ሠዎችን ለመቀየር መታገል ወይንም ሠዎች እኛ የምናስበውን እንዲያስቡ ፤ እኛ የምንወደውን እንዲወዱ ፤ እኛ የምንደግፈውን ደግፈው የምንጠላውን እንዲጠሉ ሠዎች ላይ ጫና ማሳደር ጤናማ ባህሪ አይደለም። በአለማችን ብዙ አይነት ባህልና አስተሳሰቦች እንዳሉ አዕምሯችንን አስፍተን ማየት ስንችል የእኛ አመለካከት ብቻ ብቸኛው መንገድ እንዳልሆነ እንደውም ከእኛ በተሻለ ነገሮችን የመከወን ብቃት ከሌሎች ልንማር እንችላለን። የኔ መንገድ ብቻ ትክክል ነው ብሎ ማሰብ ሠፊውን አለም አለመረዳትና የሌሎችን ታሪክ ፥ ባህል፥ አስተሳሰብ ካለመረዳት ብሎም በያዝነው ነገር ፍርሀት እንዳለብንና የሌሎችን ድጋፍ እንደምንፈልግ ያሳያል። ስለዚህም የእኔን አስተሳሰብና እምነት ብቻ ካልተቀበላ…

Channel
INSIGHT HUB
@insighthub7
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
164subscribers
-7 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001457196187 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @insighthub7 |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 October 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 October 2026 |
| On Telegram | t.me/insighthub7 |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 25 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 64% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Oct 2026, 10:21 | 164 | -1 |
| 15 Sept 2026, 00:58 | 165 | -1 |
| 7 Sept 2026, 05:37 | 166 | -1 |
| 30 Aug 2026, 06:38 | 167 | -3 |
| 16 Aug 2026, 17:48 | 170 | -1 |
| 8 Aug 2026, 14:47 | 171 | no change |
| 7 Aug 2026, 16:29 | 171 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 33s
- Average length
- 31s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ጠንካራ ሠዎች አቅማቸውን ለማሳየት አይጣጣሩም። ጠቢባን ብዙ ጊዜ ዝምታን ይመርጣሉ። ዕውነተኛ ነገር ማንነቱን ለማሳየት ፉክክር ፣ ጩኸትንና ግርግር አያስፈልገውም።
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Channel name was changed to «INSIGHT HUB»
በስራ ቦታም ሆነ በግል ህይወት ሁሉንም ነገር ለብቻዬ ላድርግ ማለት አላስፈላጊ ጫናን፣ የጊዜ መባከንን እና የስራ ጥራት መጓደልን ያስከትላል። አንድ አለቃ ወይም ግለሰብ ሁሉንም ነገር እኔ ብቻ አውቃለሁ ከማለት ይልቅ፣ ስራዎችን እንደየችሎታው መከፋፈል፣ የባለሙያዎችን ምክርና ድጋፍ መቀበል እንዲሁም "እኔ ብቻ" ከሚል አስተሳሰብ ወጥቶ "እኛ" ማለትን መልመድ ለስኬት ወሳኝ ነው።
ፈጣን ውሳኔ እንድትወስን ግፊት ሲደረግብህ ይህንን አስታውስ፦ መቸኮል አብዛኛውን ጊዜ የችግር ምልክት (Red Flag⚠️) ነው። ከፍተኛ ግፊት የሚያደርጉ የሽያጭ ሰዎችን እንደ ምሳሌ ውሰድ፤ ችግሮቻቸውን በችኮላ ለመሸፈን ሲሉ ውሳኔ እንድትቸኩል ያስገድዱሃል። 💡 አንድ እድል ወይም ስምምነት በእርግጥ አስተማማኝ ከሆነ፣ ለምን መቸኮል አስፈለገ? 💡 ጊዜህን ውሰድ፦ መቸኮል ሙሉ በሙሉ ያላመንክበትን ነገር እንድታደርግ ያስገድድሃል። 💡 በስሜት አትወሰን፦ የማንኛውም ነገር አስተማማኝነት የሚረጋገጠው በጊዜ ሂደት ውስጥ እንጂ፣ በችኮላ በሚወሰን ስሜታዊ ውሳኔ አይደለም። 💡 ይለፍህ፦ ለማሰብ ጊዜ ስለጠየቅክ ብቻ የሚያመልጥህ 'ዕድል' ካለ፣ ይለፍ። በችኮላ ወስነህ ዕድሜ …
ሳነበው የገረመኝ ክፍል ነው። ጅል ለራሡ የማያውቅ የራሡን ህይወት በራሱ እጅ የሚያበላሽ ሰው ይመስለኛል። ሠው በህይወቱ ላላሳካቸው ነገሮች ባለማወቅ ሌላውን ሰው ይወቅሳል ነገር ግን በአብዛኛው ከራስ ሞኝነት በላይ ለራስ ጠላት የለም። ህይወታችንን በአግባቡ እንድንመራ ማስተዋሉን ይስጠን።
Maturity is knowing that fast isn't the same as forward. We often rush decisions out of a fear of missing out, only to find that haste creates the very obstacles we were trying to avoid. Take the time to breathe, analyze, and choose wisely. However, don’t make a mistake waiting for the right time for stalling. 🪔 I’ve learned that the best decisions are made with a cool head and a steady heart. Never let pressure forc…
ድሮ ትምህርት ቤት ከገንዘብ እና ዕውቀት ማን ይበልጣል ተብሎ ጉሮሯችን እስኪደርቅ በቡድን እንከራከር ነበር። ታዲያ እኔ ሁልጊዜ ዕውቀት ከሚሉት ጎራ ነበርኩ። ከልጅነት ጀምሮ ቤተሰባችን በትምህርት ስለሚያምኑ ከመማር ውጪ አማራጭ አልነበረንም። እንኳን አለመማር ይቅርና ጥሩ ያልሆነ ውጤት ማምጣት አይታሰብም ነበር ስለዚህ በዛው አስተዳደግ እስካሁን መማር እንደማያበቃ እናስባለን። ታዲያ ነፍስ አውቄ ሁኔታዎችን ሳይ ገንዘብ ያለዕውቀት ከንቱ መሆኑን ይበልጥ ተረዳሁ። የምናስተዳድረውን ገንዘብ በማስተዋልና በዕውቀት ካልያዝነው መጥፊያችን ነው የሚሆነው። ትልቅ ሀብት ኖሯቸው ባንክ ለመገልገል በአሻራ እየተሳቀቁ የሚፈርሙ ባለሀብቶችን ስታይ አለመማር እንዴት እንደሚያሸማቅ…
ሠው በፍቃዱ ራሡን ለማሻሻል ካልፈለገ በቀር በዙሪያው ያሉ ሠዎች ህይወታቸውን ስላሻሻሉ ወይንም ስለተመከረ በጭራሽ አይቀየርም። አዕምሮና የሀሳብ አድማሱን በፍቃዱ ዘግቶ ላለመቀየር ከወሰነ ሰው ጋር መታገል ትርፉ ባዶ ድካም ነው። እንኳን ከሠው ጋር የኖረ ባህሪን ቀይሮ ሰውን ለመለወጥ ይቅርና ራስን ለማስተካከል እንኳን ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል እናውቃለን። አንዳንድ እህቶች ወይንም ወንድሞች ጭራሽ ከእነርሡ ጋር የማይሄድ የማይሆናቸውን እንዲሁም በዕድሜ በብዙ እጥፍ የሚበልጣቸውን ትልቅ ሰው አግብተው እንደሚቀይሩትና የተሻለ ሰው እንደሚያደርጉት ያስባሉ🤭። ምንም በራሱ ላይ ያልሰራ የተግባቦት እንዲሁም ከሰው ጋር የመኖር ችሎታ ዝቅተኛ የሆነ ሰው ባንዴ ተነ…
አመስጋኝነት የህይወት መንገድህን መቀበልና መውደድ ነው ይህን የምታደርገው ህይወት ቀላል ስለሆነች ሳይሆን የህይወት እያንዳንዱ ከፍታና ዝቅታ ዛሬ ላይ የሆንከውን የተሻለ አስተሳሰብና ዕውቀት የበሰለ ማንነትህን ስለሰራ ነው ።
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @insighthub7. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@insighthub7 named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 2 posts, 9 August 2026 – 9 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“INSIGHT HUB” (@insighthub7), 164 subscribers as measured 8 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/insighthub7.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.