ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በ @Aries4Cyber አውሩኝ አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው በ 2018 & 2019 የተከፈተ ከሆነ 200 ብር 2020 & 2021 የተከፈተ ከሆነ 100 ብር 2022 የተከፈተ ደሞ በ 50 ብር እየገዛን ነው 3 እና ከዛ በላይ ግሩፕ ለሚሸጥ ሰው 25 ብር ካርድ ጭማሪ ይላክለታል አስታውሱ ሜምበር ቢኖረውም ባይኖረውም ችግር የለም ዋናው የተከፈተበት ቀ…

Channel
@Inspiration
@inspiration4WORLD
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
89subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001344752771 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @inspiration4WORLD |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 October 2026 |
| On Telegram | t.me/inspiration4WORLD |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 27 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 70% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Oct 2026, 12:58 | 89 | -1 |
| 26 Sept 2026, 12:21 | 90 | -1 |
| 9 Aug 2026, 14:15 | 91 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:20 | 91 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 6 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 9 December 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው ! ነገሮች ተስፋ ሊያስቆርጡህ ወደ አንተ ሲመጡ ሶስት ነገሮችን አስብ ፈጣሪ - ከአንተ ጋር እንደነበረ - አሁንም ከአንተ ጋር እንዳለ እና - ወደፊትም ከአንተ ጋር እንደሚኖር ስለዚህ ወዳጄ ሁሉን ነገርህን በፈጣሪህ ላይ ጣልና የሚጠበቅብህን ስራ እርሱ ለሁሉም ምክንያት አለው ! የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏 @inspiration4WORLD የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ቦታህ ላይ ጠንክር! ጦጣ ዛፍ ይወጣል አዞ ውሀ ውስጥ ይሄዳል ይሄ የነሱ ተፈጥሮ ነው አዞ ዛፍ ላይ በመውጣት ከጦጣ ጋር ከተወዳደረ ከንቱ ድካም ነው ስለዚህ እኛም እንደዛው ነን ሁላችንም የየራሳችን የሆነ የተሰጠን ጥበብ አለን አንድ ካልሆንን ብለን በማይሆን ውድድር ውስጥ ብንገባ ግን ከኛ የሚባክነውን ጥበብ አስቡት ጎበዝ ሯጭ ሆነህ ተፈጥረህ በግድ ዶክተር ካልሆንኩ ካልክ ምን ሊፈጠር እንደሚችል? ስለዚህ የሆነ ቦታ ላይ ጀግና ሆነህ ሌላ ቦታ ላይ ግን ልታሸንፍ ባለመቻልህ በራስህ እንዳታዝን ያንተ ያልሆነ ቦታ ያንተ አይደለም ስለዚህ መታገልህን ተውና በቦታህ አሸንፍ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspiration4WORLD የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
ከውጥረትህ ውጣ! የሰው ልጅ የሚደክመው የሚረሳው የሚጨነቀው አዕምሮው እረፍት ሲያጣ ነው እንጂ አካሉ ስራ ስላበዛ አይደለም፤ የምትሰራው ስራ ወይም የምታስበው ሀሳብ ከበዛብህ ትንሽ ግዜ ለራስህ ስጠው ፤ እረፍት አድርግ ተረጋጋ ራስህን ሰብስብ እና ደግመህ ተነሳ ያኔ ሁሉም ነገር ካሰብክበት በላይ ሲቀልህ ታየዋለህ! መልካም ሰኞ ተመኘን🙏 @inspiration4WORLD የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ያንተ ህግ ቢሆንስ ? አንዳንድ ሰዎች የሚያናዱን መጥፎ ሆነው ሳይሆን እኛ የኛ ህግ ካልተከበረ ብለን ስለምናስብ ነው። እኛ የምናምንበትን ሌሎች ላያምኑበት ይችላሉ ፤ እኛ በተረዳንበት መንገድ ሰዎች ላይረዱ ይችላሉ በተጨማሪም እኛ ባየንበት መንገድ ነገሩን ላያዩ ይችላሉ። እኛ ለፍቅር ፣ ለጓደኝነት ፣ ለጤና ፣ ለስራ ፣ ለትዳር ያስቀመጥነው ህግ ለነሱ ደግሞ ሌላ ሊሆን ይችላል ቆም ብለን በሌሎች ሰዎች አይን ማየትን ያሻል ። መልካም እለተ ሰንበት 🙏 @inspiration4WORLD የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ራስህን መጉዳት አቁም! ፀሀይ ስትጨልም ስራ አቁማ አይደለም፤ ሌላኛውን የመሬት ክፍል ልታበራ ዞር ብላ ነው። እናቱ ገበያ የሄደችበት ልጅ እናቱ ከሞተችበት ልጅ እኩል ያለቅሳል፤ ግን እኮ መመለሷ አይቀርም። ህይወትን በቀጥታ እየተረጎምክ ራስህን መጉዳት አቁም! የተወሳሰቡና ግራ ያጋቡህን ነገሮች ተረጋግተህ በተለየ መንገድ ለማሰብ ብትሞክር ብዙ እንቆቅልሽ ትፈታለህ። ኑሮ፣ ስራ፣ የፍቅር ግንኙነት የፈተና ድንጋይ ሲወረውሩብህ አንተ ሰብስበና ተዓምረኛ ቤት ስራበት! ልዩ ቀን ተመኘንላችሁ🙏 @inspiration4WORLD የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ድፍረት ማለት ያለ ፍርሀት መኖርና እየደነፉ ማውራት ማለት ሳይሆን ፣ ከሚገባው በላይ ብንፈራና ብንደነግጥም እንኳን ያሰብነውን ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ አለማለት ነው ። በአስቸጋሪ ጊዜና ሁኔታ ውስጥ ተረጋግቶ መውጫ ቀዳዳ በመሻት መውጣት የድፍረት አንድ አካል ነው። ድፍረት ማለት የፍርሀት አለመኖር ሳይሆን ፍርሀት ላይ የምንቀዳጀው ድል እንደሆነ ተማርኩ፤ ጀግና የሚባለው ፍርሀት የማይሰማው ሳይሆን ፍርሀትን መማረክ የቻለው ነው። — ኔልሰን ማንዴላ ጣፋጭ ማክሰኞ ይሁንላችሁ @inspiration4WORLD የእናንተው ምረጥ ጓደኛ 😊
አጋጣሚ ነው ! ሰዎች ቃለ መጠይቅ ሲጠየቁ አስቸጋሪ የህይወት አጋጣሚ ካላችሁ አካፍሉን ተብለው እንጂ አስቸጋሪ ህይወትህን አይባሉም ምክንያቱም ህይወት እና የህይወት አጋጣሚ ሌላ ናቸው። በህይወት አጋጣሚ ህይወትህን አትለካ ! ማራኪ ከሰዓት ተመኘን 🙏 @inspiration4WORLD የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @inspiration4WORLD. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“@Inspiration” (@inspiration4WORLD), 89 subscribers as measured 6 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/inspiration4WORLD.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.