13 Apr 2026, 06:41 UTC365 views5 reactionsread 4 September 2026 Photo
የዓለም የነዳጅ ዋጋ ዳግም ጭማሪ አሳየ።
የዓለም ነዳጅ ዋጋን የሚተምነው የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት በ7.3 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 102.30 ዶላር መሸጡ ሲነገር ይህ ጭማሪ የታየው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን ወደቦች እንደሚዘጉ ከዛቱ በኋላ መሆኑ ተገልጿል።
ባለፈው ረቡዕ ዋሽንግተን እና ቴህራን የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ የንግድ መተላለፊያን ለመክፈት የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ከደረሱ በኋላ የነዳጅ ዋጋ ከ100 ዶላር በታች መውረዱ ይታወሳል።
ቢሆንም በሳምንቱ መጨረሻ ላይ የተደረገው ድርድር አለመሳካቱ የዓለም የኃይል ቀውስ እየተባባሰ ሊሄድ ይችላል የሚል ስጋትን ቀስቅሷል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።
የካቲት 21 2018 ዓ.ም. ጀምሮ…
❤3😢2
13 Apr 2026, 06:20 UTC281 views1 reactionsread 4 September 2026 Photo
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረገው ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ ትራምፕ ምን አሉ ?
በፓኪስታን የተካሄደው የአሜሪካ እና የኢራን ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁ“ኢራን የኒውክሌር ፍላጎቷን ለመተው ፈቃደኛ ሳትሆን ስለቀረች ነው” ሲሉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወንጅለዋታል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ኢራን አሁንም የኒውክሌር ፍላጎት እንዳላት በኢዝላማባድ ድርድር ወቅት መናገሯን ጠቅሰዋል።“አሁንም ይፈልጋሉ፤ ይህንን ደግሞ ድርድር በተካሄደበት ዕለት ግልጽ አድርገዋል። ቢሆንም ኢራን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ሊኖራት አይችለም።” ሲሉ ተደምጠዋል።
የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጋቺ በበኩላቸው ቴህራን “በቀና ልብ” በድርድሩ ላይ መሳተፏን …
🤔1
12 Apr 2026, 08:51 UTC281 views6 reactionsread 4 September 2026 Photo
🙏ፍቅር ሞትን አሸነፈ🙏
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም" ሉቃ 24፥5
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም የትንሣኤ በዓል
በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን !
https://t.me/hujcsa_news
#jcsanews
❤5👍1
23 Mar 2026, 06:32 UTC444 views3 reactionsread 4 September 2026 Photo
የትራምፕ ‘ሆርሙዝ ይከፈት’ ማስጠንቀቂያ 24 ሰዓት ሲቀረው የኢራኑ ፕሬዝዳንት "የተስፋ መቁረጥ" እርምጃ ሲሉ አጣጥለዋል
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ወሳኝ የነዳጅ መተላለፊያ የሆነውን የሆርሙዝ ወሽመጥ በመዝጋቷ የመጣውን የአለም የነዳጅ ዋጋ ግሽበት ተከትሎ በ48 ሰዓት ውስጥ መስመሩን የማትከፍት ከሆነ የኃይል ማመንጫዎቿን “እንደሚያወድሙ” ማስጠንቀቂያ መልዕክት ካስተላላፉ ሰአታት ተቆጥረዋል።
በኢራን በኩል ምንም አይነት የሀሳብ ለውጥ ሳይመጣ ማስጠንቀቂያው ከ24 ሰአት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን የትራምፕን ዛቻ “የተስፋ መቁረጥ እርምጃ” ሲሉ አጣጥለውታል።
በተጨማሪም የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን “ዛቻ …
👍3
9 Mar 2026, 07:10 UTC457 views4 reactionsread 4 September 2026 Photo
የአለም የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳየ።
አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር በከፈቱት ጦርነት መጠንከር ምክንያት ከቀጣናው የሚመጣው የነዳጅ አቅርቦት በከፍተኛ መጠን መስተጓጎሉ በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ሸማቾች እና ንግዶች ላይ የዋጋ ጭማሪን እያስከተ ይገኛል።
የጦርነቱን መባባስ ተከትሎ በአሁኑ ወቅት በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ በኩል የሚተላለፍ የጭነት መርከቦች እንቅስቃሴ ለረዥም ጊዜ ይስተጓጎላል የሚለው ስጋት እያየለ በመምጣቱ የአክሲዮን ገበያዎች ቀንሰዋል።
አሜሪካ እና እስራኤል ቅዳሜና እሁድ በኢራን ላይ የሚፈጽሙትን የአየር ድብደባ አጠናክረው በመቀጠል የነዳጅ ማከማቻዎችን ጨምሮ በርካታ ዒላማዎችንም መትተዋል።
በተለያዩ የአለም ክፍሎች የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ እያሳየ …
👍2😢2
9 Mar 2026, 06:12 UTC305 views5 reactionsread 4 September 2026 Photo
የኢራን አብዮታዊ ዘብ አዲስ ለተሾሙት ጠቅላይ መሪ "ሙሉ በሙሉ ለመታዘዝ ዝግጁ" ነኝ አለ።
የኢራን ከፍተኛ መንፈሳዊ እና ፖለቲካዊ ሥልጣን ያላቸው ባለሙያዎች ይፋ ያደረጉትን የሞጅታቦን ሹመት ተከትሎ የአብዮታዊ ዘብ አባላቱ ከበላይ መሪው የሚሰጡ ትዕዛዞችን ያለምንም ማመንታት እንደሚቀበሉ “ሙሉ በሙሉ ለመታዘዝ እና ራስን መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ" መሆናቸውን እንዲሁም ለኻሜኒ ያላቸውን "አክብሮት፣ ታማኝነት እና ታዛዥነት" ገልፀዋል።
የኢራን መገናኛ ብዙሀን ከአብዮታዊ ዘብ የተሰጠውን መግለጫ ያጋሩ ሲሆን አብዮታዊ ዘቡ እንደገለፁት ሞጅታባ ኻሜኒ “ሁሉን አቀፍ የሕግ ባለሙያ፣ ወጣት አሳቢ እና በፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ በጣም እውቀት ያላቸው” በማ…
👍4❤1
9 Mar 2026, 05:48 UTC318 views4 reactionsread 4 September 2026 Photo
ሞጅታባ ካሜኒን ለኢራን መሪነት በይፋ ተሹመዋል።
የቀድሞው የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ካሜኒ ሁለተኛ ልጅ የሆኑትን ሞጅታባ ካሜኒን አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሆነው መመረጣቸውን ይፋ ተደርጎል።
ሹመቱ በኢራን ከፍተኛ መንፈሳዊ እና ፖለቲካዊ ሥልጣን ያላቸው ባለሙያዎች መካከል በተደረገ ጉባዔ የ56 ዓመቱ ሞጅታባ ካሜኒ በኢራን ከፍተኛ የፖለቲካ እና የሃይማኖት ስልጣን ያለውን "የበላይ መሪ" ቦታ እንዲይዙ ተደርጓል።
አያቶላ አሊ ካሜኒ በእስራኤል እና በአሜሪካ የአየር ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ ምክር ቤቱ ምርጫውን በምስጢር እና በከፍተኛ ጥንቃቄ ሲያካሂድ የቆየ ሲሆን በስተመጨረሻም " የካሜኒ ስም ይቀጥላል " በሚል ሹመቱን ይፋ አድርጓል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳን…
👍4
2 Mar 2026, 08:22 UTC372 views5 reactionsread 4 September 2026 Photo
130ኛው የአድዋ ድል ቀን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለጥቁር ህዝቦች ድል የሆነው አድዋ በዓል ለ130ኛ ጊዚ በኢትዮጵያ በዛሬው እለት በሀገር ደረጃ "ከአኩሪ ታሪክ፣ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሀሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በክብረ በዓሉ ላይ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ተገኝተዋል።
ጀግኖች አባቶቻችን እና እናቶቻችን ከ130 አመታት በፊት በ1888 ዓ/ም ድንበር ጥሶ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሊወር የመጣውን የጣሊያኑን ሰራዊት በህብረት ተዋግተው መልሰዋል።
ምኒ…
🎉3🥰2
1 Mar 2026, 18:13 UTC352 views6 reactionsread 4 September 2026 Photo
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንግሥት በአርሲ ምእመናን ለሚደርሰው ጥቃት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጡበት በጥብቅ አሳስቧል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአርሲ ዞን ሀገረ ስብከት፣ እንዲሁም በዞኑ የሽርካ ወረዳ ቤተክህነት፣ ከትናንት ወዲያ 21 ንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን በግፍ መገደላቸውን ፤ በህይወት የተረፉትም ታግተው ያሉበትና የደረሱበት እንደማይታወቅ ፤ ከ10 በላይ አባውራዎች ቤትና ንብረት በቃጠሎ መውደሙን ገልጿል።
የምእመናኑን ጥቃት ተከትሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በአርሲ ሀገረ ስብከት በንጹሐን ምእመናን ላይ የደረሰውን ግድያና መፈናቀል በማስመለከት የሀዘን መግለጫ አውጥቷል።
" አገ…
😢6
1 Mar 2026, 06:44 UTC322 views5 reactionsread 4 September 2026 Photo
የኢራን ጠቅላይ መሪፈ የህይወት እልፈት ተከትሎ በኢራን 40 የሀዘን ቀናት ታወጁ።
የኢራን መንግሥት አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ቅዳሜ ጠዋት ጽህፈት ቤታቸው ላይ በተፈጸመው ጥቃት መገደላቸውን የአገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን አረጋግጠዋል ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ 40 ታውጇል።
በተጨማሪም በጥቃቱ የኻሜኒ ሴት ልጅ፣ ባሏ እና የልጅ ልጃቸው መገደላቻውን ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ጋር ቅርብት ያላቸው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ኢራናውያን በቴህራን የካሜኔይን ግድያ ተከትሎ ሀዘናቸውን ለመግለፅ ተሰባስበዋል
የኢራን መገናኛ ብዙሃን የመሪውን ሞተ ከመዘገባቸው አስቀድሞ ትላንት አመሻሽ የአሜሪካው ኘሬዝዳት መገደላቸውን ይፋ አድርጎ " በታሪክ ውስጥ ካሉ እጅግ…
😢5
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @hujcsa_news. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.