የራስህ የሆነ የኑሮ እቅድ ይኑርህ ከሌለህ ላንተ በማይመች የሌላ ሰው እቅድ ስር ትወድቃለህ ። ለውጥን ከዘመን መለወጥ ጋር አያይዘው የሚያቅዱ ሰዎች 45% እንደሆኑ ጥናቶች ያመለክታሉ የሚሳካላቸው ግን 8% የሚሆኑት ብቻ ናቸው ።

Channel
ከጥበብ አንደበት
@johnab12
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
98subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001181629927 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @johnab12 |
| Created | Between 1 March 2018 and 27 October 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 7 October 2026 |
| On Telegram | t.me/johnab12 |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 27 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 60% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Sept 2026, 01:42 | 98 | -1 |
| 4 Sept 2026, 15:41 | 99 | -1 |
| 9 Aug 2026, 10:33 | 100 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:04 | 100 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 October 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ለልማድ መጠንቀቅ ለህይወት መጠንቀቅ ማለት ነው ።ይህን ሂሳብ ለማስላትና ለመገንዘብ የጠፈር ተመራማሪ መሆንን አይጠይቅም ። አንድን ልማድ ሊያሸንፍ የሚችለው ሌላ ልማድ ብቻ ነው ። ቀኖቻችንን የምናሳልፍበት ሁኔታ ህይወታችንን የምናሳልፍበትን ሁኔታ ጠቋሚ ነው ። "ደጋግመን የምናደርገውን ነገር ነን ። ስለሆነም ልቀትና ምርጥነት የአንድ ጊዜ ተግባር ሳይሆን የልማድ ጉዳይ ነው ። Elristotile ውብ ቀን ተመኘሁላችሁ Join us 👉@johnab12 For any comment 👉@johnab12bot
"ልማድ በመጀመሪያ እንደ እንግዳ ይመጣል ፣ ከዚያም እንደ ጓደኛ ይከርማል ፣ በመጨረሻም እንደ ጌታ ይገዛል ፣ Anonymous ከጥበብ አንደበት join us 👉 @johnab12 For any comment 👉@johnab12bot 🙏🙏🙏🙏
እኔ ልማድ እባላለሁ !!! ራስን ማሸነፍ በተሰኘው መፀሐፉ ህንንና ሌሎች ቁምነገሮችን የሚያወጋን ዕውቁ የሀገራችን ምሁር ዶ/ር እዮብ ማሞ ነው ።
ከጥበብ አንደበት 👉 ማን ትሉኛላችሁ ? እኔ ያንተ የዘወትር አጋርህ ነኝ ። ታላቅ የሆንኩ እረዳትህ ነኝ ወይም ደግሞ ከባድ የሆንኩ ሸክምህ ።ወደ ስኬት ልገፋህ እችላለሁ፣ ወይም ደሞ ወደ ውድቀትህ ልጎትትህ ብቃት አለኝ ።ሁል ጊዜ እንዳዘዝከኝ ለመሆን ብቃት አለኝ ። በየ እለቱ የምታደርጋቸውን ነገሮች ገሚሱን ለእኔ አሳልፈህ ብትሰጠኝ በአፋጣኝና በትክክለኛው መንገድ አከናውናቸዋለሁ ።ጠንከርና ጨከን ካልክብኝ በቀላሉ ልትገራኝና ልታስተዳድረኝ ትችላለህ ።አንድ ነገር በምን መልኩ መደረግ እንዳለበት አሳየኝና ትንሽ ካስለመድከኝ በኋላ በፈለከው ጊዜ ሁሉ በፍጥነት አከናውናለሁ ። ታላላቅ የሆኑትን ሰዎች ታላቅ ወደ መሆን ያመጣኋቸው ፣ የወደቁና ያልተሳካላቸውንም …
ሠላም 👋 ውድ 👉 ከጥበብ አንደበት ቻናል አድማጮች ና ተከታታዮች በያላችሁበትና በየሁኔታችሁ ፈጣሪ ፍቅርን ያብዛላችሁ 🙏🙏 ከጥበብ አንደበት ፦በአዲስ መልክ ማራኪና አስገንዛቢ በሆነ አቀራረብ ጥሩ ዝግጅት አድርገን በተለያዩ ጭብጦች ወደ እናንተ ለመድረስ ሽርጉዳችንን በማገባደድ ላይ ነን ። በአውዳችን ፦ የተለያዩ ፅንሰ ሀሳቦች ፣ ግጥሞች በፅሁፍ ና በድምፅ ፣ የአለማችን ልዩ ልዩ ምሁራን አባባሎች ፣ አዕምሮን ለማበልፀግ የሚረዱ አዎንታዊ የሳይንስ ግኝት ሀሳቦች ፣በግል ህይወቶዎ ላይ እና በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ስኬታማና በእርካታ የታጀበ አስደሳች ኑሮን ለመምራት የሚያስችሎትን የታላላቅ ስኬታማ መሪዎች ፣ ቢሊየነሮች ና ምሁራን በግል የህይወት ተሞክሯቸው ካስ…
ከጥበብ አንደበት ሰነፍ ከፀለየ ፈጣሪዬ ፡ እንድወዳት ፅድቅን ሀጢያትን ጠልቼ በጥቂት ልቅመሳት ከገነት ገብቼ ኩነኔ እንድፀየፍ ሲኦልን ፈርቼ ልማር ጎረቤቴ ሲቃጠል አይቼ ። ቻናሉን ለመቀላል 👉 @johnab12 Linkun ይጫኑ 👉 @johnab12 For any comment 👉 @johnab12bot 🙏🙏🙏🙏
የዘሪው ምሳሌ የንጉሥ ልጅ ልዑል ዘር ሊዘራ ወዶ ፣ አብዝቶ ለማግኘት ከሰብሉ ነዶ ። ሁሉ እንዲያፈራለት አንድ እንዳይሆን ባዶ ፣ በመልካም ሀሳቡ ለፍቅር ተገዶ ። ቁርጥ እንደባሪያ ለስራው ተዋርዶ ፣ ሁሉ እንዲከናወን እንዳሠበው ማልዶ ። ይዘራ ጀመረ ስልጣኑን ደብቆ ፣ በጥበቡ አርቅቆ ። ምርጫውን ችሮአቸው ነጋቸውን አውቆ ፣ ይዘራ ጀመረ ብርቱው ብርታት ታጥቆ ፣ አብዝቶ እያዘነ ተላላ ለሆነው የከበረን ንቆ ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወድቆ ፣ ተረግጦም አለፈ በአእዋፍ ተለቅሞ ። ሁለተኛው ደግሞ በአለት ላይ ወድቆ ፣ ስር ስላልሰደደ እርጥበትን ናፍቆ ፣ አለቱ ላይ ቀረ በውሀ እጦት ደርቆ ። በእሾህ መካከል ጭንጫው ውስጥ ያረፈ ፣ አድጎ እንዳያፈራ …
ከጥበብ አንደበት እኛ የዚህ ዘመን ወጣቶች እንደ ፈረስ በልጓም ወዳዘዙን የምንሄድ ሳንሆን በሀሳብ የበላይነት እና ኢትዮጲያዊነትን በማያጠለሹ እውነታዎች ላይ ለመግባባት ዝግጁ የሆንን ነን ። ! 🙏🙏🙏 ከታሪክ እንማር መስከረም 3 . 1752 እ.ኤ.አ በታላቋ የእንግሊዝ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ ተነስቶ ነበር ። ተቃውሞውም ተነስቶበት የነበረው ምክንያት የእንግሊዝ መንግስት ካላንደሩን ወደ ግሪጎሪያን ካላንደር በመቀየሩ ምክንያት ነበር ። እንግሊዞች ግሪጎሪያን ካላንደርን መጠቀም የጀመሩት 1752 እ.ኤ.አ ነበር ። ረብሻው የተነሳበት ምክንያት የእንግሊዝ መንግስት ካላንደሩን ወደ ግሪጎሪያን ካላንደር በቀየረበት እለት ነበር ።የዚያን እለትም መስከረም 3 ሶስትነቱ …
ከጥበብ አንደበት በህይወት ዘመን ሁሉ አንተው በራስህ ላይ ካደረከው ጉዳትና ጉስቁልና የበለጠ ሌሎች ሰዎች አድርሰውብህ አያውቁም ። አንተው በራስህ ላይ የምታደርሰው የጉዳት መጠን ሌሎች ሰዎች ቢያጎሳቁሉህ በዝምታ የምትሸከመውን የጉዳት መጠን ጠቋሚ ነው ። "ትላንት " ክፉና ደጉን የለየንበት አስተማሪያችን ነው ። "ዛሬ" ራሳችንን ከትናንትናው የተሻለ ሆኖ ያገኘንበትና ዳግም ዕድል የተቀበልንበት ታላቅ ስጦታ ነው ። "ነገ" ደግሞ የትናንትናው እና የዛሬው ልምዳችን ታክሎበት ለአዲስ ራዕይ የምንነሳበት ታላቅ ስጦታ ነው ። ከጥበብ አንደበት Join us @johnab12 For any comment 👉 @johnab12bot 🙏🙏🙏🙏
ደሊላ ታጥባና ተጣጥና አምራ እንደ ጨረቃ ባልቦ በጌጣጌጥ በብልጭልጭ ደምቃ ተነስንሳ ሽቶ ጸጉሯን አበጥራ ማራኪ ጡቶቿን ወደፊት ወድራ ፈክታ ተኳኩላ መንገድ ላይ ጠብቃ ሽርክ ተፈራርማ ከሲኦል አለቃ በለስላሳ ጣቷ እየዳበሰችኝ ከጭኗ አስተኝታ ጸጉሬን የላጨቺኝ በፍቅሯ ወድቄ ሆኜላት ተላላ ያሳጣችኝ ክብሬን አለም ናት ደሊላ ። መራራ ፅዋ በተመስገን ማሞ 2010 ዓ.ም ከጥበብ አንደበት Join us 👉 @johnab12 For any comment 👉 @johnab12bot 🙏🙏🙏🙏
ከጥበብ አንደበት ያልተፀየፍከውን ነገር አታሸንፈውም ፣ ያልወደድከውን ነገር በጥብቅ አትከታተለውም ፤ " ህይወት ብስክሌት እንደመንዳት ነው ።ሚዛንህን ለመጠበቅ ካለማቋረጥ መንቀሳቀስ የግድ ነው " Albert Einstenin ከጥበብ አንደበት join us 👉 @johnab12 For any comment 👉 @johnab12bot 🙏🙏🙏🙏 21-3-2013 ዓ.ም
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @johnab12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@johnab12 named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 16 posts, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ከጥበብ አንደበት” (@johnab12), 98 subscribers as measured 28 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/johnab12.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.