✅ለአዋሽ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች❗️ ✅መገበያየት አሁን ከምንጊዜውም በላይ ቀላል ሆኗል! የተለያዩ እቃዎችን ኮስሞ ሽቶ ኤሌክትሮኒክስ ስልኮች ሲኒ ብርጭቆ ወ.ዘ.ተ በተመጣጣኝ ዋጋ ነፃ ዴሊቬሪ ጨምሮ በ አሉበት አድራሻ እናደርሳለን ✅የአዲሱን የ 'አዋሽ ኦንላይን ገበያ' wbsite በመጠቀም ማንኛውንም የፈለጉትን እቃ በስልክዎ በቀላሉ ይዘዙ ያሉበት ድረስ deliver እናረጋለን። ከስር ባለዉ ሊንክ ይዘዙን ይግዙ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://hasenmuhe48-boop.github.io/Awash-online-gebeya/

Channel
ፈገግታ ሱና ነዉ
@islamawi_keldoch
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,281subscribers
+1 since we began measuring on 9 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001882434714 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @islamawi_keldoch |
| Created | Between 1 October 2022 and 30 September 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 September 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/islamawi_keldoch |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 03:18 | 1,281 | +1 |
| 14 Sept 2026, 11:40 | 1,280 | +3 |
| 11 Sept 2026, 06:41 | 1,277 | -3 |
| 9 Sept 2026, 01:22 | 1,280 | no change |
| 9 Sept 2026, 00:47 | 1,280 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 16 November 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 6s
- Average length
- 6s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
1,044 reactions across 19 posts, in 16 distinct kinds. The most used accounts for 41.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 😁 | 430 | 41.2% | |
| 👍 | 293 | 28.1% | |
| ❤ | 168 | 16.1% | |
| 🥰 | 66 | 6.32% | |
| 😐 | 15 | 1.44% | |
| 🤣 | 15 | 1.44% | |
| 👏 | 12 | 1.15% | |
| 🤔 | 12 | 1.15% | |
| 🤮 | 9 | 0.862% | |
| 😢 | 8 | 0.766% | |
| 🔥 | 6 | 0.575% | |
| 🥴 | 4 | 0.383% | |
| 💯 | 2 | 0.192% | |
| 🤩 | 2 | 0.192% | |
| 🤨 | 1 | 0.096% | |
| 🥱 | 1 | 0.096% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1,044 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 16 November 2024 to 7 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
😳ባሏን #የገደለው #መርዝ //ይነበብ// ከእለታት በአንድ ቀን አንዲት ውብ የሆነች ልጃገረድ ባገባች በሁለተኛ ዓመቷ ትዳሯ ምርር ስላላት ባሏን ለመግደል ፈለገች። ይህች ቆንጆ ልጅም ወደ እናቷ ቤት በመሄድ "እናቴ የባሌ ነገር አድክሞኛል የሚያደርጋቸው ነገሮች ሰልችተውኛል፣ለእኔ አያስብልኝም፣ዞር ብሎ እንኳን አያየኝም እኔንጃ ከሌላ ሴት ጋር የጀመረው ነገር አለ እርሱን ገድዬ መገላገል እፈልጋለሁ በአንድ በኩል ደግሞ ህግ ያስረኛል ብየ እፈራለሁ እና እባክሽ እርጅኝ?አለቻት። እናቷም:-እሺ እረዳሻለሁ የእኔ ውድ ልጅ ግን መጀመሪያ የምታደርጊያቸው ነገሮች አሉ አለቻት።ልጅቷም:አንቺ ያልሽኝን ነገሮች በሙሉ እፈጽማለሁ አለች። እናትየዋም:-ባልሽ ሞቶ አስከሬ…
👍45❤27👏7🔥1
😁 ፈገግታ ሱና ነዉ😁 አንድ ሰዉዬ ሁለተኛ ሚስት ማግባት ፈለገና ለሚስቱ ሳይነግራት የሚያገባትን ሴት ይፈልጋል. ከዛም የሚፈልጋትን ሴት ያገኛል. የኒካቸዉንም ቀን ጁመዐ እንደሚሆን ተነጋግሮ ወደ ቤቱ ይመለሳል.ቀኑም ሐሙስ ነበር የመጀመሪያ ሚስቱም ባሏን በእንክብካቤ ተቀብላዉ እራት በልተው ይተኛሉ. ባልየዉ በጥዋት ተነስቶ ሚስቱ ያቀረበችለትን ቁርስ ይመገባል ምን እንደሆነ ባያዉቅም በጣም እርቦት ነበር ከዛም በመቀጠል ምግቡን ሲጨርስ በጣም የሚያምር አለባበስ ይለብሳል. ሚስትየዉም ምነዉ ዛሬ ምን አለ እንዲህ የዘነጥከዉ ስትል ጠየቀችዉ እሱም ያዉ ጁመዐም አይደል ለዛ ነዉ ሲል መለሰላትና ሽቶዉን ተቀብቶ በመዉጣት ላይ ሳለ ሚስትየዉ አሁን ቀጥ ብለህ ወደ ቤ…
😁43👍17❤13🤣13
የሴት ልጅ እድሜ እና የመግሪብ ወቅት መቼ እንዳለፈ አያስታውቅም መህራችሁን ቀንሳችሁ በጊዜ አግቡ 👍
❤16🤔4👍3
አንድ ባል ሚስቱ በጣም ስታናድደዉ ድሮዉንስ ሴቶች ምን ኸይር አላችሁ እንኳን ለኛ ለነብዩሏህ ዩሱፍ ያልተመለሳችሁ እሳቸዉን እስር ቤት ያስገባችሁ እናንተ ናችሁ አላት ሚስቱም በመናደድ ስሜት ሆና . . እናንተ ወንዶቹ መጀመሪያ ጉድጉዋድ ዉስጥ ጥላችኋቸዉ ባትሄዱ ኖሮ የት እናገኛቸዉ ነበር።😅😅 ብላ ጪጭ አስባለችዉ 🤣🤣 እረ የሴቶች መልስ ግን ምላጭ ነዉ ይቆራርጥሀል 😆😆😁
😁21❤6💯2
cross መስራት ማፈልግ በዚህ አዋሩኝ ከ 1k subscriber በላም ያላችሁ 0944530534
❤3
እኔ ብቻ ነኝ የጁሙአ ቀንን . . ዝም ብዬ የምወደው ❤️❤️❤️ መልካም ጁምአ 🥰🥰🥰 በነብዩ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ ላይ ሰለዋት ማዉረድ እናብዛ اللهم صلي وسلم على نبينا محمد
❤25🔥2
በጠራራ ፀሀይ አመድ ላይ እየሸናህ አንዱ ጂን በጥፊ በእርግጫ ካሟገገህ በኋላ ሰዎች አይዞህ ተረጋጋ ሲሉህ . . 'እረ ልቀቁኝ ሳይደገመኝ ልሩጥበት'😂😂 ወንድሜን በጭራሽ አመድ ላይ እንዳትሸና የጂን መጫወቻ ነዉ የምትሆነዉ☺️☺️
😁15❤4
😃 ፈገግታ ሱና ነዉ 😁 በ ሱኡዲ አረቢያ ባለሀብቶች ጀለብያ ስለመመፅወት እያወሩ ነበር አንዱ እናም የ አንዱ ጀለብያ ዋጋ ወደ ኢትዮጰያ ብር ሲቀየር 50000 ነዉ ሚሆነዉ ከዛም 50 ጀለብያ ገዛሁ ይላል ሌላዉ 100 ሌላዉ 80 እያለ ቀጠሉ አንዱን ሚስኪን አንተስ ሲሉት . . . ለኔስ አብሽሩ ከሚስኪኖቹ እካፈላለሁ 😁
😁22🥰14🤔8❤6😐4
😁ያሸህ አዞ መብላት ይቻላል . . . . . . ቀድሞ ካልበላህ ይቻላል😁
😁70👍15❤2🤣1
ፈታ በሉልኝ ዉዶች 😂😂😂 አንድ ሸህ በመንገድ ሲሄዱ አንድ እግረኛ እንዲህ አላቸዉ ''ያሸህ እርሶ እንግዲህ ወሳኝ የሀይማኖት ጥያቄ ሲጠየቁ እርሶ ይመልሳሉ ፣ ደሞ አላዋቂዉ የኔቢጤዎች ሲጠይቁ ደሞ እኔ እመልሳለሁ'' አላቸው ። ከዛ በመንገድ አብረዉ ሲሄዱ አንድ ሰዉ መጣና ''ያሸህ ሰይጣን ጥርሱ ስንት ነዉ አላቸዉ😂" እግረኛው ሰዉዬ እኔ ልመልስለት ሲላቸዉ እሺ መልስለት አሉት ። ከዛም '' ''አንተ ጓደኛዉ እያለህ አንተ ቁጠረዉ እሳቸዉ የት ያገኙታል አብረኸው የምትዉለዉ አንተ😂😂 ብሎ መለሰለት ።
😁50👍9❤8🥰4😐4🤣1🥱1
ለአንድ ሸህ በአንድ ወቅት የተላከዉ የፈትዋ ወረቀት ባሌ በጣም ይበሳጫል በትንሽ በትልቁ ዝም ብሎ ይመታኛል ለቤተሰቡ ተናገርኩ ምንም መፍትሄ ግን አላገኘሁም አንዷ ጓደኛዬ አለችኝ ዝም አትበይው ሲመታሽ ምቺዉ አለችኝ😳 ከዛም አንድ ቀን ሊመታኝ ሲመጣ በሪሞት ፈነከትኩት 😂💪ከዛ ሲመታኝ እኔም እሱን መታዋለሁ እኔን ለመምታት እሰኪፈራ ድረስ🤣 ከዛ ከግዜያት በኋላ በጣም ስመታዉ እኔን መፍራት ጀመረኝ። ቀስ በቀስ መምታቱን ትቶ ስርአቱን ይዞ መኖር ጀመርን❤️። እሷም ስትናገር . . የሰራሁት ነገር ትክክለኛ እንዳልሆነ አቃለሁ ግን ከዚህ የተሻለ መፍትሔ አላገኘሁም 🤣🤣 አለች ደሞ የሷን ምክር ስሙና እኛንም ደብድቡን 😆🤣🤣 በሴትየዋ ድርጊት ትስማማላችሁ???
👍79😁15❤5🥴4🔥1🤨1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @islamawi_keldoch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@FKR_ESKE_JENET · 29,852
Telegram ranks this channel #27 of 61 here — alongside 60 others — read 9 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፈገግታ ሱና ነዉ” (@islamawi_keldoch), 1,281 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/islamawi_keldoch.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.