ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ pinned «https://youtu.be/zhOlnG4hP4Q?is=UjeLVOFaPWMods8z»

Channel
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ
@hymnsOfmes
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,274subscribers
+13 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001266272566 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @hymnsOfmes |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/hymnsOfmes |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 15:59 | 1,274 | -2 |
| 23 Aug 2026, 09:08 | 1,276 | +18 |
| 19 Aug 2026, 17:34 | 1,258 | -1 |
| 9 Aug 2026, 17:41 | 1,259 | -1 |
| 6 Aug 2026, 21:22 | 1,260 | -1 |
| 6 Aug 2026, 08:15 | 1,261 | no change |
| 6 Aug 2026, 06:11 | 1,261 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 23 September 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 28 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
𝗦𝗲𝗹𝗮𝗺 𝗗𝗲𝗮𝗿 𝗔𝗹𝗹, 𝗢𝗽𝗲𝗻 𝘆𝗼𝘂𝗿 𝗵𝗲𝗮𝗿𝘁 𝗮𝗻𝗱 𝘁𝗮𝗸𝗲 𝘁𝗶𝗺𝗲 𝘁𝗼 𝘄𝗮𝘁𝗰𝗵 𝘁𝗵𝗶𝘀 𝗽𝗼𝘄𝗲𝗿𝗳𝘂𝗹 𝗺𝗲𝘀𝘀𝗮𝗴𝗲. 𝗠𝗮𝘆 𝗚𝗼𝗱 𝘁𝗼𝘂𝗰𝗵 𝘆𝗼𝘂𝗿 𝗹𝗶𝗳𝗲 𝘁𝗵𝗿𝗼𝘂𝗴𝗵 𝘁𝗵𝗶𝘀 𝘄𝗼𝗿𝗱! 𝗔𝗺𝗲𝗻. ♥️🙏
https://youtu.be/zhOlnG4hP4Q?is=UjeLVOFaPWMods8z
https://youtu.be/kplMeBut3p8?si=mC2N4hEhdlEEGgsi
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ pinned a photo
#እንፀልይ🙏 እግዚአብሔር አባት ሆይ፣ እኔ ስለ እኔ ከማውቀው በላይ አንተ ታውቀኛለህ። ልቤን እንድትመረምርና የሚያስጨንቁኝን ሀሳቦቼን እንድትለይልኝ ልቤን ከፍቼ እጋብዝሃለሁ። ከአንተ ጋር እስመጨረሻው ለመራመድ የሚያደናቅፉኝን ማንኛውንም የተደበቁ ስውር በደሎችን ፣ ሐጢያቶችን እና የጨለማ ሃሳቦችን በሙሉ በፀጋህ አስወግድልኝ። ይቅርታህ በህይወቴ ስለበዛ አመሰግንሃለው ። በዘላለም ሕይወት መንገድ ላይ በፅድቅ እና በቅድስና ምራኝ። በኢየሱስ ስም እፀልያለሁ ፣ አሜን !! ——————————————————— መዝሙረ ዳዊት 139 23፤ አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤ 24፤ በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መን…
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ pinned a photo
መዝ 119 103፤ ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ። —————————————————— #እንፀልይ 🙏 አምላኬ ሆይ ፥ ውብ ስጦታህ ስለሆነው ስለ ቃልህ ተመስገን ፣ ይህም ደግም ለነፍሴ እንደ ቋሚ መልሕቅና ምቹ መጠጊያ ሆኖ ስለሚያገለግለኝ አመሰግንሃለው። መጽሐፍ ቅዱስህን በእውነት እንደ ሕያው እንጀራ እና እንደ ዕለት ተዕለት የሕይወቴ መማሪያ መጽሐፍ አድርጌ እንቆጥረው ጸጋህን ፣ ማስተዋልን ና ጥበብን ጨምርልኝ። ጌታ ሆይ፣ እባክህ ቃልህ በፍፁም ልቤና ሃሳብ እንድወደው እንድኖረውም ዛሬ መንፈሳዊ ስሜቶቼን አነቃቃ። ውስጣዊ ፍላጎቶቼን እንድታድስልኝ እጸልያለሁ፤ እያጋጠመኝ ያለውን ማንኛውንም መንፈሳዊ ድርቀት ወይም ቃልህን ለማን…
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ pinned a photo
#እንፀልይ 🙏 ጌታ ሆይ፣ ዛሬ ወደ አንተ እንዲህ ብዬ እፀልያለሁ ፥ ቃልህን አንብቤ ፥ ትምህርቶችህን ሰምቼ ብቼ ራሴን የማስት ሳይሆን ፤ ተግባራዊም ለማድረግ የምችልበትን አቅም እንድትሰጠኝ ዘንድ ጸጋህን እለምንሃለሁ። ቃልህን በተግባር ሳላደርግ ሰሚ እና ተናጋሪ ብቻ የሚያደርገኝን ማንኛውንም መንፈሳዊ ስንፍና ወይም ዝለት ከእኔ አስወግድ። ስሜቶቼን፣ እምነቶቼን እና ድርጊቶቼን ሁሉ ከፈቃድህ ጋር በትክክል እንዲስማሙ ቀይር። በምሠራው ስራ ሁሉ አንተን አከብርህ ዘንድ ሕይወቴን በፀጋህ አፅናው ። ስለሰማህኝ አመሰግንሀለሁ ! አሜን! ©️@hymnsofmes
Signed ᴍᴇꜱᴀʏ ʙɪʀʜᴀɴᴜ
https://youtu.be/KOHFk1dmO4E?si=dQIna6Maum0ZDiLH
Signed ᴍᴇꜱᴀʏ ʙɪʀʜᴀɴᴜ
#እንፀልይ🙏🏻 "አባት ሆይ፣ በእኔ ውስጥ ስላኖርክ አመሰግናለሁ። መንፈስህ በሕይወቴ ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንዲኖር፣ እንድለወጥ እና ለመገኘትህ ተስማሚ ቤት እሆንልህ ዘንድ ለቃልህ በመገዛት እንዳከብርህ እርዳኝ። ክፋትን ፥ ስውር ኃጢአትን ፥ የጨለማስራን ሁሉ ከህይወቴ እንዳስወግድ እርዳኝ። በኢየሱስ ስም፣ አሜን።" ————————————————— "እናንተ ራሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ፣ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውስጣችሁ እንደሚኖር አታውቁምን?" (1ቆሮ 3፥16 አመት) Join @Hymnsofmes
Signed ᴍᴇꜱᴀʏ ʙɪʀʜᴀɴᴜ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hymnsOfmes. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ” (@hymnsOfmes), 1,274 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/hymnsOfmes.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.