ሌሎችን እርዳ መልሰው ሊረዱህ እንደማይችሉ ብታውቅ እንኳን !

Channel
La tehzen
@httpsLatahzen
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
95subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001610567400 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @httpsLatahzen |
| Created | Between 1 December 2021 and 27 December 2022— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/httpsLatahzen |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 05:04 | 95 | -1 |
| 9 Aug 2026, 12:02 | 96 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:03 | 96 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 December 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ጌታችንሆይ!ለአንተ ክብር በሚገባ መልኩ ስልጣንህን ሊመጥንበሚችልመልኩ በሁሉም ፀጋዎችህ ላይ ምስጋና ለአንተይሁን https://t.me/httpsLatahzen
#የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ መናገራቸዉ ተወስትዋል፦ ((والله في عون العبد ماكان العبد في عون أخيه)) "ባሪያው ወንድሙን መርዳት እስካላቆመ ድረስ አላህ ባርያዉን ከመርዳት አይቆጠብም።" https://t.me/httpsLatahzen
አቡ የህያ ሱሀይብ ኢብኑ ሲናን (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፦ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዩን ተናግረዋል፦"የሙእሚን ጉዳይ እጅግ የሚደንቅ ነው። ሁለ ነገሩ ኸይር (ሰናይ) ነው ።እንጂ ለማንም (የተሰጠ) አይደለም። አስደሳች ነገር ከገጠመዉ ለአላህ ምስጋና (ሹክር) ያደርሳል፤መልካም ይሆንለታል። ጉዳት ካገኘውም (አስከፊ ነገር ከገጠመዉም) ትዕግስት (ሶብር) ያደርጋል፤ ይህም ለርሱ መልካም ይሆንለታል።" አልሀምዱሊላህ☺️🙏 (ሙስሊም አንደዘገቡት) https://t.me/httpsLatahzen
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ #በአላህ ፍቃድ ስለ ተወደዱ ጾሞች ትንሽ ነገር እተዋወሳለን #ክፍል,1 እነዚህ የጾም ዓይነቶች ለአላህ ምስጋና ይገባወና ምንዳን ማብዛት ለፈለገ ሰው ቁጥራቸዉ በጣም ብዙ ሲሆኑ ከነሱም መካከል ፦ #1.አንድ ቀን መጾም አንድ ቀን መፈሰክ፦ ይህ ጾም የነብዩላህ ዳውድ(ዐ.ሰ) ጾም ሲባል እሱም ከግዴታ ጾሞች ቡኋላ በጣም በላጩ ነው። ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለአብደላህ ኢብን ዐምር (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፦ قال النبي(صلى لله عليه وسلم)، لعبد لله بن عمرو: "صم يومآ، وأفطر يومآ، وذللك صيام داود (عليه السلام)، وهو أ…
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀምዓ እንዴት ናችሁ ዛሬ ማለትም 9/04/2017 ከምሽቱ 3:00 ⌚ ሹራ ስለሚኖረን ኸይር ስራ መስራት ሚፈልግ በሀሳብም፣በጉልበት፣በገንዘብ፣በአልባሳት እንዲሁም አባል ሆኖ ከኛጋመስራት ሚፈልግ አብረን ሹራ እንድናረግ አልያም በወስጥ እንድታናግሩን እንደ አላህ ፍቃድ የቻለዉን ያክል ሰበብያውን እንድናደርስ ዘንድ የ ላታህዘን አሚሮች በአላህ ስም እንጠይቃለን🙏። አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ሹራ የሚደረግበት ግሩፕ:-https://t.me/Latahezn
✍ የሕያ ቢን أبي كثير እንዲህ ይል ነበር…… "አንድ ሰው ላይ ሁለት ነገሮች ካየህ ከጀርባቸው ከእነርሱ የበለጠ ኸይር እንደሚኖረው ዕወቅ; 1ኛው, ምላሱን የሚቆጣጠር ሲሆን 2ኛው, ሰላቱን የሚጠባበቅ ከሆነ" /ابن أبي الدنيا في الصمت ٥٦٤/ ✍Ibnu muhammed https://t.me/httpsLatahzen
ሁሉም ይጓዛታል ያችን የሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ ሼይኽ ሙሐመድ ሐጂ ወሌ ረሒመሁሏህ ስንቃቺሁን በግዜ አዘጋጁ ! https://t.me/httpsLatahzen
አንድ ሙስሊም በሙስሊም ወንድሙ (ወይም እህቱ) ላይ ያለው ግዴታ በእስልምና አስተምህሮ ላይ የተመሰረተ እና ርህራሄን፣ ድጋፍን እና ሃላፊነትን ያጎላል። አንዳንድ ቁልፍ ነጥቦች እነኚሁና፡ 1. ወንድማማችነት እና አንድነት፡- ሙስሊሞች በእምነት ወንድም እና እህቶች ተደርገው ይቆጠራሉ (ቁርኣን 49፡10)። ይህ ትስስር በማህበረሰቡ ውስጥ አንድነትን እና አንድነትን ያበረታታል. 2. መደገፍና መረዳዳት፡- ሙስሊም ወገኖቻቸውን በችግር ጊዜ በስሜታዊ ድጋፍ፣ በገንዘብና በአካላዊ እርዳታ መርዳት የሙስሊም ግዴታ ነው። 3. የበጎ ማበረታቻ፡- ሙስሊሞች እርስበርስ በመከባበርና ገንቢ በሆነ መልኩ በጎ ተግባርን (አማር ቢል መዓሩፍ) እንዲሰሩ መበረታታት እና ጥፋትን (ነ…
#ለምን ግን አመስጋኝ መሆን ተሳነን?????????? የ ሰው ልጅ ሆንን ና ዝቅ ብለን ኖረን ካላየን ያለንበትን አናመሰግንም ። #ያለንበት ህይወት ምንም ይሁን ምን አልሀምዱሊላህ ማለት ነው።አመስጋኝ ባርያ በሆንን ቁጥር አላህ (ሱ.ወ) ካለን ላይ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይሰጠናል። #እስኪ ለማስተዋል እንሞክር በአሁኑ ጊዜ እኛ በቀን 3 ከዚያ በላይ እየበላን በቀን አንዴ በልቶ ማደር የከበደዉ ስንት አለ?????? #አኛ ልብስ ተርፎ ሞልቶን ምን እንደምናረገው ግራ ይገባናል ግን ሙሉ ሰውነቱን በቅጡ ሚሸፍንለት ልብስ ያጣ ስንት አለ????? #ከዚ ሁሉ ሚገርመው ባንድ ሀገር ላይ ሁለት ሦስት ቦታ ላይ መኖሪያ ቤት ያለን ስንኖር ሌላው ማደሪያ ጎኑን ማሳረፍያ…
# ስንት አይነት ለጋሽ አለ 1 /ከ አላህ (ሱ.ወ) አገኘዋለዉ ብሎ ሚነይት # ሚስኪኖችን በመንከባከብና በመርዳት የሰራውን በጎ ተግባር ከሰዎች ሙገሳና አድናቆትን ሳይሻ ከብቸኛው ጌታ ከጠየቁት ማይከለክል መልካም ነገር ለሰሩት ምንዳዉን እጥፍ ድርብ አርጎ ሚከፍለዉ ከ (ዐ.ሱ.ወ) ብቻ ሚጠብቅ ለርሱም ሚያገለግል ነው። 2/ ታዋቂ ለመሆን # አሁን ያለንበት ጊዜ የተደፉን አንገት ቀና አርጌ እንዴት ላስደስት ሳይሆን ምን አርጌ ታዋቂ ልሁን ሚለዉ ነው ያሳሰበን። ጊዜው ካመጣቸው ነገሮች አንዱ social mdia ነው። Tik tok you tube የመሳሰሉት ናቸዉ። ይሄን ያህል ሰጠው ይሄን ያህል …
#ማንም ስላለዉ ወይም ሞልቶ ስለተረፈዉ አደለም ሚሰጠው። ግን እሱ ጠግቦ አድሮ ወንድሙ ሲራብ ማየት ማንስ ያስችለዋል????? የወንድሙ ችግር የኔም ነው ብሎ ከሱ የባሰም እንዳለ በማሰብ ያለዉን አካፍሎ ጌታውን አመስግኖ ያድራል። #ሙዕሚን ማለት ይሄ ነው #ማንኛውንም እርዳታ መስጠት ምትፈልጉ ኸይር ፈላጊዎች ካላችሁ ወይም አብሮ መስራት ምትፈልጉ በዚ ስልክ ያናግሩን +251945064709 ኑርአህመድ +251937849354 ራቢያ ሙሀመድ "ከመልካም ተግባር ምንንም አሳንሰህ አትመልከት ፤ወንድምህን በብሩህ ፈገግታ መገናኘት ቢሆን እንኳን" ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @httpsLatahzen. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 586,757 of 1,624,174entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“La tehzen” (@httpsLatahzen), 95 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/httpsLatahzen.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.