27 Jun 2026, 16:07 UTC593 views9 reactionsread 24 August 2026 ✝✝እንኳን ደስ አላችሁ✝✝✝
ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ...
መዝ 118:26
ውድ የአርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ግቢ ጉባኤ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ እህቶችና ወንድሞች እንኳን ደስ አላችሁ
“እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።”
— መዝሙር 128፥4
እግዚአብሔርን መፍራት የተማርንባችሁ ተመራቂዎች እንኳን ለዚህች ለምትናፍቋት ቀን አደረሳችሁ!!.... እዚህ ቀን ለመድረስ ቅድስት ክዳነምህረት ቤተክርስቲያን ግቢ ተደፍታችሁ ያነባችሁት የዕንባ ብዛት ትዝ ይላችኋል?..... "እንደው የነገዋን ፈተና አላጠናሁም፣ እባክሽ አሳልፊኝ" ብላችሁ ስንቴ ነው ቅድስት ክዳነምህረት ያስጨነቃቿት?😁..... አሁን በቅርቡ እንኳን የ exit ነገር አስጨን…
❤9
Signed Gech
8 Jun 2026, 10:02 UTC642 views2 reactionsread 24 August 2026 Forwarded from @amumcgg
"ለችግረኞችና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው
እግዚአብሄር በክፉ ቀን ያድነዋል" መዝ 40/41፥1-2
ሰላም የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንደምን ቆያችሁ🤗
እንደሚታወቀው ለእናቶች የክረምት አስቤዛ መግዣ መሰብሰብ ስለ ተጀመረ በዶርም፣ በክላስ የሚመጡ ልጆች ስላሉ ለሚመጡት ልጆች ያሏችሁን :
የፕላስቲክ ዕቃዎች፣ ልብሶች ለእናቶች ስለሚጠቅማቸው ሲመጡ እንድትተባበሯቸው እንጠይቃለን
1000532546323
Dibora asrat
ለበለጠ መረጃ : 0950179351
: 0963810100
: 0934926817
: 0903103803
ሙያ እና ተራድኦ(ቅዱሳን መካናት)
❤2
Signed ...👨🔧⚡
31 May 2026, 07:37 UTC744 views1 reactionsread 24 August 2026 Forwarded from @amumcggPhoto
🕊️ የዝክር እና የምስጋና መርሐግብር 🙏
“ለእግዚአብሔር ምን እመልሳለሁ? ስላደረገልኝ ውለታ ሁሉ። የመድኃኒትን ጽዋ እቀበላለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ።” መዝሙር 116:12-13 📖
“በእግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነት፣ በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነት ከሞት ከተረፍን 1 ዓመት ሆነ።” ✨
ያለፈው አመት በዚች ዕለት በግቢ ጉባኤያችን ተመራቂ ተማሪዎች ላይ የደረሰውን ድንገተኛ አደጋ ሁላችንም የምናስታውሰው ነው። ነገር ግን በዚያ ሁሉ ጨለማ ውስጥ የእግዚአብሔር ፍቅር አልተለየንም፤ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጋሻና መከታነትም ከሞት አፋፍ መልሶናል። 🙌
የተደረገልንን ታላቅ ነገር ወደ ልባችን መልሰን የምናስብበት፣ አምላካችን የምናመስግንበትና ሰማዕ…
❤1
21 May 2026, 11:26 UTC737 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @amumcgg
🔷ውድ የ 2018 ዓ ም pre engineering ተማሪዎች 👪👪 ዛሬ ማለትም በቀን 13/ 09 / 2018 ዓ.ም የ C++ tutorial ስለሚሰጥ ሁላችሁም የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች የሰማችሁ ላልሰሙት እህት ወንድሞቻችሁ እያሰማችሁ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን ።
እህት ወንድሞቻችን እንጋብዝ መቅረት አይታሰብም ።
🕕ሰአት :1፡30 ማታ
🏫ቦታ : "J" block
ሙያና ተራድዖ : ነፃ ሙያ ንዑስ ክፍል
Signed ...👨🔧⚡
6 May 2026, 08:22 UTC≈1,090 viewsread 24 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZS9qv9u8y/
Signed ...👨🔧⚡
6 May 2026, 08:22 UTC≈1,070 views1 reactionsread 24 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZS9qWE1MR/
❤1
Signed ...👨🔧⚡
6 May 2026, 08:22 UTC989 viewsread 24 August 2026 Share ይደረግ
Signed ...👨🔧⚡
2 May 2026, 12:35 UTC≈1,180 views2 reactionsread 24 August 2026 የግቢ ጉባኤያችን የ2017 የኦዲት እና ኢንስፔክሽን ክፍል ተጠሪ የነበረው ወንድማችን ሳሙኤል አውግቸው የውጪ የትምህርት ዕድል እየተወዳደረ ነውና.....ውድድሩ public vote ወይም ምርጫም ስላለው የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች Vote በማድረግ እንድትተባበሩት እያልን ከታች ባለው link እየገባን vote በማድረግ እናግዘው👇👇
https://bunasm.com/#/voting/69edfb9b319e11614bc9d349?option=69f1e9d0d0ee3cb012160d09
❤2
Signed Gech
1 May 2026, 08:15 UTC972 views3 reactionsread 24 August 2026 Forwarded from @amumcggPhoto
👀⏳7 ቀን ብቻ ቀረው ... #33ኛ... #ምሥረታ...
🙏መሐረነ አብ...የጸሎት ምሽታችን😍
✨የእናት ግቢ ጉባኤ✨
✨፴፫ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል
🗓 ከሚያዚያ 30 - ግንቦት 02
#story #share
ተሳተፉ
📌 የምሥረታ ቲሸርት
📌 ባለ7 ዕጣ ሎተሪ
ማብራሪያ፡ እያንዳንዱን ጽሑፍ ይንኩት ወደ ዋናው መግለጫ ይመራል።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
©አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ግቢ ጉባኤ
❤3
Signed ...👨🔧⚡
30 Apr 2026, 07:56 UTC866 views1 reactionsread 24 August 2026 የግቢ ጉባኤያችን የ2017 የኦዲት እና ኢንስፔክሽን ክፍል ተጠሪ የነበረው ወንድማችን ሳሙኤል አውግቸው የውጪ የትምህርት ዕድል እየተወዳደረ ነውና.....ውድድሩ public vote ወይም ምርጫም ስላለው የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች Vote በማድረግ እንድትተባበሩት እያልን ከታች ባለው link እየገባን vote በማድረግ እናግዘው👇👇
https://bunasm.com/#/voting/69edfb9b319e11614bc9d349?option=69f1e9d0d0ee3cb012160d09
❤1
Signed Gech
13 Apr 2026, 10:44 UTC641 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @amumcgg
ትንሳኤን ከእናቶች ጋር
"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩር ሆኖ ከሙታን ተነስቷል።" (1ኛ ቆሮንቶስ 15:20)
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓልን ከእናቶች ጋር በጋራ ስለምናሳልፍ ሁላችሁም ተጠርታችኋል። በዕለቱም :-
የማይጠገበውን የእናቶች ጨዋታ እና ምርቃት በዓል በዓል ከሚሸቱ መንፈሳዊ መርሃግብሮች ጋር አጋፔን ጨምሮ አዘጋጅተን🏠 በእናታችን (ውሃ ምንጠጣበት) ቤት እንጠብቃችኋለን።
🗓 ሚያዝያ 05(ዛሬ)
⏰ 8:00
⛪️ ውሃ ምንጠጣባቸው እናት ቤት
© አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ
Signed ...👨🔧⚡
13 Apr 2026, 10:40 UTC475 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @amumcgg
ትንሳኤን ከእናቶች ጋር
"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩር ሆኖ ከሙታን ተነስቷል።" (1ኛ ቆሮንቶስ 15:20)
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓልን ከእናቶች ጋር በጋራ ስለምናሳልፍ ሁላችሁም ተጠርታችኋል። በዕለቱም :-
የማይጠገበውን የእናቶች ጨዋታ እና ምርቃት በዓል በዓል ከሚሸቱ መንፈሳዊ መርሃግብሮች ጋር አጋፔን ጨምሮ አዘጋጅተን🏠 በእናታችን (ውሃ ምንጠጣበት) ቤት እንጠብቃችኋለን።
🗓 ሚያዝያ 05(ዛሬ)
⏰ 8:00
⛪️ ውሃ ምንጠጣባቸው እናት ቤት
© አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ
Signed ...👨🔧⚡
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @gebigubae_library. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.