የጥሪ ማስታወቂያ #Werabe_University 1ኛ) ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ1ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ 2) በ2018 ትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አጠናቃችሁ የማለፊያ ነጥብ ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በተራ ቁጥር 1) እና 2) የተገለጻችሁ ተማሪዎች የ1ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 16 እና 17/2019 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- በተራ ቁጥር 1 የተገለጻችሁ ተማሪዎች:- ◆ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ክልላዊና በሔራዊ ፈተና ሰርተፍኬት እና ከ9ኛ -12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናልና አንድ የማይመለስ ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል። ◆ ሁሉም ተማሪዎች የእስፖርት…

Channel
Hulu_learn(official)
@hulu_learn
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Cite this entry
395subscribers
-34 since we began measuring on 11 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1003421720769 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @hulu_learn |
| Description | ይህ ቻናል ከ 9-12ኛ ክፍል ያሉ የ Highschool ተማሪዎችን የሚያግዝ እና ለጥሩ ውጤት የሚያበቃ ቻናል ነው ። ✨Books and Exams for matric ✨Extra Academic Resources ✨ለተማሪዎች ምክር እና ልምድ ልውውጥ ይለቀቅበታል ። ✍️ በዋናነት ለEntrance ተፈታኞች ብዙ ውጤት ቀያሪ Materials ይለቀቁበታል |
| Created | Between 1 November 2025 and 31 March 2026 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 October 2026 |
| Last confirmed live | 10 October 2026 |
| Measurements held | 8 |
| On Telegram | t.me/hulu_learn |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Oct 2026, 03:22 | 395 | no change |
| 4 Oct 2026, 06:01 | 395 | +56 |
| 19 Sept 2026, 07:39 | 339 | +40 |
| 10 Sept 2026, 02:37 | 299 | -147 |
| 1 Sept 2026, 04:18 | 446 | +4 |
| 25 Aug 2026, 04:47 | 442 | +10 |
| 18 Aug 2026, 18:34 | 432 | +3 |
| 11 Aug 2026, 12:45 | 429 | first reading |
Engagement
14 posts held, back to 6 October 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 10.1%
- avg views ÷ 395 subscribers
- Avg views / post
- 39.9
- 14 posts measured
- Reaction rate
- 1.14%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 14
- of 14 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 2 of 14 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 9 October 2026 |
|---|---|
| Posts held | 14 (6 October 2026 – 9 October 2026) |
| Views total | 559 |
| Reactions total | 1 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 10 Oct 2026, 03:22 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- 122
- Videos
- 8
- Links
- 95
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 October 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Reaction mix
1 reaction across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 2 of the 14 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 14 most recent posts we hold, published 6 October 2026 to 9 October 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
📌መጀመሪያ ግቢ ስንደርስ ማን ጋር ነው ምንገናኘው ❓ 📚 ግቢ በር ላይ ከመኪና ኦር ከታክሲ እንደወረዳቹህ በመጀመሪያ የምታገኙት እንኳን ደህና መጣቹህ የሚል ፈገግ ያለ ፊት ነው ። ( like አስጌ ዴንዴሾ ) እዚህ ጋር መርሳት የሌለባቹህን ፤ ላገጠጠላቹህ በሙሉ ሻንጣ እንዳትሰጡ በተለይ መናሀሪያ የምትወርዱ ከሆነ በጣም ተጠንቀቁ አንገታቸው ላይ or ደረታቸው ላይ ባጅ ያጠለቁ እሱንም የዩንቨርሲቲው ማህተም ያለበት መሆኑን ቼክ አርጉ አንዳንድ ከተሞች ላይ በጣም የተደራጁና ረቀቅ ያሉ ሌቦች ስለሚኖሩ be take care. የትኛውም ግቢ አዲስ ተማሪዎች በሚገቡበት ቀን በር ላይ የተለየ ዝግጅት በማድረግ ጥብቅ ፍተሻ ይደረጋል ። 📚 ማንኛውም ተማሪ የያዘውን ሻ…
HERE YOU GO ይላል🫡 BE READY😎 🚀Join Our Channel👇 https://t.me/Hululearnstudents
📢 የጥሪ ማስታዎቂያ | DireDawa University በ2019 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። በተለያዩ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ…
#WolaitaSodoUniversity በ2019 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ …
#Arbaminchuniversity ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ Freshman እና የ 2018 Remedial ላለፋችሁ ተማሪዎች፡ የቅበላ ቀን፡ ረቡዕ፣ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም የምዝገባ ቀናት፡ ሐሙስ እና ዓርብ፣ ጥቅምት 5 እና 6/2019 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምርበት፡ ሰኞ፣ ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም የተመደቡበትን ካምፓስ ለማወቅ፡ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በ https://smis.amu.edu.et/pages/check_campus_placement ገብታችሁ የ12ኛ ክፍል መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ማወቅ ትችላላችሁ። (የRemedial ተማሪዎች ቀደም ሲል በተማራችሁበት ካምፓስ ትመዘገባላችሁ)። 🚀Join Our Channel👇 https://t.…
📢 የጥሪ ማስታዎቂያ | Wachamo በ2019 ዓ.ም አዲስ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ 2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ ( Remedial) በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ያመጣችሁ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10 / 2019 ዓ.ም ነው። በ2019 ዓ.ም የተመደባችሁ Remedial ተማሪዎች ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል። 🚀Join Our Channel👇 https://t.me/Wachemo_University_WCU
#DebreTaborUniversity በ2019 ዓ.ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብ…
❤1
የጥሪ ማስታወቂያ #Bongauniversity ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 5 እና 6መሆኑን እሳውቋል። ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል። ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። Bonga freshman group 👇 https://t.me/Bongauniversity2019 🚀Join Our Channel👇 https://t.me/Hululearnstudents
📢 የጥሪ ማስታወቂያ | Bahir Dar University ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ እና በ2018 ዓ.ም ሪሚዲያል ተምረው ላለፉ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት፦ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም Natural Science: ግሽ አባይ (ይባብ) ግቢ Social Science: ሰላም ግቢ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶችንና ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ። ለመልሶ ቅበላ: ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም #From_tikvahuniversity Shere....🔥🔥 https://t.me/Hululearnstudents https://t.me/Hululearnstudents
📢የጥሪ ማስታወቂያ || ሚዛን ቴፒ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት 📆 ጥቅምት 9 እና 10 መሆኑን እሳውቋል። 📌 ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ። #From_tikvahuniversity Shere....🔥🔥 https://t.me/Hululearnstudents https://t.me/Hululearnstudents
#SalaleUniversity በ2019 ዓ.ም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣ ● National ID፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። የምዝገባ ቦታ 👇 ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ #…
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @hulu_learn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Hulu_learn(official)” (@hulu_learn), 395 subscribers as measured 10 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/hulu_learn.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.