🌷🌷ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ🌷🌷 • ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው • ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን • ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን • አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ • አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው) • እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ …

Channel
FIE
@iqirah
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
5subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001457785756 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @iqirah |
| Description | https://t.me/jemalkdr Foundation of Islam Education |
| Created | Between 1 April 2019 and 14 May 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/iqirah |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 23:31 | 5 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:24 | 5 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 May 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 30 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 63
- Videos
- 5
- Links
- 19
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
ውድ የሳፋሪኮም ቤተሰቦች ወደ ቻናላችን ከገቡ በኋላ እና Forward ካደረጉ በኋላ ሙሉ ስማችሁን ለመላክ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ በተጨማሪም ስማቹ ያለወጣ በትዕግሥት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቆታለን ። ⤵️ @SafaricomGiveawayBot https://t.me/OfficialSafaricom
🌼መስቀል በዐል ስጦታ ከ ዳሽን ባንክ 🌼 እስከመስከረም 17 የሚቆይ ለ ቴሌግራም ቻናላችን ተከታይዎች! ዳሽን ባንክ ለዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል #የ 600 ሚሊዮን ትርፍ #ያጋሩ ይሸለሙ https://t.me/dashen_banketh እንኳን ደስ አላቸችሁ ዳሽን ባንክ ሀብት 600 ሚሊዮን ምክንያት በማድረግ በባንካችን ፕሬዝዳንት እስከ መስከረም_5 ብቻ የሚቆይ #የቴሌግራም_ገፅ ማነቃቂያ የሚሆን ሽልማቶች ተዘጋጅቷል። https://t.me/dashen_banketh ባልነው መሰረት የያጋሩና ይሸለሙ ውድድር አሸናፊዎቻችን በአስገራሚ ስጦታዎች ለመሸለም ተዘጋጅተናል! የእንኳን ደስ አላችሁ https://t.me/dashen_banketh ያስተውሉ ዕጩ ለመሆን መጀመ…
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ /አረፋ/ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡በዓሉ የፍቅር የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። Wisdom computer and language training center @Wiz2013 Bagaa Ayyana Idil-Arafaattiin nagayan isiinin gahee, Ayanii kan jalalaa, kan nagaya fi kan gamachuu issiinif akka ta'uu hawiinaa. Wisdom Computer and language training center @Wiz2012
:::::::::#ነገ_እንፁም_ሁላችንም:::::::: በአላህ ፈቃድ የዓረፋ ቀን ዙልሂጃ 09/1442 የሚሆነው ሰኞ ስለሆነ ሰኞን ዙልሂጃ ዘጠነኛዋን ቀን መፆም የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሰርዝ ረሱላችን ﷺ የነገሩን ስለሆነ ማንኛውም ሙስሊም እንዳይረሳ ሁሉም ተስፋ አድርጎ አላህ ተቀባይነት እንድንሆን በፆም እንዳትረሱ በድጋሚ ለሌሎች ሼር አትርሱ እነሱ እንዲሰሙ ይደሰቱ @jemalkdr
🔖ጁምዕ 🔖 🌴የጁምዓ ሰላት በያንዳንዱ ሙስሊም በሆነ ወንድ ላይ ግዴታ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡- ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ اﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮا ﺇِﺫَا ﻧُﻮﺩِﻱَ ﻟِﻠﺼَّﻼَﺓِ ﻣِﻦ ﻳَﻮْﻡِ اﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﻓَﺎﺳْﻌَﻮْا ﺇِﻟَﻰٰ ﺫِﻛْﺮِ اﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺫَﺭُﻭا اﻟْﺒَﻴْﻊَ ۚ ﺫَٰﻟِﻜُﻢْ ﺧَﻴْﺮٌ ﻟَّﻜُﻢْ ﺇِﻥ ﻛُﻨﺘُﻢْ ﺗَﻌْﻠَﻤُﻮﻥَ ‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡›› ጁምዓ 9 ነብዩም (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ‹‹አቅመ አዳም በደረሰ በያንዳንዱ ሰው ጁምዓ ግዴታ (ዋጂብ) ነው››[ነሳኢይ 1371] በሌላም ሐዲስ ነብዩ (ﷺ…
Jazakumulahu keyiran
ለሁሉም ሙስሊም የተላለፈ መልዕክት‼ ========================== «ሃሳቡን በአስቸኳይ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ላልሰማ እናሰማ!» || ✍ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ፕላትፎርሞች በፍልስጤማውያን ላይ በእስራዔል እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የሚያጋልጡ ገጾችን በማገድ የዲጂታል አፓርታይድ አፈናቸውን አጠናክተው ቀጥለዋል። በዚህም የተነሳ ሙስሊሞች ፌስቡክ ላይ ባደረጉት አድማ Play Store ላይ የፌስቡክ Rating በሁለት ቀን ውስጥ ከ4.2 ወደ 2.8 ወርዷል። ይህ ያውም ሁሉም ሳይቀናጅ ሆኖ ነው! የሚዲያዎቹ አፈና የቀጠለ ስለሆነ፤ በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞችና በፍልስጤማውያን ላይ በጽዮናውያን እየተፈጸመ ያለውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለሚያወግዝ ማን…
➧ትክክለኛው ሸሪዓዊ ሒጃብ አለባበስ የሚባለው የትኛው ነው ? ►ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ይሄን ጥያቄ ተጠይቀው እንዲህ በማለት መልስ ሰጡ ፡ ➤ ሸሪዓዊ ሒጃብ ማለት ሴት ልጅ መግለጥ የሌለባትን ነገሮች ሁሉ መሸፈን ወይንም መሸፈን ያለባትን ነገር ሁሉ መሸፈን እንደማለት ነው። ▮ ከዛም የመጀመሪያው ልትሸፍነው የሚገባ የሚሆነው የሰውነት ክፍሏ ፊት ነው። ምክንያቱም የሴት ልጅ ፊቷ በዋናነት ወንዶች የሚፈተኑበትና እርሷን እንዲከጅሏት የሚገፋፋቸው ትልቁ የፊትና ቦታ ነውና። ስለዚህ ሴት ልጅ ከዘመዷቿ በስተቀር ከየትኛውም አጅነቢ ወንድ (ባዕድ ወንድ) ፊቷን ልትሸፍን ግድ ይላታል። ፊቷን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ዋጂብ (ግዴታ) ነው። ▮ አንዳንዶች ሸሪዒዊ ሒጃብ ማለት…
#መረጃ ጤና ነክ ✍️ አስገራሚ የካሮት ጭማቂ ጥቅሞች ✔️-በሽታ የመከላከልን አቅም ለማሻሻል እና የልብ በሽታን ለመቆጣጠር ይረዳል ካሮት በቫይታሚን ኤ እና ቤታ ካሮቲን (beta-carotene) የበለጸገ ስለሆነ ጀርሞችን ለመከላከል የልብ በሽታን እና ስትሮክን ለመከላከል በጣም ውጤታማ ነው። ✔️-ኮሌስትሮልን ይቀንሳል በካሮት ጭማቂ ውስጥ የፖታሺያም መገኘት ኮሌስትሮልን ለመቀንስ ይረዳል። ✔️-ውጪያዊ ቁስል በፍጥነት እንዲድን ይረዳል የካሮት ጭማቂ ቫይታሚን ሲ ስላለው ቁስል በቶሎ እንዲድን ይረዳል። ✔️-የአጥንትን ጤና ያሻሽላል በካሮት ጭማቂ ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ኬ፣ በሰውነት ውስጥ ለፕሮቲን-ግንባታ ሂደቱ አስፈላጊ ነው። በተጨማሪም ካልሲየምን …
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅ ☞ለአስተዋዮች ብቻ! ★★★★★★★ ⇨አንዲት እጅግ በጣም ቆንጆ ሴት ሐጅና ዑምራ ለማረግ ወደ መካ አቀናች። ጀምረተል ዐቀባ አካባቢ ሆና ጠጠሮችን ስትወረውር ገጣሚው ዑመር ኢብን አቢ ረቢዐ ተመለከታት። ይህ ሰው ፍቅር አዘል በሆኑ ግጥሞቹ ሴቶችን የሚያስቸግርና የሚያባብል በሴት ፍቅር የተለከፈ ነበረ። ጠጋ ብሎ አናገራት መልስ አልሰጠችውም። በሁለተኛው ቀንም አናገራት። እሷም "ዞር በልልኝ! የተከበረው የአላህ ቤት ውስጥ እንዲሁም በተከበረ ቀን ውስጥ ነው ያለሁት! " ብላ ኮስተር አለችበት። ችክ ብሎ ይለማመጣትና ይገጣጥምላት ጀመረ። እሷም የጉዳዩን ሁኔታ መጋለጥ ሰግታ መወርወሯን ትታ ወደ ድንኳኗ ተመለሰች። በሶስተኛው ለሊት ወንድሟን…
ኢውሮፖ ውስጥ የሚገኝ ዩኒቨርስቲ... አዳራሹ በተማሪዎች እና ጥሪ በተደረገላቸው ምሁራን እንግዶች ጥቅጥቅ ብሎ ሞልቷል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት አጠር ያለ ንግግር ካደረገ በኋላ የሀገሪቱን ሊቀ-ጳጳስ ወደ መድረክ ጋብዞ ወረደ። ጳጳሱ ረዘም ያለ ሰዐት ንግግር አደረገ'ና፦ «ከመድረክ ከመውረዴ በፊት እዚህ አዳራሽ ውስጥ የምትገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮችን 2 ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።» አዳራሹ ውስጥ ፀጥታ ሰፈነ፤ ሁሉም ከመድረክ የሚሰነዘረውን ጥያቄ ለማደመጥ ትኩረቱን ከመድረኩ ላይ አደረገ። ከአደራሹ ውስጥ የሚገኙ ውስን ቁጥር ያላቸው ሙስሊም ተማሪዎችም ከጳጳሱ ለሚሰነዘረው ጥያቄ መልስ ለመስጠት ራሳቸውን አዘጋጁ። ጳጳሱ ጥያቄውን ጀመረ፦ «እናንተ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @iqirah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 4
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 4
- vacant every time we have ever looked
@iqirah named 4 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
named in 1 post, 13 August 2026 – 13 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“FIE” (@iqirah), 5 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/iqirah.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.