1 Aug 2026, 19:51 UTC13 views1 reactionsread 9 August 2026 በእግዚአብሔር ፊት ተደፍታ በምሬት ያለቀሰችው ሐና
ህይወትዋ በብዙ ህፍረት እና ሀዘን ቢሞላም
ለሚያያት ሰካራም ብትመስልም ደንባራ
መካኒቱ ሐና እያለች ፍናና ታስለቅሳት ነበር ደም እምባ
መች ልብዋ በረታ በሰው ማባበያ
ነፍስዋን አፈሰሰች በአምላኳ ተማምና
ፀለየች በፊቱ ፅኑ ለቅሶ አልቅሳ
እስክትባል ድረስ ወይን ጠጅ ጠጥታ
ነገረች ለአምላኳ ሁሉንም ዘርዝራ
መዋረዴን እየው እኔንም አትርሳ
ተመልከት ጌታ ሆይ እባክህ ስጠኝ ብላ
መልሼ እሰጥሃለሁ ለመንግስትህ ስራ
እባክህ አስበኝ አምላኬ ቶሎ ና
መቼም አትተወኝ ለጠላት እድል ፈንታ
ሳትዘገይ ናልኝ አፌን በሳቅ ሙላ
ይህንንም ብላ ሐና ስትነሳ ዔሊ ተናገረ
የእስራኤል አምላክ ፀሎትሽን ይስማ
አሜን አለች እርስዋም ሞገስ…
❤1
10 Jul 2026, 22:28 UTC28 viewsread 9 August 2026 ✨ When human help fails, God remains faithful.
David says,
Psalm 22:11 (ESV)
"Be not far from me, for trouble is near, and there is none to help."
Everyone experiences seasons where people cannot solve their problems.
🧑🤝🧑 friends may not understand.
👨👩👧 families may not know what to do.
💰 Money may not fix the situation.
💪 Even our own strength may fail.
But God's #faithfulness does not depend on human abili…
6 Jul 2026, 16:52 UTC37 views3 reactionsread 9 August 2026 #እግዚአብሔር ይስፈርልን
➡️ በህይወታችን ብዙ ምርጫዎች በሞሉበት የእኛን ትኩረት በሚሹ ብዙ ጉዳዬች ባሉበት ምን ማድረግ እንዳለብን ግራ በተጋባንበት የማይሆን የህይወት ውሳኔ ላለመወሰን ቀን ከሌት ባሰብንበት ህይወት መንገድ
✅ ብዙ ምርጫ ግን ጠባብ መንገድ 😊
ምን ይሻለኝ ይሁን 🤔
ይሄ ወይስ የሀ ?
እርሱ ወይስ እርስዎ ?
እዚህ ወይስ እዛ?
የሚሉ እረፍት የሌለው የህይወት ጥያቄዎችን ይዘን ይሆናል..
እኛ ለራሳችን ከምናስበው በላይ ተጨንቀን ተጠበን ከምንወስነው በላይ
✨ እግዚአብሔር #ሲሰፍርልን እጅግ የከበረ ነገር ላይ ያደርሰናል።
ለእኛ ያለውን ሀሳብ እጅግ ያማረ ነው
✨ እንዴት እንደሚያኖር እግዚአብሔር ያውቃል!
መዝሙር 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯…
🙏2❤1
26 Jun 2026, 16:38 UTC39 viewsread 9 August 2026 "Courage is that one ingredient which separates the weak from the strong, the successful from the weak, the great from the average. All the things you desire in life have one common handle, which is made for the hand of the person with courage. To be afraid is to be alive. To act in the face of fear is to be a man."
12 Jun 2026, 07:03 UTC56 views2 reactionsread 9 August 2026 ኢዮብ 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው!
³ ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!
🔥2
8 Jun 2026, 20:20 UTC66 viewsread 9 August 2026 ማቴዎስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም።
³⁰ የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቈጥሮአል።
³¹ እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ።
✨Jesus spoke this while preparing disciples for persecution and fear. He is encouraging them to trust that nothing not even suffering happens outside of God’s ultimate watchful care.
✨Stop Trying to Manage Everything: You do not have to carry the bu…
31 May 2026, 18:42 UTC48 viewsread 9 August 2026 ፍጥነት፣ ስንፍና እና እውነተኛው የሕይወት አንቀሳቃሽ ኃይል (Fuel)
የአባቴ ብሩካን☺️... እንዴት አመሻችሁልኝ?
እስቲ ዛሬ አንድ የእግዚአብሔር ቃል ጀባ ልበላችሁ.........
የእኛ ትውልድ፣ የወጣትነት ዘመን ትልቁ መገለጫ ፍጥነት ነው። ሁሉንም ነገር አሁንኑ መያዝ እንፈልጋለን። ስልጣኑን፣ ሀብቱን፣ ስኬቱንና የሕይወትን ፍሬዎች በሙሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ ዘግነን ለመጨረስ እንጣደፋለን። ጊዜው ሲደርስ ልንሰበስበው የሚገባንን ነገር ሁሉ ዛሬውኑ በእጃችን ለማስገባት እንሮጣለን።
ነገር ግን የዚህ ትውልድ ትልቁ እንቆቅልሽና አስገራሚው ተቃርኖ እዚህ ጋ ነው፦ እኛ ዓለም አይታቸው ከደነገጠችባቸው እጅግ ሰነፍ ትውልዶች መካከል ቀዳሚዎቹ ነን። በሃሳብና በምኞ…
19 May 2026, 01:32 UTC53 viewsread 9 August 2026 2ኛ ሳሙኤል 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ንጉሡ ዳዊትም ገባ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ተቀምጦ እንዲህ አለ፦ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ እስከዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ?
¹⁹ ቤቴስ ምንድር ነው? ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ ይህ በፊትህ ጥቂት ነበረ፤ ስለ ባሪያህም ቤት ደግሞ ለሩቅ ዘመን ተናገርህ፤ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ ይህ የሰው ሕግ ነው።
የራራልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
11 May 2026, 22:17 UTC68 views2 reactionsread 9 August 2026 ✅ God will equip you for what He has called you to do in every area of your life.
He does not call people who already have everything together. He strengthens, teaches, shapes, and prepares them along the way. Even the areas where you feel weak, uncertain, delayed, or unqualified are places where His grace can still work powerfully.
Holy Bible says:
“Faithful is he that calleth you, who also will do it.” — 1 Thes…
❤2
1 May 2026, 18:41 UTC76 views3 reactionsread 9 August 2026 Photo
ከቀይ ሲኒ በስተጀርባ ያለው ሚስጥር፡ ዕድል ወይስ ምርጫ? ☕️✨
በቡና ቁርስ ሰዓት "ቀይ መስመር ያለበት ሲኒ" ከደረሰን እንደ ትልቅ ዕድለኛ እንቆጠራለን። "ዛሬማ ቀኑ የኔ ነው!" ብለን ፈገግ እንላለን። ይህ ሲኒ በባህላችን የክብር፣ የልዩነት እና የ"ዕድል" ምልክት ተደርጎ ለዘመናት ቆይቷል።
ነገር ግን ነገሩን ወደ ወንጌል እውነት ስናመጣው የሚገርም ልዩነት እናገኛለን።
ዕድል በድንገት የሚመጣና ነገ የሚጠፋ ነው። ክርስቶስ ግን እኛን የመረጠን በድንገት ወይም በዕድል ሳይሆን በታላቅ ዕቅድና ዓላማ ነው!
ባህላችን፦ "ቀዩ ሲኒ ከደረሰህ ዕድለኛ ነህ" ይላል።
ቃሉ ግን፦ "ዓለም ሳይፈጠር በክርስቶስ መረጠን" ይለናል (ኤፌሶን 1:4)።
እኛ ወንጌልን እንድንሰብክ…
❤3
30 Apr 2026, 05:59 UTC63 views1 reactionsread 9 August 2026 🤺 The battle you are facing right now is a bridge in to your destiny!
✨It's not meant to break you it's to strengthen you 💪
Don't forget God is with you even in the lowest.
👉 Get courage you are in the way to your destiny. 🏃♀️🏃♀️
#rejoice_in_the_Lord
❤1
24 Apr 2026, 17:56 UTC79 views4 reactionsread 9 August 2026 ✨Wait on the Lord—He will renew your strength.
One of the most painful yet powerful seasons in life is the waiting season. It can feel boring, confusing, and lonely. But it’s also where endurance is built, patience is learned, and character is shaped.
🦅 “But they that wait upon the Lord shall renew their strength; they shall mount up with wings as eagles; they shall run, and not be weary; and they shall walk, and n…
❤4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @heavenspeaking. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.