Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for Gerba na akebabiwa

Channel

Gerba na akebabiwa

@gerbanaakebabiwa

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

11subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001511197344
TypeChannel
Username@gerbanaakebabiwa
Descriptionበዚህ ቻናል አጠር መጠን ያሉ መረጃወቺን በማስረጃ ደገፍ አድርጌ የገርባንና ያከባቢዋን ውሎ አስቃኛችኋለሁ➛👇 የገርና የአከባቢዋ ውሎ ምን እንደሚመስል እናያለን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉ join ያድርጉት👇👇 @Gerbanaakebabiwa 𝓼𝓮𝓲𝓭 𝓴𝓮𝓭𝓻
CreatedBetween 1 July 2021 and 24 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded12 August 2026
Last confirmed live17 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/gerbanaakebabiwa

Growth

117 August 2026 — 11 subscribers12 August 2026 — 11 subscribers7 August 202612 August 2026
2 measurements spanning 5 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 10–12 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
12 Aug 2026, 06:4611no change
7 Aug 2026, 04:5111first reading

Engagement

20 posts held, back to 24 August 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 October 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
259
Links
255

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

11 Oct 2022, 15:50 UTCviews —

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 20 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

29 Aug 2021, 17:53 UTC223 viewsread 12 August 2026
Photo

በበርሃሌ ግንባር የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት እና የጦር መሳሪያዎች ተማረኩ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በርሃሌ ግንባር ትናንት በነበረ ውጊያ የህወሓትሽብር ቡድን አባላት እና በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል፡፡ ከተማረኩ የጦር መሳሪያዎች መካከልም ብሬን፣ ክላሽንኮቭ፣ የጦር ሜዳ መነጸር እና በርካታ ቁጥር ያላቸው ተተኳሸ ጥይቶች ይገኙበታል፡፡ የበርሃሌ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ነዋሪዎችአጎራባች… @gerbanaakebabiwa https://www.fanabc.com/በበርሃሌ-ግንባር-የህወሓት-ሽብር-ቡድን-አ/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

27 Aug 2021, 06:24 UTC636 viewsread 12 August 2026
Photo

የአየር ሁኔታ በገርባ ከተማ👇 እንኳን ወደ ገርባና አከባቢዋ የመረጃ ምንጪ ወደሆነው ቻናል በሰላም መጡ ወደ ሰንበር ዜናው ስገባ 👇 በገርባና አከባቢዋ ዛሬ ለሊት በጣለው ዝናብ ምክኛት እስከ 2ሰአት ድረስ የተኛ ሰው እንደነበር ተገለፀ ➠𝙨𝙚𝙞𝙙 𝙠𝙚𝙙𝙧 ዝርዝር መረጃውን እንደሚከተለው ያቀርበማል 👇 ➠ዛሬ የጣለው ዝናብ ሀይለኛ ነበር ያለኝ አንድ ጎደኛዬ ሲናገር በጣም ከመጣሉ የተነሳ እኔ ለራሱ እንድልጫ አንዳልጮኝ ልወድቅ ነበር ሲል ተናግሯል። እንደመረጃው ከሆነ የዛሬው ዝናብ በጣም አደገኛ ነበር አደገኛ ያስባለው ምክኛት አቶ dawit selemonn አነጋግሬ ነበር አንደሚከተለው ተናግረዋል የዛሬው ዝናብ አይታሰቤ ጥቃት ነው የፈፀመው እኔ ጧት 12ሰአት ነበር

Signed Mlashibot

24 Aug 2021, 13:45 UTC78 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

ስር የሰደደ ድህነትን ለማስወገድ የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ ሊሰራበት እንደሚገባ ተጠቆመ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ስር የሰደደ ድህነት ለማስወገድ የስራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ሚና አለውና አጠናክረን ልንሰራበት ይገባል ሲሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መስፍን አሰፋ ገለጹ፡፡ የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ የምግብ ዋስትና ኤጄንሲ እንዲሁም በስሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና የ2014 ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት… https://www.fanabc.com/ስር-የሰደደ-ድህነትን-ለማስወገድ-የስራ-ዕ/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

24 Aug 2021, 13:45 UTC84 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

በድሬዳዋ የመከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ተመላሽ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ለህልውና ዘመቻ የሃገር ጥሪን በመቀበል መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ተመላሽ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ፡፡ በመርሃ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሃመድ ቡህ÷ከአባቶቻችን የተረከብናት ሃገር በህወሓት ሽብርተኛ ቡድን እንድትፈርስ ፈጽሞ አንፈቅድም ብለዋል፡፡ የሽብር ቡድኑን አደብ ለማስገዛትና ሃገርን ለትውልድ ከነ ሙሉ… https://www.fanabc.com/በድሬዳዋ-የመከላከያ-ሰራዊትን-ለሚቀላቀ/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

24 Aug 2021, 13:45 UTC93 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

ለህልውና ዘመቻው ከመንግስት ሰራተኛው ከ2 ቢሊየን በላይ ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለህልውና ዘመቻው ከመንግስት ሰራተኛው ደመወዝ ብቻ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ የመንግስት ሰራተኛ በአንድ ዓመት የሚከፈል የወር ደመወዙን ለህልውና ዘመቻው ለመስጠት በገባው ቃል መሰረትከሃምሌ ወር ጀምሮ እየተቆረጠ መሆኑን የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ሙሉቀን አየሁ ለፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት… https://www.fanabc.com/ለህልውና-ዘመቻው-ከመንግስት-ሰራተኛው-ከ2/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

24 Aug 2021, 13:45 UTC112 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

በበጎ አድራጎትሽፋን ሴራ የሚሸርቡተቋማትን የሚቃወመው ዘመቻ እንደቀጠለ ነው አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጎ አድራጎት ሽፋን ሴራ የሚሸርቡ ተቋማትን የሚቃወመው ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ዛሬ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ÷”የምግብ እርዳታ ለህወሓት አልሰጠንም፤ ቡድኑ ሰርቆ ሊሆን ይችላል እንጂ” የሚል መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው እስከ ትላንት ምሽት ተጠናክሮ የቀጠለውን የትዊተር ሰፊ ዘመቻ ተከትሎ የተሰጠ ነው፡፡ በሌላ… https://www.fanabc.com/በበጎ-አድራጎትሽፋን-ሴራ-የሚሸርቡተቋማ/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

24 Aug 2021, 13:45 UTC129 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

የሚስተዋለው የዋጋ ንረት ኢኮኖሚያዊ ጦርነት በመክፈት ሀገርን የማዳከም ሴራ ነው – ዶክተር ተሾመ አዱኛ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየተስተዋለ የሚገኘው የዋጋ ንረት ፖለቲካዊ ጉልበትን ለማግኘት የሚደረግ ሙከራና፣ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የኢኮኖሚ ጦርነት በመክፈት ሀገርን የማዳከም ስልት እንደሆነ የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዶክተር ተሾመ አዱኛ ገለፁ፡፡ ዶክተር ተሾመ÷ የዋጋ ንረት የፍላጎትና ዋጋ አለመመጣጠን፣ በቂ መረጃና በቂ አቅርቦት አለመኖርና የማምረቻ ዋጋ መጨመር የሚያስከትለው የዋጋ… https://www.fanabc.com/የሚስተዋለው-የዋጋ-ንረት-ኢኮኖሚያዊ-ጦር/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

24 Aug 2021, 13:45 UTC48 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

ዲጂታል ጅማ የተሰኘ የልህቀት ማዕከል በጅማ ዩኒቨርስቲ ተቋቋመ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ምርት እና የግብይት ስርዓት፣ የፈጠራ ውጤቶችን ወደ ገበያ ማስገባት እና ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ እድል ማመቻቸት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዲጂታል ጅማ የተሰኘ የልህቀት ማዕከል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ፡፡ የልህቀት ማዕከሉ በሀገሪቱ የሚገኙ መሰል ተቋማት የአተገባበር ክህሎትና ልምድ እንዲያገኙ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡ የልህቀት ማዕከሉን ተግባራዊ ለማድረግ… https://www.fanabc.com/ዲጂታል-ጅማ-የተሰኘ-የልህቀት-ማዕከል-በጅ/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

24 Aug 2021, 13:45 UTC53 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

በሱዳን በጎርፍ አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ግብጽ የተሰማትን ሃዘን ገለጸች አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ግብጽ ሃዘኗን ገልጻለች፡፡ በጎርፍ አደጋው እናትና ልጅን ጨምሮ የ52 ዜጎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የሲቪል መከላከያ ብሔራዊ ምክር ቤትቃል አቀባይ አብደል ጋሊል አብደል ራሂም መናገራቸውን ኢጂብት ቱዴይ ዘግቧል። ሱዳን አና ግብጽ ከኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር ተያይዞ… https://www.fanabc.com/በሱዳን-በጎርፍ-አደጋ-ከ50-በላይ-ሰዎች-ህይወ/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

24 Aug 2021, 13:45 UTC52 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

የኤጀንሲው ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ ነው አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ)የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ ሰራተኞች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ለፋኖዎች የስንቅ ዘግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ቀደም ሲልም የወር ደሞዛቸውን ከማበርከታቸው ባለፈም የደም ልገሳ ማድረጋቸውን ከኤጀንሲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadca

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

24 Aug 2021, 13:45 UTC54 viewsread 12 August 2026
Forwarded from @fanatelevisionPhoto

6ኛው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ተመረቀ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 118፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ)በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጀሞ አካባቢ 6ኛው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ቅርንጫፍ ተከፍቶ ስራ ጀምሯል። ማዕከሉ በቀን 2 ሺህ ሰዎችን መመገብ የሚችል አቅም አለው። አቶ ሽኩር ለአንድ ዓመት የሚቆየውን የማዕከሉን የምገባ ወጪም እንደሚሸፍኑ ተገልጿል። ማዕከሉን መርቀው ስራ ያስጀመሩት የአዲስ አበባ ከተማ… https://www.fanabc.com/6ኛው-የተስፋ-ብርሃን-ምገባ-ማዕከል-ተመረቀ/

Signed ይዤልሽ ልምጣ ወይ የፍቅር ስጦታ

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @gerbanaakebabiwa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Gerba na akebabiwa” (@gerbanaakebabiwa), 11 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/gerbanaakebabiwa.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.