🛑 የአርብ ምሽት የፊልም ግብዣችን "The Persuit of Happiness" የተሰኘው ምርጥ ፊልም ነው። ፊልሙን ለማየት ከታች ያለውን አፕሊኬሽን ስልካችሁ ላይ ጫኑና የፊልሙን ርዕስ Search አርጋችሁ እዩት፤ የእንግሊዝኛ Subtitle አብሮት አለው። ፊልሙን የምታዩበትን አፕሊኬሽ በዚህ ሊንክ Download አርጋችሁ ጫኑት።👇👇 https://reezn.org/download/

Channel
FutureX
@futurexethiopia
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
1,331subscribers
-5 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1002494042771 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @futurexethiopia |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 30 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 30 August 2026 |
| On Telegram | t.me/futurexethiopia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Aug 2026, 01:35 | 1,331 | -9 |
| 27 Aug 2026, 06:38 | 1,340 | -7 |
| 24 Aug 2026, 15:14 | 1,347 | +6 |
| 21 Aug 2026, 05:07 | 1,341 | -1 |
| 17 Aug 2026, 19:53 | 1,342 | +5 |
| 11 Aug 2026, 19:18 | 1,337 | -1 |
| 8 Aug 2026, 09:37 | 1,338 | +2 |
| 7 Aug 2026, 22:23 | 1,336 | no change |
| 7 Aug 2026, 15:23 | 1,336 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 29 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 16.8%
- avg views ÷ 1,331 subscribers
- Avg views / post
- 223
- 16 posts measured
- Reaction rate
- 0.707%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 16
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 7 of 16 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (29 July 2026 – 7 August 2026) |
| Views total | 3,573 |
| Reactions total | 11 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Aug 2026, 22:23 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
20 reactions across 10 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 70.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 14 | 70.0% | |
| 👍 | 4 | 20.0% | |
| 😍 | 2 | 10.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 11 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 20reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 29 July 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🛑 ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ ውጤት‼️ ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። 9ኛ ክፍል የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁሉ በዚህ ክረምት ገብቶህ መጨረስ አለብህ። ከዛ ወደ 10ኛ ክፍል እንቀጥላለን። መስከረም ላይ ደግሞ 12ንቀን እየተማርን ማታ 11ን እንከልሳለን። ከእናንተ የሚጠበቀው የምንላችሁን በዲስፕሊን ማድረግ ነው። የዛሬው ጥናት እንዴት እየሄደ ነው? የትላንቱን ፈተና ጨረሳችሁ? የዛሬውን Bio እና Geoስ? የጨረሳችሁ ልጆች የሚገርም ፊልም እንጋብዛችኋለን፤ ያልጨረሳችሁ አሁኑኑ በሞራል የዛሬን ጥናት ጨርሱ! ዳይ ወደ ጥናት! @futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
🛑 የአመቱ የመጨረሻ ወር! የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ ነሀሴን ጀምረናል። ጥናት ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች "ወደኋላ ቀረው፣ ገና ነኝ" ብላችሁ አትጨነቁ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርጉ፣ ከዛ ፈጣሪ ያግዛችኋል። ብዙ ልጆች የኢንትራንስ ውጤት ሲመጣ የሚቆጫቸው ጊዜዬን ብጠቀም ኖሮ ብለው ነው። እስካሁን አልጀመርኩም ካልክ አሁን ጀምር! አልረፈደም‼️ የዛሬው ፕሮግማችን Grade 9 Bio Unit 3 እና Geo Unit 5 ነው። በብሔራዊ ፈተና ከ Bio Unit 3 ከ 5-6 ጥያቄ ይወጣል፤ Unit 4 Geo ከ 3 ጥያቄ በላይ ይመጣል፤ በተለይ የዛሬው Bio ስለ "Cells" ስለሆነ መሰረታዊ ነው፤ ለኢንትራንስ ወሳኝ ነው። በፕሮግራም የምታጠኑ ሁሉ በ…
🛑 ሀምሌ አለቀ! የክረምቱ ግማሽ አልቋል! ማጥናት ያልጀመራችሁ ጀምሩ! ዛሬ ሀምሌ ያልቃል! በፕሮግራም የምታጠኑ ልጆች ጀግና ናችሁ! ጥናት ያልጀመራችሁ ልጆች "ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት! ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ! የዛሬን ጥናት ጨርሱ! ፈተናም ተፈተኑ! መልካም የጥናት ምሽት! @futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍2
🛑 መዘናጋት የለም! በዲስፕሊን እንቀጥላለን‼️ ዛሬ የ 9ኛ ክፍል Phys Unit-4 እና Eco Unit-4 እናጠናለን። ከዛሬው Phy ት/ት ከ 5-6 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል፤ Eco ኢንትራንስ ከ9ኛ ክፍል የሚመጣው በዚህ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ። አጥንተን ስንጨርስ እረፍት አድርገን የትላንቱን Chem Unit 5 እና His Unit 4 ፈተና እንራለን። የሚያዘናጉህን ነገሮች አስወግድ። ሞራል ከፍ ዝቅ ይላል፤ ዲሲፕሊን ግን ዘላቂ ነው። አሁን የምትለፋው እያንዳንዱ ልፋት ተጠራቅሞ ቀጣይ አመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ያስገባሀል። ውጤትህን የሚወስነው እስከዛሬ በነበረህ ጉብዝና/ስንፍና ሳይሆን፤ በዚህ ክረምት በሚኖርህ ጥረት ነው። ዳይ ወደ ጥናት! @fu…
🛑 ዲስፕሊን ካለህ የማታሳካው ነገር የለም‼️ የዛሬ ጥናት እንዴት ነው? በሞራል እያጠናችሁ ፈተናውን እየተፈተናችሁ ነው! ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ! 9ኛ እና 10ክፍልን በዚህ ክረምት ለመጨረስ በፕሮግራም እያጠናችሁ ነው! ልክ ስንጨርስ ኢንትራንስን እንደምታልፉ ኮንፊደንስ ይኖራችኋል። ቀጣይ አመት 11ኛ እና 12ኛን ስናጠና በቀላሉ ነው የሚገባችሁ። በዚህ ክረምት የሚባክን ጊዜ የለም! እናጠናለን፣ እንፈተናለን፣ ስንጨርስ ፈታ እንላለን! በዚህ ክረምት ለማጥናት መወሰናችሁ በህይወታችሁ የምትኮሩበት ትልቁ ውሳኔ ነው! በርቱ ሁሌም ከጎናችሁ ነን! @futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
❤1
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ለኢንትራንስ መጨነቅ ታቆማለህ‼️ ክረምቱ እየሮጠ ነው፤ ሀምሌ ነገ ያልቃል ተጋምሷል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! ዛሬ Chem Grade 9 Unit 5 እና His Grade 9 Unit 4 እናጠናለን፤ ሁለቱም ቻፕተሮች ወሳኝናቸው፤ Chem ኢንትራንስ ላይ ከ 4-6 ጥያቄ፤ Hist ደግሞ ከ 3-5 ጥያቄ ይወጣባቸዋል። Chem እና His አጥንታችሁ እንደጨረሳችሁ፤ የትላንቱን Phy እና Eco ፈተና ተፈተኑ። ዛሬ ከፍተኛ ጥረት ካንተ ይፈለጋል፤ ሌሎች ክረምቱን ሲያርፉ፣ ሲዝናኑ አንተ ጥረትህን ጨምር፤ እያንዳንዱን ሰከንድ ተጠቀም። ከዛ መስከረም ላይ በኮንፊደንስ 12ን ትጀምራለህ! በርታ የሚባክን ጊዜ የለም! @…
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ጊዜህ አይባክንም! ጥሩ እየሄድን ነው በርቱ‼️ ቆራጥ የሆነ ተማሪ በፕሮግራም ያጠናል፣ ዲስፕሊን እና ትከረት አለው!! ስልካችንን ከትምህርት ውጪ ለምንም ነገር አንጠቀምም! ⭐️ "ይሄ ወቅት ለህይወታችን በጣም ወሳኝ ነው!" ይሄንን መቼም እንዳትረሱ። የዛሬ ጥናት አለቀ? ፈተናውንስ ተፈተናችሁ? ጊዜያዊ ስሜትህን ተቆጣጥረህ ለኢንትራንስ ዋጋ ከከፈልክ ዕድሜ ልክህን በራስህ ትኮራለህ! አይቆጭህም! ሁላችሁም የሚገርም ጥረት እያረጋችሁ ነው፤ ጀግኖች በርቱ! @futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
❤1
🛑 የዛሬው Physics እና Economics ጥናት በጣም ወሳኝ ነው‼️ ዛሬ ናቹራሎች G-9 Phy Unit 3 እና ሶሻሎች G-9 Eco Unit 3 እናጠናለን። በየአመቱ የ Physics ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ Motion ጋር የተገናኘ ከ 8 ጥያቄ በላይ አይጠፋም፤ ከ 9-12 ክፍል ስለ Motion ሁሌ ትማራላችሁ። Economicsም ተያያዥ ቻፕተር ነው። (Eco ኢንትራንስ ከ9ኛ ክፍል የሚመጣው በዚህ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው) የዛሬው ጥናት ለኢንትራንስ ውጤትህ ወሳኝ ነው! ስለዚህ በጥናት ፕሮግራማችን መሰረት ዛሬ መጀመሪያ Phy እና Eco እናጠናለን፤ ትንሽ ዕረፍት አርገን ከዛ ከኖቱ ስር ያለውን ጥያቄዎች እንሰራለን፤ በደምብ ዕረፍት አድርገን የትላንቱን M…
🛑 የ3ኛ ሳምንት ጥናታችን ዛሬ ተጀመረ‼️ ዛሬ የምናጠናው የ 9ኛ ክፍል Math's Unit 4 ነው። ከዚህ ቻፕተር በየአመቱ ቢያንስ 2-3 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄ ይወጣል። Graph መስራት ከዜሮ ጀምሮ እንማራለን። ኖቱን አብረን በቪዲዮ አጥንተን እንደጨረስን ከኖቱ መጨረሻ ያለውን የኢንትራንስ ጥያቄም እንሰራለን። ከዛ ትላንት በተማርነው SAT ፈተና እንሰራለን። ሌላው ሲዘናጋ በዚህ ክረምትበፕሮግራም የሚያጠና ተማሪ ታሪክ ይሰራል። ዛሬ መጀመር የሚያስብ ተማሪ ካለ አልረፈደም ሳትጨናነቅ ዛሬውኑ ማጥናት ጀምር። ምርጥ የጥናት ቀን ይሁንላችሁ🙏 @futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
🛑 2ኛ ሳምንታችን ተፈፀመ‼️ አጭር መልዕክት! @futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
😍2
🛑 ሁለተኛ ሳምንታችን ሊፈፀም ነው‼️ 14ኛ ቀን ደረስን። ሁለተኛው ሳምንት ዛሬ ይፈፀማል። በዓላማ ተነስ። እሁድ የእረፍት ቀን ሳይሆን የሳምንቱ ቁልፍ ቀን ነው። በዚህ ከቀጠልክ አይምሮህ ውስጥ ወዳሰብከው የኢንትራንስ ውጤት እየተጠጋህ ነው፤ ካቆምክ ግን ጸጸት ይጀምራል። ዛሬ ሁላችሁም SAT Unit 3 ፤ ታጠናላችሁ። ከዛ የትላንቱን Bio Unit 2 እና Hist Unit 3 ፈተና እንፈተናለን። ዛሬ እሁድን ቀለል አርገንላችኋል፤ ከኛ እኩል የሆናችሁ ጨርሳችሁ በደምብ እረፍት አርጉ፤ ወደኋላ የቀራችሁ ይሄን ቀን ተጠቀሙበት! ዳይ ወደ ጥናት! @futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @futurexethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“FutureX” (@futurexethiopia), 1,331 subscribers as measured 30 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/futurexethiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.