እንጸልይላቸዉ፡፡
ዐቢይ ጾምን ለሚትጾሙ በሙሉ፡- እግዚአብሔር ጾማችሁን ይቀበለዉ፣ ይቁጠረዉ እላለሁ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር ላስታውሳችዉ በጌታ ፍቅር እለምናችኋለሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር "ኢየሱስም መንፈስ ቅዱስ መልቶበት ከዮርዳኖስ ተመለሰ፥ በመንፈስም ወደ ምድረ በዳ ተመርቶ፥. . . ፡፡" (ሉቃስ 4፡1) ጌታችን እንኳ ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት አግኝቶ ወደ ጾምና ፀሎት እንደገባ እንገነዘባለን፡፡ ስለዚህ እናንተስ እንዲትጾሙ ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት አግኝታችኋል ወይስ ቤተክርስቲያን ስላስለመደችን እንዲሁ በሰዉ ስርዓት እንጾማለን?
https://youtu.be/bH5UarDo_3c
https://www.youtube.com/watch?v=9I3tAtayx24&pp=ygUOZXl1IGNodWZhIDIwMTc%3D
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @jsusaves. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የመንግስት ሠራተኞች የወንጌል ድምጽ” (@jsusaves), 138 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/jsusaves.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.