31 Aug 2026, 17:38 UTC88 views3 reactionsread 3 September 2026 ♦️ሰላም የተወደዳችሁ!
📌 ከዚህ በታች ጌታችን ስለ መንግስቱ ያስተማራቸው መሠረታዊ ትምህርቶች ላይ በላይቭ የተማማርናቸውን እንደገና አቅርበንላችኋል። ቁጥሮችን በመጫን መማር የምትፈልጉትን ክፍል ከፍተው ያድምጡ!
ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
⁴ የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና።
⁵ የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና።
⁶ ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና።
⁷ የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።
⁸ ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።
⁹ የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።
ሄቨን አርሚ
@heaven…
❤2👍1
25 Aug 2026, 17:40 UTC217 views4 reactionsread 3 September 2026 You may still want a Media that you can use during this fasting period by replacing what you use to have. There are Christian apps you can use, which can build you up. For now...
1. Jesuspod ..where you can find podcasts, audiobooks, sermons, fm and more...
2. The well: social media platform that only has Christian contents
@heavenarmyy
#elsabaothchurch
❤4
25 Aug 2026, 06:02 UTC271 views6 reactionsread 3 September 2026 Photo
ሰላም የተወደዳችሁ!
ከዚህ በፊት ብዙ እንደጠቀመን ምስክርነቶች ስለነበሩ እንደገና እንጀምራለን። የሶሻል ሚድያ ጾም። ምን ማለት ነው?
1. ለአንድ ሳምንት የምትችሉ ደግሞ ከኛ ጋር ለአስራ አምስት ቀናት ማህበራዊ ሚድያዎቻችሁን ከስልካችሁ ታጠፋላችሁ።
2. በምትኩ መጽሐፍ ቅዱስ ፣ መንፈሳዊ መጽሐፍት ታነባላችሁ።
3. ስለሚመጣው ዘመናችሁ ትጾማላችሁ ፣ ትጸልያላችሁ፣ የጌታን ምሪት ትሻላችሁ።
4. ትኩረታችሁን ሙሉ በሙሉ መንፈስ ቅዱስ ላይ ታደርጋላችሁ፤ ትሰሙታላችሁ ፤ ለጌታ ያላችሁን ፍቅር ትመዝናላችሁ። ጣኦት የሚሆንባችሁን ነገር ሁሉ ታስወግዳላችሁ።
5. የቴክስት ሚድያዎችን ለምሳሌ ቴሌግራም የግድ ከስራ ጋር ተያይዞ የምትጠቀሙ ካላችሁ ትኩረታችሁን የሚ…
❤3🔥3
24 Aug 2026, 15:03 UTC187 views4 reactionsread 3 September 2026 ሐዋርያት ሥራ 13:38-39 NASV
እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ የኀጢአት ይቅርታ የሚገኘው በኢየሱስ በኩል መሆኑ እንደ ተሰበከላችሁ ዕወቁ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ ሕግ በኩል ማግኘት ያልተቻለውን ጽድቅ ያገኛል።
@heavenarmyy
#elsabaothchurch
❤4
24 Aug 2026, 09:36 UTC184 viewsread 3 September 2026 የእግዚአብሔር መንግሥት
📌የማቴዎስ ወንጌል ጥናት
📎ከስር ያሉ ክፍሎችን በመጫን የእግዚአብሔር መንግስት በሚል ርዕስ በአገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ እየቀረበ ያለውን የማቴዎስ ወንጌል ጥናት የድምጽ ቅጂ ከቴለግራማችን ያገኛሉ!!
ክፍል 01 || ክፍል 02 || ክፍል 03 || ክፍል 04 || ክፍል 05 || ክፍል 06 || ክፍል 07 || ክፍል 08 || ክፍል 09 || ክፍል 10 || ክፍል 11 || ክፍል 12 || ክፍል 13 || ክፍል 14 || ክፍል 15 || ክፈል 16 || ክፍል 17 || ክፍል 18 || ክፍል 19 || ክፍል 20 || ክፍል 21 || ክፍል 22 || ክፍል 23 || ክፍል 24 || ክፍል 25 || ክፍል 26 || ክፍል 27 || ክፍል 28 …
23 Aug 2026, 03:27 UTC197 views5 reactionsread 3 September 2026 መጠማት እና መርካት
ዮሐንስ 4:13-14 NASV
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላት፤ “ከዚህ ውሃ የሚጠጣ እንደ ገና ይጠማል፤ እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ግን ከቶ አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ በውስጡ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት ውሃ ምንጭ ይሆናል።”
ኢየሱስ እኔ ከሚሰጠው ውሃ የሚጠጣ አይጠማም ሲል ምን ማለቱ ነው። ይህን ለመረዳት የጥማትን ፍጥረታዊ ትርጉም ማወቅ አለብን። ጥማት ማለት ሰውነታችን የውሃ መጠኑ ከመጉደሉ የተነሳ እንድንጠጣ የሚያደርገን ስሜት ነው። የዚህ ጥማት መነሻ ጉድለት ነው። ስለዚህ ከምድር ውሃ የሚጠጣ ሁሉ የጠጣው ስለሚወገድ ሌላ መጠጣት አለበት።
ነገር ግን አንድ የዳነ ሰው ደግሞ ጌታን መጠማት እንዳለበት ስንናገር ለይተን ማወቅ ያለ…
🔥4❤1
20 Aug 2026, 12:14 UTC300 views14 reactionsread 3 September 2026 ሴይጣን የሚለው የእብራይስጥ ቃል ፍቺ ጠላት ማለት ነው። እርሱ የእግዚአብሔር እና የህዝቡ ጠላት ብቻ አይደለም። እርሱ ወዳጅ የለውም። የእግዚአብሔር ፍጥረት ሁሉ ጠላት ነው። ማንም ሊወዳጀው ቢፈልግ እና ፈቃዱን ብያደርግ የሚከፍለው መልካም ስጦታ የለውም። የወዳጅነት ሽልማቱ እንኳ የጠላትነት በቀል ነው። ማንም ከእርሱ ጋር አብሮ አያተርፍም። ጠላት ማለት ቅጽል ስሙ አይደለም። ባህርይው ነው።
ለምሳሌ በሽታ ሁሌም በሽታ ነው። ማንም ላይ ቢሆን ውጤቱ ተመሳሳይ ነው። የበሽታ ስራው ተመሳሳይ ነውና። ስለዚህ ክፋት ከተግባሮቹ አንዱ አይደለም፤ ማንነቱ ነው። ምናልባት ባለማስተዋል ከእጁ የገባ ቢኖር ብቸኛ ማምለጫ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ማንም ከዚህ አለም አሸንፎት አ…
👍7🥰5🔥1😍1
18 Aug 2026, 14:17 UTC302 views12 reactionsread 3 September 2026 ጸሎት ከከበደህ እንዲህ አድርግ!
በድጋሚ...
እንግዲህ እንዴት እንደምትሰሙ ተጠንቀቁ፤ ላለው ይጨመርለታልና፤ ከሌለው ሁሉ ግን ያው ያለው የሚመስለው እንኳ ይወሰድበታል።” ሉቃስ 8:18
ብዙ ጊዜ መልካም የሆኑ መንፈሳዊ ልምምዶቻቸውን ያቆሙ ሰዎች ያጋጥሙኛል። አሁን ከምታነቡት እንኳ ብዙዎቻችሁ ይህ ይመለከታችኋል። እናም ጸሎት ፣ የእግዚአብሔር ቃል ጥናት ፣ ህብረት ማድረግ ...ወዘተ ካቆሙ በኋላ ቆይተው እንደ ትናንት መሆን ይሳናቸዋል። መጸለይ ዳገት ይሆናል ፣ የቃል ግልጠት ይጠፋል። ከዚህ የተነሳ ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ያቆማሉ።
ጌታችን ኢየሱስ ስለዚህ ጉዳይ አስረድቶናል። መንፈሳዊ አለም ላይ አንድ ነገር ተሞልቶ ታሽጎ አይቀመጥም። ወይ 'የሞላ ይሄዳል…
👍8🔥4
18 Aug 2026, 09:44 UTC284 views3 reactionsread 3 September 2026 ከእግዚአብሔር ከአባታችን፣ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
ፊልሞና 1:3 NASV
@heavenarmyy
#elsabaothchurch
🥰3
13 Aug 2026, 07:49 UTC456 views6 reactionsread 3 September 2026 ምሳሌ 11:22 NASV
በእርያ አፍንጫ ላይ እንደ ተሰካ የወርቅ ቀለበት፣ ማስተዋል የጐደላት ቈንጆ ሴት እንዲሁ ናት።
እርያ ታውቃላችሁ? ጭቃ ላይ ፥ ቆሻሻ ላይ መንከባለል የሚወድ እንስሳ በመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ንስሃ በማይገቡ በእርኩሰት በሚኖሩ ወይ ደግሞ ንስሃ ገብተው ወደ ቀደመው ህይወት በፈቃዳቸው በሚመለሱ ሰዎች ይመስላል። እና ይህ እንስሳ አፍንጫው ተበስቶለት በዛ ላይ የወርቅ ቀለበት አድርጎ ብታዩ ምን ትላላችሁ? ምርጥ ነገር በተሳሳተ ቦታ ላይ እንዳለ አይታችሁ ትቆጫላችሁ። ከላይ ያየነውን ጥቅስ ሜሴጅ ትርጉም እንዲህ ይተረጉመዋል።
Proverbs 11:22 MSG
Like a gold ring in a pig’s snout is a beautiful face …
❤2👍2🙏2
11 Aug 2026, 10:42 UTC389 views3 reactionsread 3 September 2026 ጌታ ኢየሱስ በጎቹ የሌባውን ድምጽ እንዲለዩ ሲፈልግ የራሱን ድምጽ ነው የሚያለማምዳቸው።
ከእግዚአብሔር ባህርያት ትምህርት የተወሰደ
ስንቶቻችሁ "የእግዚአብሔር ባህርያት" ትምህርት ሰምታችሁ ታነጻችሁ? የእውነት ማናችሁም እንዲያመልጣችሁ አንሻም!
አሁንም ያላደመጣችሁ ከላይ ባለው ሊንክ ገብታችሁ በዩቱብ ገጻችን አድምጡ። ያደመጣችሁ ደግሞ ለሌሎች ሼር አድርጉ። ጸጋ ይብዛላችሁ!
@heavenarmyy
#elsabaothchurch
❤1👍1🔥1
8 Aug 2026, 18:04 UTC395 views4 reactionsread 3 September 2026 ተለቋል!!
https://youtu.be/rc3jGLQavt8
❤2👍2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @heavenarmyy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.