1 Jan 2022, 18:21 UTC≈51,100 viewsread 7 August 2026 Photo
የምስራች
ታላቅ የኪነ-ጥበብ ድግስ
አዘጋጅ :- የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ ካቴድራል ማህበረ ቂርቆስ ሕፃናት ክፍል አዳጊያን
ጥር 7 እና 8 ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በኤርታሌ ሲኒማ
የመግቢያ ትኬቶቹ የሚገኙበት ቦታ
1 :- ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ
2 :- ዮናስ እስቲዲዮ
3 :- ባቢ ሙቪ ሴንተር
4 :- በአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ግቢ
5 :- ከማንኛው የቂርቆስ አባላት እጅ ላይ ማግኝት ይችላሉ ።
ያሉን የመግቢያ ትኬት ጥቂት ስለሆነ ፈጥነው በመግዛት የኪነ-ጥበብ ምሽት ታዳሚ ይሁኑ
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
1 Jan 2022, 10:47 UTC≈49,400 viewsread 7 August 2026 Photo
#unique pictures
#unique pictures
ለ ሰርግ
ለልደት
ለምርቃት እና
ለ ተለያዩ ዝግጅቶች ፎቶና ቪድዮ እንሰረለን
0949508342
0945581077
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
2 Oct 2021, 17:19 UTC≈36,400 viewsread 7 August 2026 ጓደኛ ማለት...
#1..እንደፈለክ በነፃነት ምትስድበው
#2..በጣም ጨንቆህ ስታማክረው እሱ ሚቀልድብህ
#3..በጣም አስከፍቶህ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ በድጋሚ ሚሰድብህ
ወዳጄ እንደዚ አይነት ጓደኛ ካለህ ሳታመነታ ሙትለት❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
😍
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
2 Oct 2021, 17:19 UTC≈33,200 viewsread 7 August 2026 ባልና ሚስት ተጣልተው ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ
ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው የምትካፈሉት?
ባል ናሚስት ለብዙ ግዜ ከተማከሩ በዃላ፤ 'የተከበረው ፍርድ ቤት ፤ አንድ ልጅ ጨምረን ቀጣይ አመት ለመመለስ ተስማምተናል።
*
*
*
*
*
*
የሚገርመው ከ 9ወር በዃላ መንታ ተገላግላ አረፈችው።😆😆
መቼ ይፋቱ ይሆን።፨፨፨፨
😂😂😂
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
2 Oct 2021, 17:18 UTC≈29,100 viewsread 7 August 2026 Voice message
ባጣሽ የምሞት መስሎኝ ስፈራ😣
ብቴጅ ደመቀ ህይወቴ አበራ⭐️
እንኳን ልጎዳ ልሰበር ልረግፍ
መቆም ተማርኩኝ ሰው ሳልደገፍ
ያለኔ አይኖርም ብለሽ ብቴጂ
አልቀረብኝም ቀረብሽ እንጂ
በገፋኝ ልብሽ አላዝንም ላፍታ😄
ይመጣል ሌላ በሄደው ፋንታ
የናቅሽው ልቤን ዳግም ልትረግጪ
ናፍቆኛል ብለሽ ከቶ እንዳትመጪ
ያለኔ አይኖርም ብለሽ ብቴጂ
አልቀረብኝም ቀረብሽ እንጂ😏
Ĵøïñ ũ§👇👇👇✌️ https://t.me/homeoflover
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
2 Oct 2021, 17:18 UTC≈24,400 viewsread 7 August 2026 ❤️. . .በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .
በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.....ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል. . .💔
አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል
#love❤ @homeoflover
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
2 Oct 2021, 17:17 UTC≈21,800 viewsread 7 August 2026 File
እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ👩❤️👨👫
@homeoflover
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
1 Oct 2021, 04:55 UTC≈21,600 viewsread 7 August 2026 ┄┉✽🌺✿ምኞቴ🌺✽┉┄
▬▬▬❁ክፍል አንድ▬▬▬
✍... ረድኤት ከረፋዱ አራት ሰዓት አከባቢ የቤታቸዉን በረንዳ በማፅዳት ላይ ሳለች የግቢያቸዉ
በር ተንኳኳ፡፡ ማን ሊሆን ይችላል? ብላ እያሰበች ወደ በሩ ተጠጋች "አባዬና እማዬ ዛሬ የስራ
ቀን ስላልሆነ ቤት ዉስጥ ናቸዉ፡፡" እና ማን ነዉ? እያለች የግቢዉን በር ጠጋ አለችና "ማን
ነዉ?" አለች "እኔ ነኝ" የሚል ለስላሳ ድምፅ ከዉጭ የተሰጣት መልስ ነበር፡፡ ድምፁን
ከዚህ በፊት ባታዉቀዉም ሰላም ያለ ሰዉ እንደሆነ በድምፁ ስለተረዳች በሩን ከፈተችለት፡፡
በጣም ቆንጅዬ ወጣት ነበር፡፡ "ደህና ነሽ" አላት፡፡ እሷም "ደህና ነኝ" ብላ
ስትመልስለት "የሚከራይ ቤት አለ ብለዉኝ…
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
1 Oct 2021, 04:55 UTC≈15,300 viewsread 7 August 2026 ┈┈••◉❖◉●••┈
እውነት ሄድሽ በቃ?🌺
❣ :¨·....................:¨·.❣
ምትወጃት ጨረቃ
ከሰማይ ሰሌዳ ሳትጠፋ ጠልቃ
ነብሴም እንቺን ለምዳ፣
ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሳይበቃት ፈንድቃ
እውነት ሄድሽ በቃ?
ለቅሶ ይሰማኛል፣
የሚያነቡ ሰዎች ከፊቴ አያለሁ
አፈር ቡንን ይላል፣
መቃብር ሲቆፈር እመለከታለሁ
ምን እያረጉ ነው?
ምን እንደሚያደርጉ እኔ ምን አውቃለሁ
ድንዝዝ ብያለሁ!
መደንዝዝ ታውቂያለሽ፣
ሳይነቃነቁ ዝም ብሎ መገተር
ምንም ስሜት አልባ፣
በጥፊ ቢመታ ወይም ቢገፈተር
ደንዝዝ ብያለሁ አዎ ልክ እንደዛ
እንዲሁ እንደ ወዛ!
ፎቶሽን የያዙ፣
አሮጊት ሴትዮ ደረት ይመታሉ
እንዳንዶች በዕንባ፣
…
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
1 Oct 2021, 04:55 UTC≈11,600 viewsread 7 August 2026 Video
This song 🥺🥺🖐👌
🥀 @homeoflover 🥀
🥀 @homeoflover 🥀
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
29 Sept 2021, 05:14 UTC≈9,530 viewsread 7 August 2026 እኔ መንገደኛ እሷ መድረሻዬ
ስጓዝ ማልደርስባት ሆናለች ጥላዬ
አሳድጄ ልይዛት ስቀርባት ስትርቀኝ
መድረሻዬ ቀርቶ መነሻዬም ጠፍኝ::
✨Join & Share✨
❣❣@homeoflover ❣❣
❣❣@homeoflover ❣❣
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
29 Sept 2021, 05:13 UTC≈9,320 viewsread 7 August 2026 ❤️መልካም ነገር ሁሉ ሲያዩት ደስ ያሰኛል
አይንሽን አይቸው እኔ አይኔን አሞኛል
ትጥያለሽ አሉ በአይን ቋንቋ ወሬ
እባክሽ አንሺልኝ አይንሽን ለዛሬ
አይቸግራት መንገድ አታጣ ማረፊያ
አይሞቃት አይበርዳት እኔ አለሁ ማረፊያ
ዛሬስ ባይኔ መጣች ደግሞ ብላ ብላ
እንዳሻት ስሸምት የትም ሄዳ ውላ
ደግሞ ደግሞ ታፈዛለች ዛሬም ባይኗ ትጥላለች
ተይኝ ተይኝ አትይኝ እኔ አልችልም ይቅርብኝ፡፡❤️
✨Join & Share✨
❣❣@homeoflover ❣❣
❣❣@homeoflover ❣❣
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @homeoflover. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.