ልጁ ነኝ ልጁ ነኝ የሚካኤል ልጁ በቤቱ ያደኩኝ በደጁ የልቤ ብዬ የምጠራው ሚካኤል ለኔ አባቴ ነው የልቤ ብዬ የምጠራው ሚካኤል አዎ አባቴ ነው አዝ በክንፎቹ እኔን በእጁ ሰይፍ ይዟል ሚካኤል ሊረዳኝ ቆሟል እንዳስፈሪ እንደ ንጉሥ ሰራዊት በቀኜ ነው በቀንና በሌሊት ሚካኤል አባቴ ለዚህ እኮ ነው መመካቴ ሚካኤል አባቴ ጋሻ ክብሬ ነው ማለቴ ሚካኤል አባቴ ጎኔ ቆመህ እንዳቆምከኝ ሚካኤል አባቴ እኔ ለዓለም ምስክር ነኝ አዝ ልናገር ላውራ ላዚም ልዘምር ከፍ አርጌ ልመስክር መች ይረሳል ልጅነቴ ያሳደገኝ እቅፍ አርጎ በክንፎቹ የከለለኝ ሚካኤል አባቴ እስከዛሬ ያላልኩትን ሚካኤል አባቴ በልቤ ውስጥ ያኖርኩትን ሚካኤል አባቴ ዛሬ ላውራው በአደባባይ ሚካኤል አባቴ እረድቶኛ…

Channel
የኮ/ቻ ደ/ሲ/ቅ/ሚ ቤ/ክ/ሐመልማለ ገነት ሰ/ት ቤት
@hamlmalgenet12
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
437subscribers
+2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001167507391 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @hamlmalgenet12 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/hamlmalgenet12 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 15:45 | 437 | +1 |
| 7 Aug 2026, 11:43 | 436 | +1 |
| 6 Aug 2026, 20:16 | 435 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:09 | 435 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 12 November 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 18 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
♡ ማር ሚካኤል ♡ ማር ሚካኤል ልበል ማር ሚካኤል ልበልህ ባርከህ ያሳደከኝ በቅኔ በዜማ መዝሙር አልሰስትም አባቴ ላንተማ ጅማሬዬ ታናሽ ያልበቃሁ ብሆንም እንድጸና አውቃለሁ ከፊቴ ስትቀድም ፍጻሜዬ እንዲያምር እንዲዋብ በቤትህ አበርታኝ ልበርታ አጽናኝ ልጽና ልጅህ ባህሩን ክፈለው በደረቅ እንዳልፈው እንዳልፈራ አበርታኝ እጄን በእጅህ ያዘው ከእንቅልፍ ያነቃኛል የደጅህ ደወል በሌሊት መጥቼ ቤትህ እንድውል በሄድኩበት ሁሉ ካፌ አትነጠልም የማር ወለላ ነው ሚካኤል ያንተ ስም ማር ሚካኤል ስልህ ማር ማር አለ አፌ መውደድህ እውነት ነው በምልጃህ ተርፌ በሞቱ ቀጠሮ ሠርግ የደገስክለት ምን አለ ባሕራን ስታተርፈው ከሞት ዛሬም ታምርህን ትድግናህን አይተው ብ…
✞ ምድር አበራች ✞ ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች[፪ ፀጋውና ክብሩ ሆኗት የምስራች ኃያል፪ ከመላእክት ክብሩ የገነነ ሊረዳኝ የመጣው ቅዱስ ሚካኤል ነው(፪) ሲደግፈኝ ክንዱ በዘመኔ ምልጃው ሲጠብቀኝ እያለፈ ቀኔ እየመራኝ በብርሃኑ ፋና ሚካኤል መንገዴን አቀና ዐይኑ ዘርግብ ዐይኑ ኦ ሚካኤል ታየ በብርሃኑ ሲማልድ ሲማጸን በፊቱ እግዚአብሔር አየን በምሕረቱ እያጽናናኝ ፍጹም ከድካሜ ስጠራው ተፈወስኩ ዳንኩኝ ከህመሜ ሊመግበኝ ለተራብኩት መና ደረሰልኝ ሚካኤል ገናና ዐይኑ ዘርግብ ዐይኑ ኦ ሚካኤል ታየ በብርሃኑ ሲማልድ ሲማጸን በፊቱ እግዚአብሔር አየን በምሕረቱ ያሻገረኝ መልአክ ሚካኤል ነው በምልጃው ይደርሳል ቀርቦ…
"ሊቀ መላዕክት ሊቀ መላዕክት ሚካኤል መላከ ምክሩ ለልዑል /፪/ ሀያል ሀያል /፬/ ሠዳዴ ሣጥናኤል ሀያል ገባሪ ሀይል /፪/ ሊቀ መላዕክት ገብርኤል መላከ ብስራት ለድንግል /፪/ ሀያል ሀያል /፬/ ሠዳዴ ሣጥናኤል ሀያል ገባሪ ሀይል /፪/" @hamlmalgenet12 @hamlmalgenet12
♡ ልጁ ነኝ ♡ ልጁ ነኝ የሚካኤል ልጁ በቤቱ ያደኩኝ በደጁ የልቤ ብዬ የምጠራው ሚካኤል ለኔ አባቴ ነው የልቤ ብዬ የምጠራው ሚካኤል አዎ አባቴ ነው በክንፎቹ እኔን በእጁ ሰይፍ ይዟል ሚካኤል ሊረዳኝ ቆሟል እንዳስፈሪ እንደ ንጉሥ ሰራዊት በቀኜ ነው በቀንና በሌሊት ሚካኤል አባቴ ለዚህ እኮ ነው መመካቴ ሚካኤል አባቴ ጋሻ ክብሬ ነው ማለቴ ሚካኤል አባቴ ጎኔ ቆመህ እንዳቆምከኝ ሚካኤል አባቴ እኔ ለዓለም ምስክር ነኝ ልናገር ላውራ ላዚም ልዘምር ከፍ አርጌ ልመስክር መች ይረሳል ልጅነቴ ያሳደገኝ እቅፍ አርጎ በክንፎቹ የከለለኝ ሚካኤል አባቴ እስከዛሬ ያላልኩትን ሚካኤል አባቴ በልቤ ውስጥ ያኖርኩትን ሚካኤል አባቴ ዛሬ ላውራው በአደባባይ ሚካኤል አባቴ እረድቶኛ…
የሰኔ ሚካኤል ለዘብ ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር (፪) ርዒክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቱ ስዕንኩ(፪) ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @hamlmalgenet12 @hamlmalgenet12 ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
ባሕራንኒ ባሕራንኒ ይቤ (፮) ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር (፪) ርዒክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቱ ዘይብል(፪) ባህራንኒ ይቤ (፮) የሞቱን ደብዳቤ - - - ባሕራንኒ ሚካኤል አጥፍቶ - - - ባሕራንኒ ባሕራንን አዳነው - - - ባሕራንኒ በሠርግ ተክቶ - - - ባሕራንኒ ሠዳዴ ሳጥናኤል - - - ባሕራንኒ ሊቀ መላእክት - - - ባሕራንኒ እኛንም አድነን - - - ባሕራንኒ ከሲኦል እሳት - - - ባሕራንኒ አዝ = = = = = ከሊቀ ነብያት - - - ባሕራንኒ ከነሙሴ ጋራ - - - ባሕራንኒ ሕዘበ እሥራኤልን - - - ባሕራንኒ ሚካኤል ሲመራ - - - ባሕራንኒ ቀን ደመና ጥሎ - - - ባሕራንኒ ሌሊት እያበራ - - - ባሕራንኒ…
@hamlmalgenet12 @hamlmalgenet12 @hamlmalgenet12
ልቤ ያውቀዋል ልቤ ያውቀዋል ያድረክልኝን ነገር የሠራህልኝን ሥራ መድኃኔዓለም አወጣኸኝ ከመከራ በቃል ጉልበት አይወራ አዝ መስቀል ተሸክመህ በደም ርሰህ እኔን በመከራ ዳግም ወልደህ በክብር ተሻገርኩ ክሰህልኝ በህይወት አቆምከኝ ወድቀህልኝ/2/ አዝ የበደሌን ጋራ አቀበቱን የባርነት ሰነድ እዳ ክሱን አጥፍተኽው ጌታ መዳን ሆነ እርቃኔ በእርቃንህ ተሸፈነ/2/ አዝ በፍቅርህ መአዛ ረክቷል ልቤ በማይቆም መውደድህ ተከብቤ የህይወቴ ወደብ መስቀልህ ነው ወጀብና ነፋስ የማይነቅለው/2/ አዝ የሾህ አክሊል ደፍተህ ኤልሻዳይ እፎይ አለ ልቤ ከስቃይ ሆኖልኛል መዳን አንተ ታመህ ነፃ ወጣሁ ሸክሜን ተሸክመህ/2/ አዝ ዙፋንህን አስተወህ የኔ ፍቅር ከሰማይ ሀገርህ መጣህ ከምድር…
✞ ተናገር አለኝ ✞ በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን "በቀራንዮ የተከፈለውን ዋጋ ባሰብኩ ግዜ አንደበቴ ዝም ይል ዘንድ ልተወው አልችልም መንፈሴም እመሰክር ዘንድ ያነሳሳኛል።" ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔዓለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ሰው አድርጎኝ ሞቶ በደሙ ኑሮዬን ባርኮት ሕመሙ ሰላም አውጥቶ ካስገባ ልያዝ ለክብሩ ዘንባባ ሆሳዕና ልበል መድኃኒት ከፍ በልልኝ የኔ አባት ተጠምተኸ እኔ ረካሁ ስራህ ግሩም ነው ደነቀኝ አዝ_ እጆቹን እዩት በእምነት ቆሰለ ሊሰጠኝ ሕይወት በዚያ ታትሞ ውበቴ እየሱስ ለኔ ብርታቴ ከማንም በላይ ከምንም ለኔ ልዩ ነው ዘላለም ሕይወቴን ለእርሱ አ…
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው አምላኬ ታሪኬን ለውጠው /2/ ጌታዬ ታሪኬን ለውጠው/2/ ሠው አርገኝና ሠው ይግረመው/2/ አዝ እስከ መቼ በበደል እስከመቼ በኃጥያት አስመሳይ ማንነቴ ነፍሴን እያስጨነቃት መሸከም ስላቃተኝ የበዛው እዳዬን በጽድቅ ልመላለስ ለውጠው መዓዛዬን/2/ አዝ ቃልህን ልኑረው በእድሜ በዘመኔ ታስባለህ እና ከእኔ በላይ ለኔ የፍቅር ሰው ልሁን ደግሞም የይቅርታ የሚሳንህ የለም ታስችላለህ ጌታ/2/ አዝ በስምህ ይዳሰስ የኃጥያት ለምፄ በቃልህ መዶሻ ይስተካከል ቅርፄ ቀራጩን ለክብርህ ታንበረክካለህ ሠው ታደርገውና ሠው ታስገርማለህ/2/ አዝ ፍሬ እንዳላፈራ በእሾህ መታነቄ አጥብቀህ ስጠራኝ አብዝቼ መራቄ በቃህ በለኝ ጌታ ልቤን አነሳሳው በመንፈስህ ቃኘኝ…
ይቅር ስላልከኝ ነው ይቅር ስላልከኝ ነው የእኔ መቆም ደግሞ እንዳልፈርድ እርዳኝ/2/ በሰዎች ድካም አዝ ለዛሬ መድረሴ አይደል በጽድቄ እያነሳኸኝ ነው አይተህ ውድቄ በፈረድኩበት ፍርድ እንዳይፈረድ አልሁን ፈሪሳዊ ወንድሜን ልውደድ ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/ አዝ ባታለብሰኝ ኖሮ ነውሬን ሸፍነህ ባታቆመኝ ኖሮ በደሌን ከድነህ በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ ድካሜ ብዙ ነው እንደ ራስ ፀጉሬ ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል አለ በእኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/ አዝ በምሕረትህ ብዛት ከቤትህ ልግባ ዘወትር ላቅርብልህ የእንባዬን መባ የውስጤን ማንነት ላንተ ልግለጥ ለሰው አሳልፈህ ለማትሰጥ ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል አለ በእኔ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hamlmalgenet12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@hamlmalgenet12 named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 10 posts, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የኮ/ቻ ደ/ሲ/ቅ/ሚ ቤ/ክ/ሐመልማለ ገነት ሰ/ት ቤት” (@hamlmalgenet12), 437 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/hamlmalgenet12.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.