8 Aug 2026, 05:36 UTC22 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
"ድሃ ነህ" ከተባልክ እመን። ግን ጠይቅ በምንድን ነው ድሃ የሆንከው? በብር አይደል? Yeah, all says በብር... ስለዚህ ጠንክረህ ስራ። የሚሞት ሰውነት ይዘህ አትበጣጠስ። ይህንን ግን አትርሳ... ብር ብቻ ከሆነ አላማህ የሚሰራ አዕምሮና የሚሸጥ ገላ እንዳለህ አስተውል። ቸብችበው! ምናባቱ ከባዶ ሆድ ባዶ ቅንጭላት ይሻል ይሆናል።
ግን አንተ ሞራል አለህ.. ስለዚህ ገላህንና ህሊናህን ለገበያ አታቀርበውም። ዋጋዎች ሁሉ ከገንዘብ ድህነት አውጥተው ወደ identity crisis እንደሚወስዱህ ታውቃለህ።
ስለዚህ እንደ ልብህ ኑር። ብቻ ስሞትልህ እ💥 ሸጣ አይፎን ከያዘች ሴት ጋር እና አይፎን ገዝቶ እ💥 ከተሰጠው ሰው ጋር አትፎካከር። ያው ውድድር ከሜዳ…
🤝3
Signed ✍️EllaB
7 Aug 2026, 05:18 UTC29 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
የመቅዲን ምኞት ስናዳምጥ ... ! ለማንኛውም despite ማግኘትና ማጣት የሚወደድ ማግኘት በራሱ መባረክ ነው!
ያቺን ሴት ባረገኝ
ያቺን ያንተን መናኝ
ከልብህ ጫካ ውስጥ
ደብቆ ቢያስቀረኝ
ያቺን ሴት በሆንኩኝ
ሌሊት ስትተኛ እሽሩሩ ባልከኝ
ጋደም ከክንድህ ላይ
ልጥፍ ከደረትህ
ግብት ከውስጥህ ውስጥ
"ክስት"ከምኞ ትህ
ያቺን ያቺን ያቺን ያንተን ገዳም
በሷው በቆረብከው
ለሷው ቆብ በጫንከው
በውብ አንገትህ ላይ ማተብ ባጠለከው
ይቺን ሴት ባረገኝ
ምንኛ ባደለኝ
ከልብህ በፃፍከኝ
✍️ Mekdes Demessie
@gtmna
❤2🔥2
Signed ✍️EllaB
4 Aug 2026, 19:01 UTC55 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
✍️አያ ሙሌ
@gtmna
🥰2
Signed ✍️EllaB
3 Aug 2026, 16:44 UTC65 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
We ask for another beer to fill the empty glass, but what of the emptiness within our minds?
A glass can be topped up in seconds, yet a mind left hollow takes years to nourish.Beer numbs, but wisdom awakens.
The foam fades, but ideas ferment forever. An empty glass is a momentary thirst, an empty mind is a lifelong hunger.So let us not only pour into cups, but also pour into souls; with knowledge, kindness, and vis…
🤝2
Signed ✍️EllaB
2 Aug 2026, 05:15 UTC70 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
የሚፈቀር ማግኘት በራሱ ሸጋ ነገር ነው! ያፈቅሩትን የራስ ማድረግም እንደዚያው መልካም ነገር ነው። ግን በዚህ ጊዜ Despite ማግኘት እና ማጣት የሚወደድ ነገር ማግኘት በራሱ በጣም ጥሩ ነው።
የሚወደድ ነገር ሲኖር መኖር ያጓጓል፣ የምንኖርለት ጉዳይ ግን የግድ ተቃራኒ ፆታ መሆን የለበትም!
@gtmna
❤4👍2
Signed ✍️EllaB
31 Jul 2026, 07:00 UTC75 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
"Love it or Leave it" - ይሄም በጠባብ ቦታ ውስጥ ሆነህ ያለህ ምርጫ ነው።
የምትሰራበት ቦታ አስጠልቶሃላ? የምትወድበትን ምክንያት ፍጠር ወይም አመፅ ፍጠርና ልክ ወደሆነው ነገር ቀይረው።
....2ኛው ደግሞ....
ለቀህ ሂድ - ተወው - ስትሄድ ቢያንስ ጤናህን ትጠብቃለህ - ለሌሎችም ሰላምን ትፈጥራለህ። በራስህ ተፍጨርጨር!
በቃ አታማር - ተመልከት - አስተውል - ታዘብ ግን በቀላሉ ምሬት ውስጥ አትግባ! "እኝ እኝ.." ስትል አትዋል።
የራስህን አለም ፍጠር - ሰዎች ይጠጉሃል! የራስህን ነገር ተቆጣጠር - ሰዎች ይማሩብሃል! ለሁሉም ሰው ደግ ሁን - አምላክህ ይወድሃል!
ብቻ ምርጫችን "ወዶ መያዝ ወይም ትቶ መሄድ ነው"! ከዚህ ከከፋብህ…
👍4🤝2
Signed ✍️EllaB
30 Jul 2026, 04:14 UTC62 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
LOVE, HOPE & FAITH
Together, they form a cycle: love inspires hope, hope strengthens faith, and faith deepens love. In Ethiopian culture, this triad often shows up in daily life — from the warmth of hospitality to the resilience of communities during fasting seasons or celebrations.
@gtmna
❤2
Signed ✍️EllaB
28 Jul 2026, 07:14 UTC84 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
Don’t be hard on yourself !
ሁሌ መበርታት ግን ይደክማል አይደል ? Being strong all the time is exhausting. ሁልጊዜ ጠንካራ መሆን ሁልጊዜ መበርታት እና ሁሉንም ነገር ብቻችንን በብቃት ለመወጣት መሞከር internal burnout ያመጣል ።
We are human beings, not machines.
ሰው እንደመሆናችን መጠን የራሳችን ስሜት የድካም ወሰን እና የእረፍት ፍላጎት አለን ። ሁልጊዜ I’m fine, I can handle it እያሉ ራስን መግፋት መጨረሻ ላይ የውስጥ ስሜትን ያዳክማል ፤ ለነገሮች ስሜት/ፍላጎት ማጣትንም ሊያስከትል ይችላል It drains your soul.
Sometimes, it’s completel…
👍6
Signed ✍️EllaB
27 Jul 2026, 05:13 UTC81 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
እኛ የፍቅር ውጤቶች ነን። የስጋ መሆናችን ከበለጠብን እንጠፋፋለን።
@gtmna
❤3👍1
Signed ✍️EllaB
25 Jul 2026, 20:02 UTC91 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
"እናቴ ሐብት የለውም አታግቢው ብትለኝም እንኳን ቃሏን ለማክበር ስል እስክትሞት ድረስ እጠብቅሃለሁ!" አለችው! Based on true story.
ማፍቀር እንደዚህ ነው!? ማፍቀሯ ቢያስደስታትም የውድ እናቷን ምክር ለመሻር አልሞከረችም። ሐብታም ወንድ ቢገባትም የልቧን መሻት ፍቅር አልገፋችም።
ዳሩ ግን የልቧን ጥያቄ ለመመለስ የታማሚ እናቷን ሞት ተመኘች። የእምዬን ሞት አምና ለመቀበል ደፈረች! ለፍቅሯ ስትል!
ዳሩ ግን የእምዬን ፍላጎት ለማክበር ስትል ፍቅሯን አቆየች (እስከ እናቷ ሞት)። ፍቅሯን ውሃ ቸለሰችበት። ለእኗቷ ደስታ ስትል። የእናትን ደስታ ለማየት ሲባል የተከፈለ ቀናኢነት።
እኔ እምላችሁ:- ከፍቅርና ገንዘብ እያሉ ሲያከራከሩን የነበሩ መምህራ…
❤3❤🔥1
Signed ✍️EllaB
24 Jul 2026, 09:26 UTC83 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
"የሐይማኖት ጥቅም ሰውን ከከብት ባህሪ ማስወጣት ነው!"
አንዱ ጓደኛችን የተናገረው ነው።
@gtmna
👏2
Signed ✍️EllaB
22 Jul 2026, 04:36 UTC99 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
Hospitality in the modern world is often treated as a payable therapy for those who struggle to care for others. As long as they can pay, we surrender our time, our service, and our presence. Yet, this is not the true essence of hospitality.
True hospitality is not about transactions; it is about loving people without conditions, offering sincerity, kindness, and respect even when no payment is involved. The heart o…
❤2
Signed ✍️EllaB
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @gtmna. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.