Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ካቶሊክ CATHOLIC ኩላዊት

Channel

ካቶሊክ CATHOLIC ኩላዊት

@holysaviour

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry

1,324subscribers

+0 since we began measuring on 26 September 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.

Register entry

Telegram ID-1001535658719
TypeChannel
Username@holysaviour
Descriptionየጴጥሮስ ልጆች ነን እንሞታለን እንጂ በካቶሊካዊነታችን አንደራደርም! -የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት -የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ትምህርተ ክርስቶስ -ገድለ ቅዱሳን እና ነገረ ማርያም - የቤተክርስቲያን ታሪክ እና ካቶሊካዊ ለዛ ያላቸው አስተማሪ ጽሁፎች ያገኙበታል። ኑ ! ወጣትነታችንን እንኑር! " እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም " ሐዋ 4:20 @holysaviour
CreatedBetween 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded26 September 2026
Last confirmed live26 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/holysaviour

Growth

1,32426 Sept 2026, 05:47 — 1,324 subscribers26 Sept 2026, 06:22 — 1,324 subscribers26 Sept 2026, 05:4726 Sept 2026, 06:22
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 1,323–1,325 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
26 Sept 2026, 06:221,324no change
26 Sept 2026, 05:471,324first reading

Engagement

16 posts held, back to 8 September 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

ERR · 30 days
43.3%
avg views ÷ 1,324 subscribers
Avg views / post
574
14 posts measured
Reaction rate
1.91%
reactions ÷ views · ER floor
Posts in window
16
of 16 held

ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.

ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 13 of 14 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.

What these figures were computed from
WindowRolling 30 days · latest post in window 25 September 2026
Posts held16 (8 September 2026 – 25 September 2026)
Views total8,029
Reactions total143
Forwards / commentsnot exposed by the public surface — not measured, not estimated
Readings taken26 Sept 2026, 06:22 UTC

Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.

Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.

Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.

What this channel posts

Photos
898
Videos
13
Links
369

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 26 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Reaction mix

143 reactions across 13 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 33.6% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
❤4833.6%
🙏4632.2%
❤‍🔥3021.0%
🥰1812.6%
👍10.699%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 13 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 143 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 16 most recent posts we hold, published 8 September 2026 to 25 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

24 Sept 2026, 05:33 UTC500 views14 reactionsread 26 September 2026
Photo

ለካ እንደዚህም ይቻላል😊ግጥም ተጋበዙልኝ እስኪ ካቶሊክ ናት አሉኝ በእጆቿ መቁጠርያ አጥብቃ የያዘች ውብ ነጠላ ለባሽ በእምነቷ የጸናች በስጋ ወደሙ ፍቅር የወደቀች ንዑድ ማንነቷን ለጸሎት ያዋለች ካቶሊክ ናት አሉኝ ከክፋት ጋር ያላበረች በሀጥያት መንገድ ማርያማዊ ሞገስ ለብሳ ምትራመድ ጽኑ እምነቷ ሞገሷ ነው የድሏ ምንጭ አንደበቷ ከምግባሯ የማይጋጭ ካቶሊክ ናት አሉኝ እንደማርያም ታዛዥ እነሆኝ የምትል ያልሰነፈች እስከ መስቀል ለመከተል እጅ የማትሰጥ ለፈተና የተሞላች በትህትና ለመልካም ምግባሯ ቅዱሳኖች ምስክሯ ካቶሊክ ናት አሉኝ በፈሪሀ እግዚአብሔር ልቧን የቀረጸች መስቀል ዘውዷ በስጋ አውሎ ያልወደቀች ብርሀኗ ደምቆ ሚታይ በፍሬዋ የምትለይ ካቶሊክ ናት…

🥰9❤‍🔥4🙏1

22 Sept 2026, 06:20 UTCviews —

ካቶሊክ CATHOLIC ኩላዊት pinned «❗️‼️ ይነበብ ❗️‼️ IMCS (PAX ROMANA) ሰላማችሁ ይብዛ ካቶሊካውያን እንደምን ቆያችሁ ፣ በያላችሁበት ሁሉም ነገር በክርስቶስ ሰላም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ !! የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ወደተለያዩ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የምትሄዱ ተማሪዎች ! እንደሚታወቀው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የካቶሊክ ተማሪዎች ህብረት (IMCS) አለ ። ይህ ማህበር ከ acadamicial ህይወታችሁ…»

22 Sept 2026, 06:17 UTC327 views13 reactionsread 26 September 2026

❗️‼️ ይነበብ ❗️‼️ IMCS (PAX ROMANA) ሰላማችሁ ይብዛ ካቶሊካውያን እንደምን ቆያችሁ ፣ በያላችሁበት ሁሉም ነገር በክርስቶስ ሰላም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ !! የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ወደተለያዩ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የምትሄዱ ተማሪዎች ! እንደሚታወቀው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የካቶሊክ ተማሪዎች ህብረት (IMCS) አለ ። ይህ ማህበር ከ acadamicial ህይወታችሁ እኩል መንፈሳዊ እድገታችሁ ላይ እንድታተኩሩ ፣ ከቤተክርስቲያን እና ከሚስጥራት እንዳትርቁ እና ካቶሊካዊነትን እንድትኖሩ ይረዳችኋል ። ጥሩ ጓደኛ የምታገኙበት ትክክለኛ ቦታም ጭምር ነው ። ስለዚህ ወደ ግቢ በምትገቡበት ጊዜ በተቻላችሁ ፍጥነት ይሄንን ማህ…

❤9❤‍🔥3🙏1

20 Sept 2026, 14:35 UTC446 views15 reactionsread 26 September 2026

በባልደረባችን ኢዮብ ትሬዛ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ሃዘን ጥልቅ ነው ። ጋዜጠኛ ኢዮብ ትሬዛ ከዚህ ዓለም ድካም አረፈ። በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን በጋዜጠኝነት ሙያ ተቀጥሮ የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ይሰራ የነበረው ጋዜጠኛ ኢዮብ ትሬዛ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም ድካም መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም በተወለደ 29 ዓመቱ አርፏል። ጋዜጠኛ ኢዮብ ትሬዛ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል በ2015 ዓ.ም. የተመረቀ ሲሆን፣ በጋዜጠኝነት ሥራ በአዋሽ ሬዲዮ እና በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን በትጋት አገልግሏል። ጋዜጠኛ ኢዮብ ትሬዛ በ1989 ዓ.ም. የተወለደ ሲሆን፣ ከነሐሴ 8 ቀን 1993 ዓ.ም. ጀምሮ፣ በአራት ዓመቱ በአ…

🙏14❤1

20 Sept 2026, 14:35 UTC376 views1 reactionsread 26 September 2026
Photo

በባልደረባችን ኢዮብ ትሬዛ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ሃዘን ጥልቅ ነው ። PAX CTV

🥰1

17 Sept 2026, 19:03 UTC504 views15 reactionsread 26 September 2026
Photo

የ105 ዓመታት ቅርስ ከ1921 ጀምሮ ተማሪዎችን ለሰላምና ለፍትሕ በማንቀሳቀስ ላይ ​IMCS Pax Romana ለካቶሊክ ተማሪዎች የተቋቋመ ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ ሲሆን፣ ወጣቶች ለሰላም፣ ለፍትሕ እና ለፍጥረት ደህንነት በቁርጠኝነት እንዲሰሩ ያበቃል፡፡ ​ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የተገነባውን "የተግባር መንፈሳዊነት" (Spirituality of Action) እያደስን አብረውን ይጓዙ። በ2019 ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የምትገቡ የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ፍሬዎች መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ እያልን በምትገቡበት ዩንቨርስቲ ውስጥ የ ካቶሊክ ተመሪዎች ህብረትን በመቀላቀል መንፈሳዊ አገልግሎታችሁን እንድታጠነክሩ አደራ ለማለት እንወዳለን ። በየ…

❤10🙏5

16 Sept 2026, 13:25 UTC655 views15 reactionsread 26 September 2026
File

የእግዜር ድልድይ ላልሰማችሁት 👆👆 ምን አንደበት ምን ልህቀት ይግለጽልኝ የአንቺን ውበት በምን ቋንቋ በምን ልሳን ችዬ ላውራው ንጽህናሽን የአዳም ተስፋ..... የመፍጠር ሀሳብ መታየት ሲጀምር ቃል ከአፉ እየወጣ በመሆን ሲቀየር ከመጀመርያው እስከ ስድስተኛው እለት ሲቆጠር በእያንዳንዱ ቀን እግዜር የፈጠረው ሁሉም መልካም ነበር ሁሉም መልካም ሆኖ ነገር ተውቦለት መኖር እየቻለ የገነት ጠባቂ አዳም ለአንዲት ፍሬ ምኞቱ ከጀለ አንድ ካልጎደለበት ከዚያች ኤደን ገነት ከሮማን ከወይን ከእልፍ አእላፍ ፍሬ ሞልተው ከተረፉት ለአንዲት እጸ በለስ ጌታውን ከዳላት መለየት ሲጀምር ክፉውን እና ደጉ ሲገባው ፈጣሪን እንዲያዝን ማድረጉ የአምላክ እና የሰው ልጅ ውሉ ተቀደደ …

❤‍🔥13🙏2

14 Sept 2026, 06:27 UTC756 views16 reactionsread 26 September 2026
File

ምስጋናዬ /2/ በየእለቱ ይድረስህ ጌታዬ አምልኮዬ /2/ በየእለቱ ይድረስህ ጌታዬ ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና ለሊትም እንደ ቀን ታበራለችና አሃሃ ስራህን ግን ነፍሴ እጅግ ታውቀዋለች ማለዳ ተነስታ ክበር ትልሃለች . አሃሃ ምስጋናዬ...... እግዚአብሔር ሆይ አንተ ማንስ ይመስልሃል ሰማይና ምድርን በቃልህ ፈጥረሃል . አሃሃ ውበትህ ያማረ ግርማህ አስፈሪ ነው ጉልበትህ አይዝልም ዘላለማዊ ነው . አሃሃ አንተ ልዩ ነህ የኔ ጌታ /4/ ነገስታት ያልፋሉ ደግሞም ያረጃሉ አለምም ሞላዋን ሁሉም ይጠፋሉ አሃሃ አንተ ግን ህያው ነህ ዘለአለማዊ ነህ በማደሪያህ ሁሌ ፀንተ ትኖራለሀ አሃሃ አንተ ልዩ ነህ የኔ ጌታ /2/ አንተ ፍቅር ነህ የኔ ጌታ /2/ አንተ…

🙏12🥰4

13 Sept 2026, 13:27 UTC647 views7 reactionsread 26 September 2026
Photo

መንፈሳዊ ግጥም በYosef. M ርዕሰ: እረኛዬ soon Channel👇 https://t.me/holysaviour GROUP👇 https://t.me/catholicfamilies POETRY BOT 🆕👇 @Catholicpoetry_bot

❤‍🔥6👍1

11 Sept 2026, 15:40 UTC756 views11 reactionsread 26 September 2026
Photo

የአዲስ ዓመት ውሳኔዎች በካቶሊካዊ መንገድ- የቅዱስ ኢግናጥዮስ የሕሊና ምርመራ አዲሱን ዓመትን ስንጀምር እቅዶቻችንና ውሳኔዎቻችንን በእግዚአብሔር ፊት ማቅረብ ይገባናል። ቅዱስ ኢግናጥዮስ ዘሎዮላ ያስተማረን የሕሊና ምርመራ ሕይወታችንን በካቶሊካዊ እምነትና መንፈሳዊ ጥበብ ለመቃኘት የሚረዱን 5 ዋና ዋና ደረጃዎችን ያሳየናል፦ 1 የእግዚአብሔርን ሕልውና እና አብሮነት አስተውል፦ ጸሎትህን ስትጀምር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንዳለና በፍቅር እንደሚመለከትህ በማሰብ ራስህን በእርሱ ፊት አድርግ። 2 ያለፈውን ዓመት በምስጋና መርምር፦ ባለፈው ጊዜ ውስጥ እግዚአብሔር ያደረገልህን በረከቶች፣ ያሳለፋቸውን ፈተናዎችና የሰጠህን ጸጋዎች ሁሉ እያሰብክ አምላክህን አመስ…

❤8❤‍🔥2🥰1

11 Sept 2026, 12:58 UTC529 viewsread 26 September 2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ "ጌታን አመስግኑ ቸር ነውና" (መዝ 136፤1) በክርስቶስ የተወደዳችሁ ብፁዓን ጳጳሳት ክቡራን ካህናት ገዳማውያንና ገዳማውያት መላው ምዕመናንና ምዕመናት እንዲሁም በተለያየ ምክንያት ከአገራችሁ ውጭ የምትገኙ ኢትዮጵያውናና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በጎ ፍቃድ ያላችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓመተ ምህረት የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ! እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ፡፡ የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር እነሆ ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገረን፤ አዲስ ዓመት መጣልን፤ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይሁን! ዳዊት በመዝሙሩ 13…

Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @holysaviour. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Appears in Telegram’s recommendations for other channels

The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.

ይቅርታዬ🔥🔥
@YIKRTAYEE · 20,808
Telegram ranks this channel #39 of 73 here — alongside 72 others — read 26 September 2026

This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ካቶሊክ CATHOLIC ኩላዊት” (@holysaviour), 1,324 subscribers as measured 26 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/holysaviour.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.