14 Feb 2026, 05:33 UTC≈1,120 views8 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @havanacademyofficialPhoto
✨ህልማችሁ እውን ምሆንበት ጊዜው አሁን ነው!!⭐️
"እኔ ዶክተር መሆን ነው የምፈልገው" "አይ እኔ የሕግ ባለሙያ ነው መሆን ምፈልገው" እኔ ደግሞ በጣም ደስ የምለኝ ፋርማሲ ገብቼ ብማር ነው::
ህልማችሁ ምን መማር ነው?
✔️Medicine
✔️Pharmacy ወይስ
✔️Law ?
✅ለዓመታት ብዙዎችን ከህልማቸው ጋር አገናኝቷቸዋል: የሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንድቀላቀሉ በትጋት ሲሰራ ቆይቷል:: በCOC ዝግጅት ፈርቀዳጅ ነው:: አሁንም የብዙ ዓመታት ልምድ በመጠቀም እናንተን ለማገዝ አለሁላችሁ ይላል::
🟢"Havan COC preparation "🟢
🔖በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን(Medicene, Law እና Pharmacy) ገብቶ ለመማር በጣም ከፍ…
❤8
9 Jan 2026, 15:28 UTC≈1,420 viewsread 8 August 2026 https://www.youtube.com/watch?v=fc6cd-PNx6s
7 Jan 2026, 06:33 UTC≈1,380 views2 reactionsread 8 August 2026 File
COC Exam Manual
so Helpful !
Please share with your friends and classmates .
@Havanacademyofficial
Trusted and Top Ranked !
❤2
4 Jan 2026, 16:38 UTC≈1,250 views4 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @havanacademyofficialFile
Havan Academy is proud to sponsor 2014 Batch White Coat Day Ceremony at Black Lion Specialized Hospital, Addis Ababa University.
More videos are yet to come.
Stay tuned! if you want to join medical school in 2018 e.c
@havanacademyofficial
❤4
17 Dec 2025, 12:48 UTC≈1,560 views3 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @UATtutorialofficialPhoto
"እኔ ዶክተር መሆን ነው የምፈልገው" "አይ እኔ የሕግ ባለሙያ ነው መሆን ምፈልገው" እኔ ደግሞ በጣም ደስ የምለኝ ፋርማሲ ገብቼ ብማር ነው::
ህልማችሁ ምን መማር ነው?
✔️Medicine
✔️Pharmacy ወይስ
✔️Law ?
✅ለዓመታት ብዙዎችን ከህልማቸው ጋር አገናኝቷቸዋል: የሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንድቀላቀሉ በትጋት ሲሰራ ቆይቷል:: በCOC ዝግጅት ፈርቀዳጅ ነው:: አሁንም የብዙ ዓመታት ልምድ በመጠቀም እናንተን ለማገዝ አለሁላችሁ ይላል::
🟢"Havan COC preparation "🟢
🔖በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን(Medicene, Law እና Pharmacy) ገብቶ ለመማር በጣም ከፍተኛ የሆነ ውድድር የምጠበቅ ነገር ነው::
⭐️ለዚህ…
❤3
14 Dec 2025, 10:14 UTC≈1,360 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
🔍ፍሬሽማን ከጨረሳችሁ በኃላ ምን ለመማር እያሰባችሁ ነው❓
✨አስተዉሉ!
💻Mid እና Final exam ተፈትናችሁ የፍሬሽማን ቆይታችሁን በድል ከጨርሳችሁ በኃላ አንድ የምትወዱትን ዲፓርትመንት መርጣችሁ ወይም ተመድባችሁ የምትማሩበት ጊዜው ሩቅ አይደለም::
ህልማችሁ ምንድነው?
✔️Medicine
✔️Pharmacy ወይስ
✔️Law መግባት?
🔖በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን ዲፓርትመንት ገብቶ መማር ግመል በመርፌ ቀዳዳ እንደመግባት ይቆጠራል ማለትም ከፍተኛ የሆነ ውድድር ይጠብቃቹሃል!!
🎉ለዚህም Havan COC preparation(HCP) ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ በPrivate Class እናሆ ማስተማር ጀመረ::
⭐️Midicene, Pharmacy እና Law ለሚገቡ…
❤5
7 Dec 2025, 20:55 UTC≈1,990 views7 reactionsread 8 August 2026 🔥 Doctor ለመባል የተወሰነ አመት ለቀረው ወንድማችን ስለ Medicine ለFreshman ተማሪዎች ይጠቅማል ያልናቸውን ጥያቄዎች አቅርበንለታል።
1. Medicine ለመግባት የነበረው ፉክክር ምን ይመስል ነበር?
👱: በእኛ ጊዜ ፉክክር በጣም ከባድ ነበር። ከ600 በላይ ተማሪዎች ነበርን Freshmanን ሰቅለን ለCOC የተቀመጥነው።
ብዙ ተማሪዎች ጎበዝ ስለሆኑ ብቻ Medicine ለመግባት ያስባሉ። ከገቡ በኋላ እንደጠበቁት አይሆንላቸውም። ለምን ይመስልሀል?
👱: አው ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ጫና ያለበት Departmentኦችን ነው የሚመርጡት። ቀለል ያለ Department ከአቅሜ ጋር አይመጣጠንም ብለው ስለሚያስቡ ይመስለኛል።
👱: በተጨማሪም ደግሞ በማህበ…
❤5🏆2
25 Oct 2025, 15:40 UTC≈2,170 views9 reactionsread 8 August 2026 🔥 Medicine, Dental medicine, Pharmacy እና Health related field መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ:
ይስሀቅ ይባላል። በ2014 ዓ.ም የማትሪክ ተፈታኝ ነበረ። ከሚማርበት ት/ቤት እንዲሁም ክ/ከተማ ትልቅ ውጤት አምጥቶ ማትሪክን አለፈ። በሚፈልገው ዩኒቨርስቲ የFreshman ትምህርቱን እየተከታተለ ባለበት ወቅት ነበር የሚፈልገው የHealth field ለማግኘት ተጨማሪ Coc የሚባል ፈተና እንዳለ የሰማው። የCoc ፈተና የሚይዘውን ለማጣራት ሲሞክር ምንም ጠቃሚ መረጃ ሊያገኝ አልቻለም ነበር። የማይደርስ ቀን የለም ያቺ ቀን ደረሰች ተፈተኑ። አብዘሀኛው ተማሪዎች ስለ ፈተናው መረጃ ስለነበራቸው ጥሩ ውጤት አመጡ። እሱም Matric…
❤9
11 Oct 2025, 08:46 UTC≈2,340 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
For Med school aspirants
www.havanacademy.com
❤6
3 Oct 2025, 03:13 UTC≈2,540 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
Register Today:@havancocBot
❤4
1 Oct 2025, 18:08 UTC≈2,450 views3 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @havanacademyofficialPhoto
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ነገ መስከረም 22/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
ለፈተናው የተመረጣችሁ አመልካቾች፥ የመፈተኛ User Name እና የመፈተኛ ክፍል ከኮሌጁ ድረ-ገፅ የምታገኙ መሆኑ ተገልጿል።
ወደ መፈተኛ ማዕከል ስትሔዱ ራሳችሁን የሚገልፅ ፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ወይም የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
@Havanacademyofficial
❤2👍1
28 Sept 2025, 11:21 UTC≈2,630 views0 reactionsread 8 August 2026 Photo
በአንጋፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ት/ት ቤት ( በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፕታል ) ህክምና (Doctor of Medicine) ማጥናት ከፈለጋችሁ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች👇
https://vm.tiktok.com/ZMA5ffX61
share: @havancocpreparation
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @havancocpreparation. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.