Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የወንጌል ባለአደሮች

Channel

የወንጌል ባለአደሮች

@gospelisone

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

152subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001484724633
TypeChannel
Username@gospelisone
Descriptionይህ ቻናል የተከፈተው 👉 ወንጌልን ላልሰሙ ማሰማት 👉 የአማኞች ህይወት ግንባ 👉ክርስቲያኖች ለክርስቶስ ዳግም ምፅአት ነቅተው እንዲኖሩና 👉የኢየሱስ ደቀመዛሙርት የሆኑኑት የወንጌል አገልግሎት ባለአደራነታቸውን እንዳይዘነጉ ፤ channel @gospelisone join For any comment @puregospelpower
CreatedBetween 1 April 2019 and 6 March 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded8 August 2026
Last confirmed live14 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/gospelisone

Growth

1526 August 2026 — 152 subscribers8 August 2026 — 152 subscribers6 August 20268 August 2026
2 measurements spanning 2 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 151–153 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
8 Aug 2026, 19:30152no change
6 Aug 2026, 20:42152first reading

Engagement

20 posts held, back to 6 March 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 1 December 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
17
Videos
6
Links
2

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

1 Dec 2023, 18:47 UTC288 viewsread 8 August 2026
Photo

👋👋👋 ሰላም Metanoia family's 👆ከላይ በምስሉ ላይ እንዳያችሁት የመናኙ ጉዞ የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሀፍ በ1⃣6⃣7⃣8⃣ ጆን ቡንያን በተባለ ወንጌላዊ በEngland, Bedford Gaol በእምነቱ ምክንያት በእስር ላይ በነበረበት ጊዜ በራዕይ ያየውን 🧐 ያሳፈረበት መፅሀፍ ነው ። 📜ይህ መፅሀፍ 5⃣ ክፍለ ዘመናትን በመሻገር በክርስቲያኖችም ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ አልፎም የህይወትን ለውጥ በማምጣት የተመሰከረለት ነው ። እኛም ይህን መፅሀፍ 📖 ለህይወታችሁ ይበጃል : የክርስትና ጉዞአችሁንም 🏃 በድል ትወጡት ዘንድ🏆 ግብአት ይሆናችኃል ብለን በትረካ መልክ አዘጋጅተን በሳምንት 3⃣ ቀን ፨ ከፊታችን ሰኞ ጀምረን ልናቀርብላችሁ ተዘጋጅተናል ። በመሆኑም

30 Jul 2022, 02:40 UTC407 viewsread 8 August 2026
File

በዚህ መዝሙር ስለ ኢትዮጵያ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን ፤ ስለትውልዱ ማልዱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🎤 ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ ለሌሎችም ሼር ማረግ እንዳትረሱ 🔥🔥@youthrevival14🔥🔥 🔥🔥@youthrevival14🔥🔥

18 Jul 2022, 16:07 UTC425 viewsread 8 August 2026

👋ሰላም የጌታ ፀጋ የበዛላችሁ ወጣቶችና ተማሪዎች ። እግዚአብሔር በተናገረን መሰረት የሪቫይቫል እሳት እያፈሰሰ ነው ደግሞም ከዚህ በበለጠ ያፈሳል 🔥🔥🔥🔥 ስለዚህ እግዚአብሔር ላዘጋጀው ለዚህ የተሀድሶ እሳት ዝግጁና ብቁ እንድንሆን ግድ ስለሚል እኛም ደግሞ የመንፈስ ቅዱስን ፈቃድና ሃሳብ የመፈፀም ረሃብ ውስጣችንም ስላለ እንደ ጌታ ፈቃድ ይሄን ህብረት እርሱ ራሱ ሰጥቶናል ። በዚህም የቴሌግራም ህብረት የእግዚአብሔር ሃሳብ የምንካፈልበት፣ አብረን የምንፀልይበት እና የምንቃትትበት ይሆናል ። እናንተም በዚህ መንፈስ አብራችሁን እንድትሆኑ እንዲሁም ለምታውቋቸው ወጣቶች ፣ የሃይስኩል ፣ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሼር በማረግ እንድትተባበሩን እንላለን ። 🙏🙏 እግዚአብ

20 Apr 2022, 17:14 UTC399 viewsread 8 August 2026
Photo

Senjo Fellowships Presents ልዩ የትንሳኤ ፕሮግራም 📆 ሚያዝያ 13 🕡 08:00 ጀምሮ 📌 ኡራኤል ባቡር ጣብያ ፊት ለፊተ መካነ እየሱስ

16 Dec 2021, 02:27 UTC408 viewsread 8 August 2026

A woman was once asked: What do you "gain" from praying to God regularly? She replied: Usually ′′ I don't earn anything ", but rather ′′ I lose things ". And she quoted everything she lost praying to God regularly: I lost my pride. I lost my arrogance. I lost greed. I lost my urge. I lost ′′ my ′′ anger. I lost the lust. I lost the pleasure of lying. I lost the taste of sin. I lost impatience, despair, and discourag

11 Sept 2021, 06:23 UTC383 viewsread 8 August 2026

🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 ውድ የወንጌል ባለደራ ቤተሰቦች እንኳን ለ2014 በሰላም አደረሳችሁ ። በምህረቱ ጠብቆን ቸርነቱን አብዝቶ ብዙ ጨለማዎችን በብርሃኑ ላሳለፍን እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ቀጣዩ አመት በትጋት የምንወጣበት ብዙ ምርኮ የምንሰበስብበት ይሁንልን ። መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼

25 Jul 2021, 16:39 UTC442 viewsread 8 August 2026

ውድ የወንጌል ባለአደራ ቤተሰቦች ሰሞኑን በተለያዩ ምክንያት በፕሮግራማችን መገኘት ባለመቻላችን ከልባችን ይቅርታ እየጠየቅን ። በቅርብ ጊዜያት የተለያዩ ፕሮግራሞችን በተለይ ደሞ ወንጌልን በማስመልከት 👉 እንዴት መመስከር እንዳለብን 👉ስንመሰክር ለሚያገጥሙን ለተያዩ ሰዎች የምንሠጣቸው መልሶች ለምሳሌ : የኔ ሀጢያት እጅግ ብዙ ነው ለሚሉ ፣ እግዚአብሔር መኖሩ ለሚጠራጠሩ ፣ የራሴ ሀይማኖት አለኝ ለሚሉ ፣ ኢየሱስ ታላቅ ሰው ወንም ነብይ እንጂ አምላክ አይደለም ለሚሉ ፣ ከክርስቶስ ውጭ ሌላ አማላጅ አለ ለሚሉ ... ለonly Jesus : ለJehovah witness የምንሰጠው መልስ 👉እንዲሁም በቃልና በኑሮ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ የአባቶቻችንን ታሪክ (የህይወት ልም

2 May 2021, 07:01 UTC477 viewsread 8 August 2026

1ኛ ጴጥሮስ 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ፤ እርሱ ከታላቅ ምሕረቱ የተነሣ በኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት መነሣት ምክንያት ለሕያው ተስፋ በሚሆን አዲስ ልደት፣ ⁴ እንዲሁም በሰማይ ለማይጠፋ፣ ለማይበላሽና ለማይለወጥ ርስት እንደ ገና ወለደን። እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ። ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኛ መከራ ተቀብሎ በመስቀል ላይ ሞቶ በ3ተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ በመነሳት በእርሱ ላመንን ፍፃሜያችንን ከዘላለም ሞት ወደ ህያው ህይወት ፣ ለማይጠፉና ለማይበላሽ እውነተኛ ለሆነ ተስፋ በትንሳኤው ሀይል ለወለደን ለእርሱ ክብር ይሁን ። አሜን በእንድም በ

1 May 2021, 03:34 UTC398 viewsread 8 August 2026

'ልብህን ለፍቅሩ ክፍት አድርግ '። ብዙ ሰዎች ስለ ፍቅር ብዙ ነገርን ይላሉ ። ፍቅርንም በተለያየ መረዳት ይረዱታል፤ በተረዱበትም አረዳድ ለመኖር ሲጥሩ ይታያሉ ። በተመሳሳይ ሁኔታም ሰዎች የክርስቶስን ፍቅር ለመረዳት ይሞክራሉ ። አንዳንዶች ፍቅሩን ተረድተው የጨረሱ አርገው ያስባሉ ። ሌሎቹ ደግሞ ፍቅሩን በድንግዝግዝ እንደሚያዩ አድርገው ለክርስቶስ ፍቅር ልባቸውን ባዶ አድረገው እለት እለት ከሰማይ ይልቅ ከፍ ካለው ፤ ከባህር እጅግ በጠለቀው ፍቅሩ ለመሞላት በፊቱ ይሆናሉ ። መፅሀፍም እንደሚለው " “ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስ

29 Apr 2021, 07:25 UTC340 viewsread 8 August 2026

1ኛ ቆሮንቶስ 11 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እኔ ከጌታ የተቀበልሁትን ለእናንተ አስተላልፌአለሁና፤ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠባት ሌሊት እንጀራን አንሥቶ ²⁴ ከባረከ በኋላ ቈርሶ፣ “ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ለመታሰቢያዬም አድርጉት” አለ። ²⁵ እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ፣ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ ስለዚህ ከጽዋው በምትጠጡበት ጊዜ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” አለ። ²⁶ ይህን እንጀራ በምትበሉበት ጊዜ፣ ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ። @gospelisone

13 Apr 2021, 15:17 UTC462 viewsread 8 August 2026

#ጓደኛዬ_በሞት_ኣፋፍ_ላይ_ሁኖ_ምን_እንዳለኝ_ታውቃለህ? . ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፤አለቃውም በህይወት መኖሩ ለሚያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም፤ በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል!! ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፤ከፍለጋ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ በደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል፤ አለቃውም”ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ፤ በማለት ይወቅሰዋል፤ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር !! አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም፤ ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት

27 Mar 2021, 02:37 UTC360 viewsread 8 August 2026

‍ 💚" አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና። "💚 (መጽሐፈ ምሳሌ 4:23) ❤️ #ልባችሁን #በመንገዳችሁ ላይ #አድርጉ (ሐጌ 1:5-6) ✳️ የሰው ልጅ #የህይወቱ ሞተር #ልቡ ናት❤️ይህቺ ልባችንን ጌታም ሰይጣንም ይፈልጓታል። ልብህ የህይወት #መውጫ ናትና #አጥብቀህ ያዛት!! ጌታ ሲነግስበት መንገዱ #የሰመረ ይሆናል። #አንድ ሹፌር #ልቡን #በመንገዱ ላይ ካላደረገ መንገዱን #ስቶ የአደጋ #ሲሳይ ይሆናል።ነገር ግን #ልቡን #ሃሳቡን ሁሉ መንገዱ ላይ ካደረገ #ካሰበው ይደርሳል። ✳️ የክርስቲያን መንገዱ #ምንድነው ስንል #መንገዳችን እኔ መንገድ ነኝ ያለው ኢየሱስ #ክርስቶስ ነው። እርሱ መንገዱ #የቅድስና ፥ #የምህረት ፥ #የፍቅር

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @gospelisone. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የወንጌል ባለአደሮች” (@gospelisone), 152 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/gospelisone.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.