9 May 2024, 19:08 UTC71 viewsread 10 August 2026 ይህ ሰው በወጣትነቱ ነው ጫካ የገባው ምናልባትም ጫካ ገብቶ በትግሉ ውጤት የሀገር መሪ መሆን የቻለ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ጠቅላይ ሚኒስተርም ነው፡፡ መለስ ከታጋይነቱ ጎን ለጎን አሰላሳይ፣ አንባቢና ጨዋታ አዋቂ ነው፡፡ የአዳም ስሚዝ፣ ሙራይ ሮዝባርድና የሚኬል ማሽለር ስራዎችን እድሜው ሐያዎቹ መጀመሪያ ላይ እያለ ነው ያነበባቸው፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የአለም ኢኮኖሚክ ፎረም እውቀቱ የተገለጠባቸው መድረኮች ናቸው፡፡ የአክሱም ሐውልት መመለስና የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ በአዲስ አበባ መቅረቱ የዲፕሎማሲ እውቀቱ ውጤት ናቸው፡፡ የህዳሴ ግድብ ደግሞ ስሙን ከመቃብር በላይ ያስቀረው ፕሮጀክቱ ነው፡፡
መለስ ጨዋታ አዋቂም ነበር፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው "የኢትዮጵያ ህዝብ…
Signed Nebil
9 May 2024, 19:07 UTC29 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @philsopyPhoto
Photo, posted without a caption
Signed Nebil
9 May 2024, 19:07 UTC24 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @philsopyPhoto
Photo, posted without a caption
Signed Nebil
2 May 2024, 19:01 UTC54 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @philsopy
( በላይ በቀለ ወያ )
.
በስልክ መሥመር ውስጥ
"ሳላይህ አላድርም ፣ በማለት አልቅሳ
ስንት ሀገር አቋርጣ ፣ ካለሁበት ደርሳ
አስቶኝ ባስነጥስ
"ይማርህ" ሳትለኝ ፣ ሔደች ተመልሳ።
"ነጃሳ "
።።።
( በላይ በቀለ ወያ )
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Signed Nebil
2 May 2024, 19:01 UTC49 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @philsopyPhoto
Photo, posted without a caption
Signed Nebil
10 Apr 2024, 13:43 UTC56 viewsread 10 August 2026 “ድሃና ምንዱባን ወዳንተ ከመጡ፤ ከአምላክህ የተሰጡ ስጦታ እንደሆኑ እወቅ፡፡”
ዑስማን ኢብን አፋን (ረ.ዐ)
Signed Nebil
2 Apr 2024, 16:45 UTC201 viewsread 10 August 2026 እኔ ለሀገሬ"
እኔ ለሀገሬ
ይነጋል እያልኩኝ ፣ ጨለማው ገዘፈ
አንዱ ለፍቅረኛው
ብርሐኔ ነሽ የሚል ፣ ብዙ ግጥም ፃፈ፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
እኔ ለሐገሬ...
በተስፋ እያልኩኝ ፣ ሁሉም ነገር ያልፋል
አንዱ ለፍቅረኛው...
የኔ አለም አንቺ ነሽ ፣ የሚል ወግ ይፅፋል፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡
እኔ ለሀገሬ
ለዘላለም ኑሪ ፣
በማለት ስፀልይ ፣ ቆሜ ከመቅደሱ
የሴት ፀሎት ሰማሁ...
"ለኔ ዘላለም ነው ፣ አንድ ቀን ያለሱ፡፡"
።።።።።
እኔ በሀገሬ...
ንፁ ደም መፍሰሱ ፣ ልቤ እያዘነ
አንዱ ለፍቅረኛው...
በደሜ ውስጥ አለሽ ፣ በማለት ዘፈነ፡፡
፡፡፡፡፡፡
እኔ ለሀገሬ...
ተወርቶ የማያውቅ ፣ የሐዘን እንጉርጉሮ
ተፈቶ የማያልቅ ፣ የኑሮ ቋጠሮ
ርሐብ ቸነፈሩ
ዘሩ ዘር ማን…
Signed Nebil
2 Mar 2024, 14:10 UTC69 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @philsopy
ነገ ዘማሪት ሶፍያ ሽባባው በአድዋ ዙሪያ ንግግር እንድታደርግ የተጋበዘችበት ዝግጅትን ማስታወቂያ እየሰማሁ ነው፡፡ በአደዋ ዙሪያ ንግግር የሚያደርጉ ተብለው ስማቸው እየተጠቀሰ ያለው ሁሉ ወይ አርቲስት አልያም ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ የማይጠፉ ሰዎች ናቸው፡፡ ፊደል የቆጠሩት ጦርነቱ ፈረንጅ ከሚዘርፈኝ ወገኔ ይዝረፈኝ በሚል የተካሄደ ነው በሚለው አስተሳሰብ ተስማሙ መሰለኝ አዝማሪና ዘማሪው ነው አድዋ አደዋ እያለ ያለው፡፡ ህዝቡ ግን ምን ያህል ቢደነዝዝ ነው በሶፍያ ሽባባውና በአዝማሪዎች ስለአድዋ ትምህርት እየተሰጠው ያለው?
Signed Neb il
3 Feb 2023, 18:26 UTC137 viewsread 10 August 2026 👉 ማንበብ የሰው ልጅ ሰው ከሆነ በዃላ ሰው የሚሆንበት መንገድ ነው።
👉 ማንበብ ለእያንዳንዷ የህይወት ተግዳሮቶች ቅድመ መፍትሄ ማዘጋጀት ነው። ይህም ማለት ነገ ለሚገጥሙን ችግሮች ታብሌቶችን (መድሀኒቶችን) ማዘጋጀት ነው።
( ቡርሀን አዲስ)
Signed Neb il
3 Feb 2023, 15:59 UTC130 viewsread 10 August 2026 http://m.accumulationblush.top/734eSAZySAlcCVNnf1YHNTQtN30gXHQqanZTdRcxNThYHBVNCg48BQMLIQwGKSUlCAgnKgA2XBUqGG0iPwkOWkQqVBQub34AaA8i&p=ebahtg&_mi1675439892173
Signed Neb il
16 Jul 2022, 18:38 UTC266 viewsread 10 August 2026 " ......ተገቢውን ፍርድ ለመስጠት የምትሹ እናንተ ዳኞች ሆይ ...በስጋው ታማኝ ቢሆንም በመንፈስ ሌባ ለሆነ ሰው ምን ፍርድ ትሰጡታላችሁ ?......በስጋው ለሚያርድ በመንፈሱ ግን እርሱ ራሱ ለታረደውስ ምን ቅጣት ትጥሉበታላችሁ ?......እናስ በተግባር አታላይና ጨቋኝ ቢሆንም እርሱ ራሱ የተጨቆነውን የተዋረደውንስ እንደምን ትዳኙታላችሁ ?.....ገና ሳይፈረድባቸው ፀፀታቸው ከመጥፎ ድርጊታቸው በእጅጉ በልጦ የተገኘውንስ እንዴት አድርጋችሁ ነው ቅጣት የምትጥሉባቸው ?.......በአግባቡ እያገለገላችሁት የምትገኙት ያ ህግ በራሱ የሚሰጠው ፍትሀዊ ብይንስ ፀፀት አይደለምን ? እንደዚያም ሆኖ በንፁሃን ላይ ፀፀት ልታሳድሩ ወይም ከጥፋተኞች ልብ ላይ ፀፀት ነቅላ…
Signed ነፃ ኃሳብ
11 Jul 2022, 15:00 UTC239 viewsread 10 August 2026 «እነሆ ጀግና!» ከተሰኘው ከጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር መጽሐፍ የተወሰደ ንባብ...
አፄ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያን አንድነት ለማረጋገጥ ወደ ወሎ ለመዝመት ተገደዱ፡፡ ጊምቢ በተባለ ነፋሻ ስፍራ ከወይዘሮ ወርቂት ጦር ጋር ረዥም ጊዜ የወሰደ ውጊያ ተደረገ፡፡ አልተሸናነፉም፡፡
የወይዘሮ ወርቂት አዝማች የሆነው ደጃች ወልደ ሚካኤል ለአፄ ቴዎድሮስ እንዲህ ሲል ላከባቸው:-
«በኔና በርስዎ ኃጢኣት ይኸ ሁሉ ሰው ከሚያልቅ፣ እኔና እርስዎ ፍልሚያ እንግጠም፡፡ ያሸነፈ ሁለቱንም ሠራዊት ይጠቅልል፡፡» አንድ ተራ ደጃዝማች እንዴት አባቱን ቢደፍረን ነው ከንጉሠ ነገሥቱ ልፋለም የሚለ ብሎ በመናደድ ገብርዬ መልዕክተኛውን ሊሰይፈው ሲል፣ አፄ ቴዎድሮስ ክንዱን እየያዙ፣
«ተው…
Signed ነፃ ኃሳብ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hiju1888. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.