ለእርዚቅ አስፈላጊ ስለሆነ ሒርዝ ላስታውሳችሁ ወደድኩ! በዛሬው #21ኛው የረመዷን ለይል ከፈጅር (ጉህ ከቀደደ በኃላ) ፀሃይ ከመውጣቷ በፊት ባለው ጊዜ መካከል 100 ጊዜ "ياباسط" ብሎ መፃፍ በአሏህ ፍቃድ አመቱን ሙሉ እርዚቅ ያሰፋል ብለዋል ሸይኸና ሸይኽ ዐብደሏህ አል-ሐረሪይ (ረሕማቱሏሂ ዐለይሂ)። እንደዚሁም በረመዷን #27ኛው ለይል ከፈጅር ሶላት በኃላ በሰገዱበት ቦታ ላይ ተቀምጦ 100 ጊዜ "ياباسط" ብሎ ጽፎ መያዝ በአሏህ ፍቃድ እስከ ቀጣዩ አመት ረመዷን ድረስ ለእርዝቅ ይጠቅማል። :¨·.·¨: ❀ `·.ሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ T.me/husseyn_y_abdery_wedaj

Channel
ሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ - official
@husseyn_y_abdery_wedaj
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
1,759subscribers
-35 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001143223900 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @husseyn_y_abdery_wedaj |
| Created | Between 1 May 2016 and 31 December 2019 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 14 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 September 2026 |
| On Telegram | t.me/husseyn_y_abdery_wedaj |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 16 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Sept 2026, 13:58 | 1,759 | -4 |
| 12 Sept 2026, 16:01 | 1,763 | -6 |
| 8 Sept 2026, 10:57 | 1,769 | -2 |
| 2 Sept 2026, 23:35 | 1,771 | +1 |
| 31 Aug 2026, 00:04 | 1,770 | -2 |
| 28 Aug 2026, 08:33 | 1,772 | -6 |
| 25 Aug 2026, 07:23 | 1,778 | -5 |
| 22 Aug 2026, 08:57 | 1,783 | -3 |
| 19 Aug 2026, 09:25 | 1,786 | +1 |
| 16 Aug 2026, 17:57 | 1,785 | -5 |
| 12 Aug 2026, 21:17 | 1,790 | -1 |
| 9 Aug 2026, 19:04 | 1,791 | -3 |
| 6 Aug 2026, 06:51 | 1,794 | no change |
| 6 Aug 2026, 03:53 | 1,794 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 7 April 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 9 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 56s
- Average length
- 39s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
KHEMIS MUBARK💚💫
#ረመዷን_1 በረመዷን የመጀመሪያው ለሊት ላይ ነበር ለነቢዩሏህ ኢብራሂም (ዐለይሂ ሰላም) ኪታብ የወረደላቸው። #ረመዷን_2 ሸይኻችን ሸይኽ ዐብደሏህ አል-ሀረሪይ በረመዷን 2ተኛው ቀን በሂጅራህ አቆጣጠር 1429 አመት ላይ ነበር ዱኒያን የተሰናበቱት። /ረሒመሁሏህ #ረመዷን_3 ከሂጅራ በኃላ በ11ደኛው አመት በረመዷን 3ተኛው ቀን ላይ ነበር የመልዕክተኛው ﷺ ልጅ "ፋጢማቱ ዘህራእ" ይችን ዓለም የተሰናበተችው ። መልዕክተኛው ﷺ በህይወት እያሉ እኔ ከሞትኩ በኃላ ከቤተሰቦቼ መጀመሪያ የምትከተለኝ ፋጢማህ ናት በማለት ተናግረው ነበር። መልዕክተኛው ﷺ ካረፉ ከ6 ወር በኃላም ፋጢማህ (ረዲዬሏሁ ዐንሃ) አረፈች። #ረመዷን_4 በረመዷን 4ተኛው ቀን…
#ረመዷን_7 በሂጅራ አቆጣጠር በ361 አ.ሂ፣ በረመዷን 7 ላይ ነበር ታላቁ የአዝሃር ዩኒቨርሲቲ የተመረቀው። #ረመዷን_8 በሂጅራ አቆጣጠር በ9 አ.ሂ፣ በረመዷን 8 ላይ ነበር “የተቡክ ዘመቻ” የተካሄደው። በዚህ ዘመቻም አሏህ መልዕክተኛውን ﷺ በትልቅ እገዛ ካገዛቸው በኃላ ድልን ተጎናፅፈው ተመልሰዋል። #ረመዷን_9 በረመዷን 9፣ ከሂጅራ ከ3 አ.ሂ በፊት ነበር የመልዕክተኛው ﷺ ባለቤት እናታችን "ኸዲጃህ" [ረዲየሏሁ ዐንሃ] ይችን ዓለም የተሰናበቱት። #ረመዷን_10 ከሂጅራህ በኋላ በ8 አ.ሂ፣ በረመዷን 10 ላይ ነበር መልእክተኛው ﷺ ከሙሃጅሮችና ከአንሷሮች 10 ሺህ ሱሐባዎችን ይዘው "መካን"ለመክፈት ከመዲና የወጡት። #ረመዷን_11 በሂ…
#ረመዷን_12 በሂጅራህ አቆጣጠር በ597 አ.ሂ ፣ በረመዷን 12 ቀን ላይ ነበር ዓሊምና ሙሐዲስ የሆኑት “ኢብኑ ጀውዚይ” በበግዳድ ሀገር ላይ ያረፉት። "ረሒመሁሏህ" #ረመዷን_13 በሂጅራህ አቆጣጠር በ16ኛው አ.ሂ አመት በረመዷን 13 ላይ ነበር ኸሊፋው ዑመር ኢብን አል-ኸጧብ [ረዲየሏሁ ዐንሁ] የ“በይተል መቅዲስን ” ቁልፍ ለመረከብ ሻም ሀገር የከተሙ #ረመዷን_15 ከሂጅራ በኃላ በ3ኛው አ.ሂ በረመዷን 15 ላይ ነበር የመልዕክተኛው ﷺ የልጅ ልጅ የሆኑት “ሐሰን ኢብኑ ዐልይ” የተወለዱት። (ረዲሏሁ ዐንሁማ) #ረመዷን_16 በሂጅራህ አቆጣጠር በ58ኛው አ.ሂ ፣በረመዷን በ16 ላይ ነበር የአቡበክር ሲዲቅ ልጅ፣ የመልዕክተኛው ﷺ ተወዳጅ…
#ረመዷን_22 ከሂጅራ በኃላ በ40ኛው አ.ሂ፣ በረመዷን 22 ላይ ነበር ሐሰን ኢብኑ ዐልይ አባታቸው ከተገደሉ በኃላ ኺላፋነትን የተረከቡት። (ዐለይሂመ ሰላም) #ረመዷን_23 በሂጅራ አቆጣጠር በ9ኛው አ.ሂ፣ በረመዷን 23ተኛው ቀን ላይ ነበር ... ሱሓቢዩ "ሙጊራ ኢብኑ ሹዕባ" ሙሽሪኮች የሚገዙትን "አል-ላት" የተባለን ጣኦት ያፈረሰው። ረመዷን_24 በዑመር ኢብን አል-ኸጧብ ትዕዛዝ ዐምር ኢብን አል-ዐስ በሂጅራ አቆጣጠር በ20ኛው አ.ሂ ግብፅን ከፍተዋል። በ21ኛው አ.ሂ፣ በረመዷን 24 ደግሞ በግብፅ ሚገኘው "ዐምር ኢብን አል-ዐስ" በመባል በስማቸው የተሰየመው መስጅድ ግንባታው ተጠናቋል። #ረመዷን_25 ከሂጅራ በኃላ በ8ኛው አ.ሂ፣ በረመ…
Posted without readable text
[ የሚስጢር ባለቤት ሆይ! ሚስጢሩ ተጋለጠ!!] *አስገራሚና አስተማሪ ታሪክ* ...ማሊክ ኢብኑ ዲናር (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላል፡- በስራ ከተማ ገባሁ ...አንድ ቀን ሰዎች በታላቁ መስጂድ ከዙሁር ሶላት ጀምረው እስከ ዒሻእ ሶላት በኃላ ድረስ ተሰብስበው አሏህን ሲለምኑ ተመለከትኩ .... "ምን አጋጠማችሁ ?" አልኳቸው። እነሱም "ሰማይ ውሃ ከማውረድ ተቆጠበ፣ ወንዞቹም ደረቁ፣አሏህ ዝናብ እንዲያወርድልን ዱኣ እያደረግን ነው" አሉ። ማሊክ እንዲህ ይላል፡- "ከዛም ሁሉም ወደ ቤታቸው ሄዱ፤ ለሀገሪቷ እንግዳ ስለነበርኩ በመስጅድ ውስጥ ተቀምጬ ቆዬሁ። በዚህ ሰኣት አንድ ጥቁር፣ አፍንጫው አጭር፣ ሆዱ የገፋ ፣ ከድህነቱ የተነሳ በአንድ ቁራጭ ልብስ እ…
አሏህ ከዓለማት የተብቃቃ፣ የማይቀያዬር ጌታ ነው። By zahraa toameh :¨·.·¨: ❀ `·. T.me/husseyn_y_abdery_wedaj
[ስሟ መስጅድ ላይ የተፃፈው የአሮጊት ሴትዮ ታሪክ] በድሮ ጊዜ ከነግስታት መካከል አንድ ንጉስ በከተማው ላይ መስጂድ ለመስራት ፈልጎ በዚህም መስጅድ ስራ በገንዘብም ሆነ በሌላ ነገር ማንም ሰው እንዳይሳተፍ አዘዘ። በእርግጥም ንጉሱ በፈለገው መልኩ ያለምንም የሌላላ ሰው እገዛ የመስጅዱ ግንባታ ተጠናቆ በበሩ ላይም ስሙ እንዲፃፍ አዘዘ። አንድ ቀን ሌሊት ንጉሱ በህልሙ ከሰማይ መላኢካ ወርዶ የሱን ስም ከመስጂዱ ደጃፍ ላይ ሰርዞ በስፍራው ላይም የሴት ስም ሲጽፍ ተመለከተ። ታዲያ ንጉሱ ከእንቅልፉ በፍርሐት በመንቃት በመስጂዱ በር ላይ ስሙ መኖሩን ለማረጋገጥ ወታደሮቹን ላከ፤ ወታደሮቹ ተመልሰው ስሙ እንዳለ ነገሩት። በሁለተኛው ሌሊት ንጉሱ ያንኑ ህልም …
ዒድ ሙባረክ ኩሉ ዓም ወአንቱም ቢኸይር!🥰 :¨·.·¨: ❀ `·. ሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ T.me/husseyn_y_abdery_wedaj
አሏህ ሆይ! ከሺህ ወር በላጭ ናት ብለህ የገለጽካትን "ለይለተል ቀድር" ከተጎናፀፉ ባሮችህ አድርገን! አዛኙ ጌታችን ሆይ! በዚህ የተባረከ ለይል የሁለት ሀገር ደስታ፣ የተቅዋ ስንቅ፣ ከፍ ያለ ደረጃን ወፍቀን! ይቅር ባይ የሆንከው ጌታችን ሆይ! ያንተ ጭፍሮች አሸናፊ ናቸውና ከጭፍሮችህ፣ ያንተ ወልዮች ፈርሃትና ሐዘን የለባቸውምና ከወልዮችህ አድርገን! በራስህ የተበቃቃህ፣ ህያው የሆንከው ጌታችን ሆይ! ይህን የተባረከ ወር በይቅርታህ፣ በማርታህ፣ በውዴታህ እንዲሁም ከእሳት ነፃ ተብለው ከሚጨርሱ ባሮችህ አድርገን! 。 ያ! ዘል ጀላሊ ወል ኢክራም ያ! ሐዩ ያ! ቀዩም ያ! አርሐመ አራሒሚን አሏሁመ አሚን ያ! ረበል ዓለሚን 🤲 :¨·.·¨: ❀ `·. ሑሰይ…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @husseyn_y_abdery_wedaj. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ - official” (@husseyn_y_abdery_wedaj), 1,759 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/husseyn_y_abdery_wedaj.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.