30 Dec 2024, 14:26 UTC≈31,400 views285 reactionsread 28 August 2026 የ‘ኒው አፍሪካን’ መጽሔት የ2024 ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን ሴቶች
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8815/
#Ethiopia | በመጽሔቱ የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተብለው የተመረጡት ረድኤት አበበ (ዶ/ር)፣ አበባ ብርሃኔ (ዶ/ር) እና ናርዶስ በቀለ ናቸው።
ረድኤት አበበ (ዶ/ር) በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ፣ በርክሌይ የኮምፒዩተር ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር ስትሆን፣ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የመረጃ አጠቃቀም እና አልጎሪዝም ምርምር ላይ የምትሠራ ሳይንቲስት ናት።
ረድኤት በኤሌክትሪካል ምህንድስና እና የኮምፒውተር ሳይንስ ክፍል የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት ፕሮፌሰር እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ምህንድስና ኮሌጅ ታሪክ ደግሞ ሁለተኛዋ …
👍142❤99👏23🔥21
30 Dec 2024, 14:16 UTC≈25,600 views15 reactionsread 28 August 2026 ኢሰማኮ ባለፉት አምስት ዓመታት ወጪዉ እየጨመረ መምጣቱንና በአማካይ ደግሞ በ 18 በመቶ እያደገ መሆኑ ተሰማ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8814/
#Ethiopia | የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን ( ኢሰማኮ) ባለፉት አምስት ዓመታት ጠቅላላ ገቢ በአማካይ በ 12 በመቶ እያደገ የሚገኝ ሲሆን በዚሁ ዓመታት አጠቃላይ ወጪዉ ደግሞ በአማካይ በ 18 % እያደገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
በዚህም ከ 2012 እስከ 2017 በጀት ዓመት አስመልክቶ የቀረበው የኦዲት ሪፖርት እንደሚያሳየው ተቋሙ ከገቢው ይልቅ ወጪዉ እየጨመረ በኔጌቲቭ ላይ እንደሚገኝ ካፒታል ሰምቷል።
ኢሰማኮ 20ኛዉን ጠቅላላ ጉባኤ ከሰሞኑ ያደረገ ሲሆን ይህን …
❤9👍6
30 Dec 2024, 14:06 UTC≈16,500 views17 reactionsread 28 August 2026 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8813/
“ወደ ተራራው ውጡ፥ እንጨትንም አምጡ፥ ቤቱንም ሥሩ፤ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር”
(ትንቢተ ሐጌ 1:8)
ታላቅ የቤተ–ክርስቲያን ምረቃ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በጌዴኦ/ኮ/ቡ ሀገረ ስብከት ዲላ ከተማ የአንዲዳ ደብረ ሰላም መድሀኒዓለም ቤተ–ክርስቲያን ከ2007 ዓ,ም ጀምሮ ሲሰራ ቆይቶ ጥር 4/2017 ዓ,ም ዕለተ እሁድ ቅዳሴ ቤቱ በሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ገሪማ ሌሎች ቡፁአን ሊቃነ ጳጳሳት ሊቃውንተ ቤተ–ክርስቲያም አባቶች ካህናት ዲያቆናት እንዲሁም ሰ…
❤9👍8
30 Dec 2024, 11:26 UTC≈14,700 views27 reactionsread 28 August 2026 ቤተ-መንግሥቱ መጪው ትውልድ ከቀደሙት ሰዎች ውርስ ጋር የሚገናኝበት የታሪክ ሀብል እና ሰንሰለት ነው፦ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀሥላሴ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8811/
#Ethiopia | የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ እድሳቱ በተጠናቀቀው የኢዮቤልዩ ቤተ-መንግሥት ምርቃት ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ቤተ-መንግሥቱን ከፍ ያለ ኪናዊ ጥበብን የተላበሰ ብቻ አድርጎ መውሰድ በቂ አይሆንም ያሉት ፕሬዚዳንት ታየ፣ ቤተ-መንግሥቱ ተጋድሎአችን፣ አያሌ ፈተናዎቻችን እና ድላችን የሚነበብበት ድርሳን፤ የታሪካችን መድብል ነው ሲሉ ገልፀውታል።
እያንደንዱ መሪ ሀገር ከማስተዳደር እና ከመምራት ባሻገር የራሱ ቅኝት፣ የራሱ ሀሳብ፣ የ…
❤14👍12🥰1
30 Dec 2024, 11:16 UTC≈10,100 views7 reactionsread 28 August 2026 የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8809/
#Ethiopia | የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ አስጀምሯል።
ክትባቱ ዕድሜያቸው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆነ ሴት ልጆች እንደሚሰጥ በአራዳ ክፍለ ከተማ መስከረም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተገልጿል።
በዘመቻው 178 ሺህ የሚሆኑ ታዳጊ ሴት ልጆች ክትባቱን እንዲወስዱ ታቅዷል።
ለክትባቱ የሚረዱ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች በየክፍለ ከተማውና ጤና ጣቢያው በበቂ መጠን መሟላታቸውም ተገልጿል።
ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት …
❤5👏2
30 Dec 2024, 11:05 UTC≈9,380 views9 reactionsread 28 August 2026 ከምንግዜውም በላይ እርዳታችሁን እንሻለን
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8807/
#Ethiopia | በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በአምባሰል ወረዳ የሚገኘው የባዚ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በአሁን ወቅት ለምዕመናን አገልግሎት ለመስጠት በአስቸጋሪ ደረጃ ላይ መድረሱን አሳወቀ።
የቤተክርስቲያኑ አሰሪ ኮሚቴ ትናንት በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ጥቂት ሰዎች በተገኙበት የገቢ ማሰባሰብያ ማስጀመሪያ መርሀግብር አካሂዷል።
የባዚ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በ1587 ዓ.ም የተመሠረተ ጥንታዊ ቤተ-ክርስቲያን ሲሆን ከግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም በምስራቅ በ…
👍6❤3
30 Dec 2024, 10:56 UTC≈8,720 views5 reactionsread 28 August 2026 ”ተመስገን”
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8806/
መላእክቱና እረኞች በአንድነት ሆነው ”በሰማያት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን…” ብለው ያመሰገኑትን ጌታ እኛም እንዲሁ እሁድ ታኅሣሥ 27 ከቀኑ 6:00 በቦሌ ደ/ሳ መድኃኔዓለም ካቴድራል አዳራሽ ተሰብስበን በተሰኘው የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም የተወለደውን አምላክ እናመሰግናለን::
በዕለቱም 16 መዝሙራትን የያዘው የዝማሬ አልበም ለሽያጭ ይቀርባል::
መዝሙራቱ በማኅቶት ቲዩብ የሚለቀቁ ሲሆን በሁሉም የCD Distribution አማራጮችና (spotify, itunes…) በተለያዩ መተግበሪያዎች ይገኛሉ::
በመላው ዓለም ለማከፋፍል በ+25194151…
👍4❤1
30 Dec 2024, 10:46 UTC≈7,930 views2 reactionsread 28 August 2026 እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም በ 2016 ዓ.ም የ ዓመቱ ምርጥ ትርፍ ተመዝግቧል
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8805/
✍🏾🕹
⚡ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም በተደረገ የአያት አክሲዮን ማህበር ስብስባ የ 2016 ትርፍ ይፋ ሆነ አክሲዮን ማህበሩ በ2016 ዓ.ም 44.05%ትርፍ አስመዝግቧል::
አክሲዮን ማህበሩም ወቅታዊ ሁኔታ ሳይዘው ዘላቂ የሆነ ትርፍ በየዓመቱ እያስመዘገበ ሲሆን በቀጣይም በሁሉም የአክሲዮን ማህበሩ ድርጅቶች ላይ ሰፊ ሥራ በመስራት እና አዳዲስ ነግሮችን በመስራት ዉጤታማነቱን ለመጨመር ታቅዷል::
አያት አክሲዮን ማህበር
በሪል እስቴት ፣ በፋይናንስ ፣
በኮንስትራክሽን ግብዓት ፣ በማዕድን
እንዲሁም በሆቴል እና ቱ…
👍2
30 Dec 2024, 10:05 UTC≈7,270 views2 reactionsread 28 August 2026 10ኛ ዙር ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8803/
#Ethiopia | 10ኛው ዙር ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ሳምንት የፊታችን ሀሙስ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ይካሄዳል ተብሏል።
የከተማው ማህበረሰብ የቤተ መጽሀፍትን አሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻልና በማዳበር አንባቢ ተመራማሪ በአመክንዮ ላይ የተመሰረተ ችግር ፈቺ እንዲሆን አላማው ያደረገ የንባብ ባህል ፌስቲቫል እንደሆነ ነው የተገለጸው።
በዚህ ፌስቲቫል በመጽሀፍት ማምረትና ሽያጭ ላይ የተሰማሩ አካላት የገበያ ትስስር እንዲፈጠርላቸው ያደርጋልም ተብሏል።
የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ምክትል ቢሮ ሀላፊ…
👍2
30 Dec 2024, 09:56 UTC≈6,570 views3 reactionsread 28 August 2026 በ2023 በሃገራችን በተደረገ ጥናት በቶንሲል ችግር ምክንያት የሚከሰቱት ሌሎች የጤና ችግሮች ላለፉት 20 ዓመታት እጅግ መጨመራቸውን ያሳያል።
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8802/
🎈
🎈እንደ እኛ ላሉ ታዳጊ ሃገራት አብዛኛዎቹ የልብ ችግር መንስኤዎች የቶንሲል በሽታ በጊዜ ባለ መታከሙ ምክንያት የሚከሰት ነው ::
🎈በሃገራችን በቶንሲል ችግር ምክንያት የሚሰቃዩ ታካሚዎች ለመታከምም ሆነ ቀዶ ህክምና ለማግኘት በመንግሥት ሆስፒታሎች ረጅም ወረፍ መጠበቅ እንዳለባቸው እንዲሁም በሌሎች ተቋማት ላይ ደግሞ የመክፍል አቅም ችግር ያለ መሆኑን በመገንዘብ ታዝማ መጪውን የገና በዓል በማስመልከት ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሀኪሞችን በማስመ…
👍2❤1
30 Dec 2024, 07:55 UTC≈6,160 views8 reactionsread 28 August 2026 ኧርቪንግ ዋላስ- ሞገደኛው ደራሲ
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8801/
——
አፈንዲ ሙተቂ
——
#Ethiopia | በእርግጥ ኧርቪንግ ዋላስ ሞገደኛ አልነበረም። በሞገደኝነት ህይወቱን የገፋ ሰውም አልነበረም። ነገር ግን ሞገደኛ እና አመጸኛ ገጸ-ባሕሪያትን በመፍጠር ዝናን የተጎናጸፈ ደራሲ ነበር።
የዳንኤላ ስቴልን እና የሲድኒ ሼልደንን መጻሕፍት ማንበብ የለመደ ሰው የኧርቪንግ ዋላስ ድርስቶች ዘንድ ሲደርስ ከበረዶአማው የአንታርክቲካ አህጉር ተባርሮ ወደ ሰሐራ በረሃ የገባ ሊመስለው ይችላል። ምክንያቱም በሁለቱ ደራሲዎች ስራ ውስጥ የምናውቀው የፍቅር ሐያልነት በኧርቪንግ ዋላስ ድርሰቶች ውስጥ በወንጀል እና በጀብድ ተሸፍኖ እን…
👍5❤3
30 Dec 2024, 06:56 UTC≈5,550 views6 reactionsread 28 August 2026 ወዳጅ ለውዳጁ ስጦታውን በሚሰጣጥበት በዚህ ልዩ የገና ባህል
ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/8800/
ወዳጆ የሆነው አልቲማ ሪል እስቴት እንሆ ለልጅ ልጆ የሚያስተላልፉት ቅርስ
ልዩ ስጦታ ስጦታም ቢሉት ከልብ ስጦታ
1,452,942 ብር ቅናሽ የተደረገለት
76.15 m² ስፋት ያለው
ባለ 1 እና ባለ 2 መሆን የሚችል እንዲሁን እስቱዲዮ, እና ባለ 2 መኝታ ቅንጡ አፓርትመንት
➡️. በላንቻ 100%ያልቁ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ዛሬ ነገ ሳይሉ መግባት የሚያስችል
➡️በመስቀል ፍላወር ሳይት 90%የጠናቀቀ ሰኔ ላይ መረከብ የሚችሉትን ሳይት ጨምረንሎታል በ 50%ቅድመ ክፍያ ብቻ የግሎ ያድርጉ
አልቲማ ሪል እስቴት ❕
➡️ለ…
❤3👍3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @getutemesge365. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.