26 Dec 2019, 04:12 UTC210 viewsread 12 August 2026 ✍✍✍
መጽናኛው እንባዬ
ብሩክ ሚፍታ (ገጣሚ)
አቅም ቢያጥር እንጂ አማራጭ ቢያጣ፤
የሰው ልጅ ዝም ብሎ እንባ ካይኑ አይወጣ።
ሸክም የበዛበት የከበደው ነገር፤
እንባ ይሆነዋል ቋንቋና ንግግር።
ረስቶኛል ብለሽ እንዳትኮንኚኝ፤
ዓይኔን ተመልክተሽ በእንባዬ እመኚኝ።
ልቤ አንቺን መርሳት አይደለም ቢያቅተው፤
ሀዘንን አዝንቦ ደርሶ የቃተተው።
የምሸከምበት ጉልበቴ ባይጸና፤
እኔስ እኖራለሁ በእንባዬ ስጽናና!
ቀን፦ ፳፭/፫/፪፼፲፪ ዓ.ም.
✍✍✍✍✍✍
Signed ksmya đépřåťø
26 Aug 2019, 10:11 UTC272 viewsread 12 August 2026 ሀገር ማለትማ...
(ሚካኤል አስጨናቂ )
.
ሀገር ማለት ሰው ነው ብለሽ ያልሽኝ ዕለት
ሀገር ሰው አይደለም እያልኩሽ ስሟገት
ምክንያት ነበረኝ!
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ትዝ ይልሽ እንደሆን እንዲህ እልሽ ነበር ከመስኩ ዳር ሆነን
ተራራውን ወንዙን ሜዳውን እያየን..
.
ዓለሜ!
ሀገር ማለት እኮ ተራራ ማለት ነው
ከምድር ከፍ አርጎ ፈጣሪ ያነፀው
.
ከተራራው አናት ከላይ ተቀምጠሽ
ቁልቁል እንደምታይ መስኩን ዝቅ ብለሽ
ሀገርም ያለሽ ቀን ከፍታው ያንቺ ነው
ከማማው አናት ላይ በኩራት እንደቆምሽ
ዝቅ ብለሽ ማየት ነው!
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""…
Signed Êvå đépřåťø
22 May 2019, 09:45 UTC193 viewsread 12 August 2026 "በእጅህ ያለን አትልቀቅ ፤ ባለፈ ነገርም አትፀፀት"
ከቀናት በአንዱ ቀን ይህ ሆነ። አንድ ሰው ላባዋ በህብረ ቀለማት ያሸበረቀ የምታምር ወፍ🦆 አጥምዶ ያዘ። በመዳፉ ላይም ጨፍልቆ ሊገድላት ሲሞክር ፤ ወፊቱም ፤" እባክህ ጌታዬ ህይወትህን በሙሉ ባለፀጋ ሆነህ እንድትኖርና ስኬታማም እንድትሆን የሚያስችሉ ሦስት ጠቃሚ ምክሮች አሉኝና እባክህን አትግደለኝ " ስትል ተማፀነችው። ይህ ሰውም ሦስቱን ጠቃሚ ያለቻቸውን ምክሮች ትናገር ዘንድ ፈቀደላት ።
................
"የመጀመሪያው ምክሬ በእጅህ የገባን ነገር አትልቀቅ ነው ።"
"ሁለተኛው ደግሞ ባለፈ ነገር አትፀፀት ነው። ሦስተኛውና የመጨረሻው ምክሬ ግን ከአንተ አልፎ ለልጅ ል…
Signed Êvå đépřåťø
16 May 2019, 13:43 UTC187 viewsread 12 August 2026 😄😄😄 ወንዶች የመለያያያ ሠበባቸው
1,😂 አስራ ስድስት ሚስኮል በማረግ ባትሪዬን ገደልሽው ይሄንን እኔን ለመግደል ከመሞከር ለይቼ አላየውም የፍቅር ጊዚያችን እዚጋ ያበቃል!!
2, 😂አንቺ ለኔ ምንም ክብር የለሽም እኔ አወራለው አንቺ ትተነፍሻለሽ የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!
3 , 😂ስደውልልሽ ገና ሳይጠራ ታነሽዋለሽ ይሄ ትዕግስት የለሽነት ያሳያል ከዚ በኋላ አልፈልግሽም!!!
4 , 😂የሞቀ ምግብ እንደምውድ እያወክሽ አይስክሬሙን አላሞቅልህም ብለሻል የኔና
ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!
5 , 😂ሁለት እንቁላል ሰጥቼሽ አንዱን ጥበሽልኝ፣ አንዱን ቀቀይልኝ ስልሽ ጥበሽልኝ ያልኩሽን ቀቀልሸው፣ ቀቀይልኝ ያልኩሽን ጠበሽው አንቺ የኔን ትዕዛዝ ስ…
Signed Êvå đépřåťø
11 May 2019, 10:00 UTC83 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @aman_Computer_TradingPhoto
✍ አሜሪካዊቷ ታዋቂ የፖፕ አቀንቃኝ "ብሪትኒ ስፒርስ" አኝካ የተፋችው ማስቲካ ለጨረታ ቀርቦ 2,700 ዶላር ተሽጧል
Signed Êvå đépřåťø
9 May 2019, 09:27 UTC83 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @aman_Computer_TradingPhoto
✍ በ1771 "አዶልፍ ፍሬድሪክ" የተባለ የስዊድን ንጉስ የሞተው እራሱ ባዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ 17 ሳህን ምግብ በመብላቱ በደረሰበት የአንጀት መተርተር ሰበብ ነበር ! ከዚያን ጊዜ ቡሀላ "ሆዳሙ ንጉስ ራሱን በቁንጣን ገደለ!" ተብሎ ለዘመናት ተፌዘበት፡፡
Signed Êvå đépřåťø
9 May 2019, 05:46 UTC83 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @aman_Computer_TradingPhoto
✍ ከሰማይ የወረደች ሴት ያውቃሉ ? አዎን! በ1972 እ.ኤ.አ በቼክ ግዛት ሰማይ ላይ ሲበር የነበረ አንድ አውሮፕላን ከ33 ሺህ ጫማ ከፍታ ላይ እያለ ፈነዳና ብትንትኑ ወጣ ! በውስጡ የነበሩ 27 ሰዎችም እዚያው በአየር ላይ ሲሞቱ "ቬንሳ ቩሎቪች" የተባለች አንዲት ዮጎዝላቪያዊት ግን ከ33,000 ጫማ ከፍታ ቁልቁል ወደ መሬት እየተምዘገዘገች በመውረድ ያለ ምንም ጉዳት ያለ አንዳች ጭረት በሰላም ምድር ላይ ለማረፍ ችላለች፡፡ ያለ ፓራሹት ከረጅም ርቀት የዘለለች አስገራሚ ሰው ተብላም በክብረ ወሰንነትም ተመዝግባለች !!
7 May 2019, 07:28 UTC146 viewsread 12 August 2026 84 የቢራ ፋብሪካ እና 107 ፓርቲ ያላት ሀገር እንዴት ሆና ሰላም ትሁን....?
2 May 2019, 16:47 UTC78 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @aman_Computer_TradingPhoto
👉የሜክሲኮ የጥንት ንጉስ ምንቴዙማ 600 ሚስቶች ነበሩት፡፡ ሁሉንም እኩል ለማፍቀር ሲል በቀን 1ኪሎ ቸኮሌት ይበላ ነበር፡፡ ቸኮሌት የፍቅር እንክብል (መድሀኒት) ነው ብሎ ያምን ስለነበር ለሁሉም እቁባቶቹ እኩል ፍቅር ለማዳረስ ሲል መሆኑንም ተናግሯል!
1 May 2019, 02:43 UTC153 viewsread 12 August 2026 Eyob le ene
.
አንደበት እያለኝ፣
ምላሴን አሳስሮት ጉልበተኛው ፍቅርሽ
ካንቺ አቅም በልጬ፣
የልቤን ትኩሳት ምን ብዬ ልንገርሽ
ልክ እንደ በራለት፣
ስስቅ ብታገኚኝ በጨለመ ሀገር
ጥርሴን አትመኚ ልብ ነው ቁም ነገር፡፡
ለሊቱን አድሬ፣
ትዝታና ናፍቆት ልቤን እያመሰኝ
ደግሞ በማለዳ፣
ከወፍ ዜማ ቀድሞ ፍቅርሽ ቀሰቀሰኝ፡፡
ከተውሽኝም ወዲህ፣
ከልቤ ማትወጪ ምንድነሽ አንቺ ግን
እኔስ ግን ምንድነኝ፣
ልክ እንደ ፈጣሪ...
ጠዋት ተነስቼ አንቺን ማመሰግን?
ምን አቅም ቢያሳጡኝ፣
ቁጭትና ህመም ፍቅር ትዝታሽም
በቃ ህይወት ይቺ ናት፣
አንቺም አትመጪም እኔም አረሳሽም፡፡
Ksmya
1 May 2019, 02:37 UTC139 viewsread 12 August 2026 ገላ መንገደኛ
(በዕውቀቱ ስዩም)
ገላ መንገደኛ : በመሸበት ያድራል
ሲመቸው ተሻግሮ: አዲስ ቤት ይሰራል
ልብ ነው ቁሞ-ቀር
እንደ ጥንቱ አይሰላም : የለመደው ሲቀር::
1 May 2019, 02:23 UTC140 viewsread 12 August 2026 ሞሮ
ክፍል9
ድርቅ ብዬ ቀረው አንዲት መልከመልካም ሴት ከፊቴ ቆማለች ሌላ ማንም
የሰው ዘር አይታየኝም አቢጊያ ወደ እኔ መጥታ ስላም ነው ናኦድ አለችኝ ደንዝዤ
ቀረው እጄ ይንቀጠቀጥ ጀመር አቢጊያ ህመሙ መስሏት ደነገጠች ወደ ሰመሀል
ዞራ ሰሙ እየተንቀጠቀጠ እኮ ነው እያመመው ነው መሰለኝ አለቻት ሰመሃል
ፈጠን ብላ ወደ እኔ መጥታ ምነው ናኦድ ደህና አይደለህም እንዴ አለችኝ ቲንሽ
ሰመሃልን ሳይ ተረጋጋው ደ..ደና ነኝ አልኩዋት እራሴን ለማረጋጋት ሞከርኩ ቁና
ቁና እየተነፈስኩ ስላም ነው አልኩዋት አቢጊያ ፈገግ እያለች ደህና ነኝ እንዴት
ነህ አንተ እየተሸለህ ነው አለችኝ . እኔ ማመን አልቻልኩም በ ህልሜ በ ህልሜ
ነው በውኔ? ምንም ይሁን ምን ከእዚ ህልም መን…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hughmemDJnmnnNDjnd. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.