Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

ግእዛዊት✍️

@giizawit

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry

131subscribers

+0 since we began measuring on 8 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1003703092920
TypeChannel
Username@giizawit
Descriptionከሕይወት የተቀዱ እይታዎች እና የመንፈሳዊ ሥነ ጽሑፎችን እንዲሁም ግጥሞችን የምንዳስስበት channel ነው።
Created3 March 2026measured — dated from the channel’s first post
First recorded9 August 2026
Last confirmed live9 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/giizawit

Growth

1318 Aug 2026, 06:30 — 131 subscribers9 Aug 2026, 01:00 — 131 subscribers8 Aug 2026, 06:309 Aug 2026, 01:00
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 130–132 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
9 Aug 2026, 01:00131no change
8 Aug 2026, 06:30131first reading

Engagement

12 posts held, back to 3 March 2026the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 19 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
3

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Reaction mix

30 reactions across 8 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 30.0% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
🥰930.0%
🔥826.7%
👍620.0%
413.3%
👏310.0%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 8 of the 12 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 30reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 12 most recent posts we hold, published 3 March 2026 to 19 March 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

19 Mar 2026, 18:02 UTC88 views3 reactionsread 9 August 2026

መዝሙር 129 አቤቱ አንተን ከጥልቅ ጠራሁህ:አቤቱ ድምፄን ስማ። ጆሮህ የልመናዬን ቃል የሚያደምጥ ይሁን:አቤቱ ሃጢያትንስ ብትጠባበቅ አቤቱ ማን ይቆማል? ስለ ስምህ ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና አቤቱ ተስፋ አደረግኩህ: ነፍሴ በሕግህ ታገሠች። ከጧት እስከ ሌሊት። ነፍሴ በእግዚአብሔር ታመነች። ከእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት ። በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን ነውና ከጧት ጀምሮ እስራኤል በእግዚአብሔር ይታመን።እርሱም እስራኤልን ከሃጢአቱ ሁሉ ያድነዋል። አቤቱ ልቤ አይታበይብኝ😢 አይኖቼም ከፍ ከፍ አይበሉብኝ ከትልልቆች ጋር ከእኔም ይበልጥ ከሚከበሩ ጋር አልሄድኩም ነፍሴን አሳረፍኳት የእናቱንም ጡት እንዳስተውት ዝም አሰኘኋት ።ነፍሴ የእናቱን ጡት እንዳስተውት በእኔ ው

🥰21

13 Mar 2026, 14:23 UTC107 views3 reactionsread 9 August 2026

ስላለፍንባቸውስ ትላንትናዎች ምናልባት ወደፊቶችም ትንሽ እንበል እስኪ✍️ 🏵በነገራችን ላይ በሕይወት ካለን በመኖር ውስጥ መሰበር የሚባል ህመም አለ።አንዳንድ ስብራቶች ደግሞ ልባችን ከቦታዋ የለቀቀች ያህል እንዲሰማን ያደርጋሉ።ሆኖም የፈጣሪን ጠብቆትና ምሕረት እስኪያስረሱን ግን መሆን የለበትም።ዓለም🌍 ላይ እኛ ላይ ብቻ የሃዘን ድንጋይ ለመወርወር ያመቻቹን እስኪመስለን ድረስ ይሰማናል።አላፊ አግዳሚው ሁሉ የሚዘባበትብንና እኛን ሆን ብሎ ለማቁሰል የሚረማመድብን መስሎ የሚሰማን ጊዜም ይኖራል። ሕይወት ቀላል አይደለችም😣በቀላሉ የምታሸንፈው ጦርነት እንደሌላት አርገህ እንድታስብ ታስገድድሃለች! በእርግጥ ሁሉም ሰው ሊያሸንፈው የተፈቀደለት ቢያንስ አንድ ትግል አለው።

👍3

9 Mar 2026, 10:56 UTC120 views4 reactionsread 9 August 2026
Photo

ይህ አካሌ:በክፉ በሽታ:እድሜውን ቢቀጣም፣ ከንፈር መጣጭ ወዳጅ:እርሱ እኮ ተረስቷል:የሚለኝ ባላጣም፣ እውነት እልሃለሁ😢 ልትድን ትወዳለህ:ብሎ የጠየቀኝ:ካላንተ ጎጆዬ:መድኃኒት አልመጣም። ምን አለኝና:የሚነገር ታሪክ:በደዌ በሽታ:ከመማቀቅ በቀር፣ ስሜን መፃጉዕ አሉት:መራመድ ማያውቀው:እግሬ ከቤት ቢቀር። ልታሽለኝ መጣህ:ልታነፃኝ ወደድህ:አዘነበልክልኝ:በሰንበት ሞሸርከኝ፣ የተሸከመኝን አልጋዬን አዝዬ:በሰዎች መካከል:ቀና እንድል አረከኝ። አያልቅብህ ምሕረት:አትጎድልም ፀጋህ:አትሰስትምና:ፈውስን ትሰጣለህ፣ በሰው የተተወን:አታረፍድምና:በጊዜህ በቦታህ:ድንቅን ታደርጋለህ። ከማይነጥፍ እጅህ:በረከትህ ተርፎኝ:ሃጢአት እንዳላደርግ:ቃልህ ቢገዛኝም፣ ከአይሁዶች ሸንጎ ልተ

🥰31

7 Mar 2026, 06:59 UTC107 views6 reactionsread 9 August 2026

አንዴ ለራሳችን ደጋግመን እድል እንስጥ ከሃሳቤ ክታብ ሰርቄ ከጻፍኳት✍️ በነገራችን ላይ ለራስ ደጋግሞ እድል እንደመስጠት መልካም ነገር የለም።ለመሻሻል ለማደግ ወደፊት እግርን ለማስቀጠል እና ራስን ለመጠበቅ ምርጡ ነገር ለራስ ሳይሰስቱ ደጋግሞ እድል መስጠት አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ለሰዎች ስንት ጊዜ ሕይወታችን ውስጥ እንዲደጋገሙ እድል ሰጥተናቸው ይሆን? ለኛስ ደጋግመን እንድንበረታ እና ለራሳችን ለመሆን እድል የምንሰጠው መቼ ነው? ከራሳችን አልፈን ለሰዎች መድረስ አላማችን ከሆነ ሳንሰለች ለራሳችን የማያልቅ አንድ እድል ያስፈልገናል!! ✍️ግእዛዊት

🔥6

5 Mar 2026, 13:18 UTCviews —

ግእዛዊት✍️ pinned «መቼ ነው የቆሸሸ ቤተ መቅደሴን ልታጸዳው የምትመጣው😥 ዛሬ ለሊት እንቅልፍ ባጣም እግረ መንገዴን እራሴን ላለማጣት በፍርሃት ከጻፍኳት✍️ እንደሚታወቀው ይህ ሳምንት የአብይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኩራብ የሚል ስያሜም እንዳለው እሙን ነው።እኔ ግን ይህን ሳምንት ሳስበው ጌታችን ልክ እንዳደረገው ወደ ኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ሄዶ ከመቅደሱ በደረሰ ጊዜ ቤተ መቅደሱን ባልተገባ ሁኔታ የንግድ ቦታ ሆኖ ነበር…»

5 Mar 2026, 13:13 UTC124 views5 reactionsread 9 August 2026

መቼ ነው የቆሸሸ ቤተ መቅደሴን ልታጸዳው የምትመጣው😥 ዛሬ ለሊት እንቅልፍ ባጣም እግረ መንገዴን እራሴን ላለማጣት በፍርሃት ከጻፍኳት✍️ እንደሚታወቀው ይህ ሳምንት የአብይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኩራብ የሚል ስያሜም እንዳለው እሙን ነው።እኔ ግን ይህን ሳምንት ሳስበው ጌታችን ልክ እንዳደረገው ወደ ኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ሄዶ ከመቅደሱ በደረሰ ጊዜ ቤተ መቅደሱን ባልተገባ ሁኔታ የንግድ ቦታ ሆኖ ነበር የጠበቀው።ጊዜውም ስለደረሰ እንደ ቀድሞው ቤተ መቅደስ ገብቶ ተምሮ እና ጠይቆ እንዲሁም አስተምሮ ብቻ መውጣትን አልወደደም ነበር። ይልቁንም የቤተ መቅደሱን ደጅ የንግድ ቦታ ስላደረጉት ገንዘብ ወዳዶችን እንስሳትን በገንዘብ ሲሸጡ እና ሲለውጡ በዝምታ ሊያልፋቸው

👏3👍2

4 Mar 2026, 16:39 UTC280 views2 reactionsread 9 August 2026
Photo

ካለወትሮው... ከማጀቴ እርሜን ባጣ: ጤዛ ሆኖ በረከቴ: ድንገት ከእጄ ወጥቶ ቢርቅ፣ አላወርድም ዘለላ እንባ:አልደቃውም ይህ ደረቴን: አልገኝም ስነፈርቅ:: ተትረፍርፎኝ ስለማውቀው:ስላይደለሁ የምሰፈር:በጠላቴ ድርድር ልክ፣ ምን ቢደላኝ ያልፋል ብዬ:ምን ቢተርፈኝ ቸርከኝ እያልኩ:ለስምህ ነው ምንበረከክ። ከሲሳይህ አትርፌያለሁ:ፈትነው እንዳሻህ:የእምነቴን አጥር፣ እኔም በተራዬ:ኢዮብን አታይም:እያልኩ እፅናናለሁ:ለራሴ ትዕቢቴን:ላሸንፈው ስጥር። እያልኩ ስልህ ኖሬ:ቃል ሳዘምት ከርሜ😢 አትይብኝ ስንገዳገድ:ምሉዕ አይደለም ቶማስ ልቤ:ባወራው ልክ አትመዝነው፣ ባይሆን ባይሆን😔 የዘመኔን ቁጥር ሰፍረህ:ሲጸናብኝ እንዳልክድህ :እድሜዬን ቀንሰው ዛሬን እያየኸኝ... ኪዳ

2

4 Mar 2026, 13:24 UTCviews —

ግእዛዊት✍️ pinned «መልካም ምግባራችሁን ጠብቁት!! በፍጥነት በመንገድ እየሄድኩ ከጻፍኳት እነሆ✍️✍️ በእኛ ሕይወት ውስጥ ብዙ አይነት የተለያየ ስብዕና ያላቸው ሰዎች አሉ እኮ! አይደል?ፈቅደንላቸውም ሆነ ሳንፈቅድላቸው ወደ እኛ ሕይወት በአጋጣሚሚም ሆነ በምክንያት የሚገቡ።እነኚህ ሰዎች ናቸው እንግዲህ አካባቢያችን እንዲሆኑ ከፈቀድንላቸው በኋላ በማንነታችን ላይ አሻራ የሚጥሉት እና በአመለካከታችን ላይ ለውጥ የማምጣት…»

4 Mar 2026, 13:08 UTC136 views3 reactionsread 9 August 2026

መልካም ምግባራችሁን ጠብቁት!! በፍጥነት በመንገድ እየሄድኩ ከጻፍኳት እነሆ✍️✍️ በእኛ ሕይወት ውስጥ ብዙ አይነት የተለያየ ስብዕና ያላቸው ሰዎች አሉ እኮ! አይደል?ፈቅደንላቸውም ሆነ ሳንፈቅድላቸው ወደ እኛ ሕይወት በአጋጣሚሚም ሆነ በምክንያት የሚገቡ።እነኚህ ሰዎች ናቸው እንግዲህ አካባቢያችን እንዲሆኑ ከፈቀድንላቸው በኋላ በማንነታችን ላይ አሻራ የሚጥሉት እና በአመለካከታችን ላይ ለውጥ የማምጣት ብቃት የሚኖራቸው።መልካም ከሆኑ እሰየው እንምሰላቸው😊ችግሩ እሱ አይደለም😊ለእነርሱ እንኳ ማረም የከበዳቸውን አልያም አልላቀቅ ያላቸውን እኩይ አመላቸውን ወደ እኛ እንዳይዘሩት እንጂ! ሰዎች ጥሩ የተባለ ማንነታችሁን ሳትፈልጉ እንድትለውጡት እና መልካምነታችሁ ምን

🔥2👍1

Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @giizawit. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 608,244 of 1,350,102entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Republished by

Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ግእዛዊት✍️” (@giizawit), 131 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/giizawit.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.