የዶ/ር አብዱልቃድር አደም በድምጽ መስጫ ወረቀት ላይ በተራ ቁጥር 12 ይገኛሉ። እባክዎ ይህንን መልክት ለሚያውቋቸው ሰዎች ይላኩ።

Channel
ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (Freedom and Equality Party-FEP)
@freedomandequalityparty
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
332subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001222483802 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @freedomandequalityparty |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 11 October 2026 |
| On Telegram | t.me/freedomandequalityparty |
Topic
Politics & activism — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Sept 2026, 09:36 | 332 | -1 |
| 15 Sept 2026, 08:41 | 333 | -1 |
| 8 Aug 2026, 07:05 | 334 | no change |
| 7 Aug 2026, 21:10 | 334 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 26 August 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 30 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
[14/05, 12:33 pm] Dr FEP: *ውድ የነእፓ አባል ወይም ደጋፊ* *ጉዳዩ፡ የምርጫ ታዛቢ (የእጩ ወኪል)*ይመለከታል።* ዶ/ር አብዱልቃድር በሚወዳደሩበት የምርጫ ክልል 24 ውስጥ 155 የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች የሚገኙ ሲሆን፣ በአንድ የድምጽ መስጫ ጣቢያ 2 ሰው በጠቅላላው 310 ታዛቢዎች ያስፈልጋሉ። ታዛቢዎች (የእጩ ወኪሎች) በተለይም በምርጫ እለት የድምጽ አሰጣጥ ሂደትን፣ ድምጽ ቆጠራን እና ድምጽ ይፋ ማድረግ ሂደትን በቅርበት በመከታተል የምርጫ ሂደቱ ነጻ እና ፍትሀዊ መሆኑን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና አላቸው። በእያንዳንዱ የድምጽ መስጫ ጣቢያ ተገኝተን የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን ካልታዘብን በምርጫው ሂደት እና ውጤት ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን …
ነእፓ ቅድመ እጩ መመዝገቢያ ሊንኮች (ሁሉም ክልሎች) 1. ሶማሊ https://forms.gle/pVZGwttB5gABiTXr8 2. ኦሮሚያ https://forms.gle/6eKKRnxcor7YHVNR6 3. አዲስ አበባ https://forms.gle/FthkDYhoiVhMJBcL8 4. አማራ https://forms.gle/xjKWYi9kvk2VuxpR6 5. ማዕ.ኢትዮጵያ https://forms.gle/TX7LJh4hBRJXt1Bk8 6. ደቡብ https://forms.gle/MWaX7E4sz2BayGUGA 7. ደቡ. ምዕራብ https://forms.gle/HoBYkjXyvMKgkMuM7 8. ድሬዳዋ https://forms.gle/FEni4FN44CrfTffT7 9. ሀረር https:…
ጤናማ ሀገር ለመገንባት የጤና ባለሙያዎች መብት ይከበር!! ********* ለረዥም ጊዜ የመብት ጥያቄ ሲያነሱ የቆዩ የሀገራችን የጤና ባለሙያዎች ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ጥያቄዎቻቸው መልስ እንዲያገኙ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ድምጻቸውን በማሰማት ላይ ይገኛሉ። የጤና ባለሙያዎቹ ላነሷቸው መሰረታዊ የመብት ጥያቄዎች ምላሽ ባለማግኘታቸው ከግንቦት 5 ጀምሮ ከፊል የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን የገለጹ ሲሆን፣ የጤና ባለሙያዎቹ ላነሱት የመብት ጥያቄ መንግስት እስከ አሁን የሰጠው መልስ የለም። የጤና አገልግሎት ከመሰረታዊ የሰው ልጅ ፍላጎቶች መካከል አንዱ ሲሆን፣ መንግስታት ለዜጎቻቸው ማቅረብ ከሚገባቸው አገልግሎቶች መካከል ዋነኛው ነው። ሀገራት ለዜጎቻቸው በ…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
https://t.me/+X8_ApJ0Hc_llZTVk
ነእፓ የትኩረት አቅጣጫዎች A3.pdf
ነእፓ በመላው ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር እንዲሁም በተለያዩ ውጪ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የነባር አባላት ዳግም ምዝገባ እንዲሁም አዲስ አባለት ምልመላና ምዝገባ አጣቃላይ መረጃ ማጠናቀር ንቅናቄ ላይ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም መሰረት የነባርና አዳዲስ አባላትን በአዲስ መልክ ፎቶ በመሰብሰብ በኦንላይን የመመዝገብ ተግባር በጥሩ ሁኔታና ውጤታማነት መካሄድ ስላለበት። ስለዚህም ንቅናቄው የሁሉንም ከፍተኛ ጥረት የሚፈልግ በመሆኑ የነእፓ 👉በየደረጃው የምትገኙ አመራሮች 👉አባላት 👉ደጋፊዎች 👉 እና በጎ ፈቃደኞችን ትብብር የሚፈልግ ስለሆነ ሁላችንም እስከ ግባችን የማያቋርጥ ትግል እንድርግ እናሳስባለን። ለመመዝገብና ምዝገባውን ለማስተባበር ከታች የተያያዘውን…
Video from [email protected]
የአዲስ አባላት ምዝጋባ የማበረታቻ መርሀ ግብር !! ********* መላ የነእፓ አባላት እና ደጋፊዎች ሌሎች ኢትዮጵያውያን የነእፓ አባል ይሆኑ ዘንድ ነእፓን የማስተዋወቅ እና አዳዲስ አባላትን የመመልመል ስራ በከፍተኛ ደረጃ እየሰሩ መሆኑ ይታወቃል። አባላትን በመመልመል ስራ እየተሳተፉ ያሉ አባላትን ይበልጥ ለማበረታት እና ሌሎች የነእፓ አባላት እና ደጋፊዎችም አዳዲስ አባላትን በመመልመል ስራ ላይ እንዲነሳሱ ለማበረታታት የማበረታቻ መርሀ ግብር ተዘጋጅቷል። የማበረታቻ መርሀ ግብሩ ዋና ዓላማ የነእፓን አባላት ቁጥር ለማሳደግ እና የፓርቲውን አደረጃጀት ለማስፋት ሌት ከቀን ለሚተጉ ውድ የነእፓ አባላት እውቅና መስጠት ነው። ከዚህ በተጨማሪ የፓርቲውን ህትመቶች…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @freedomandequalityparty. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (Freedom and Equality Party-FEP)” (@freedomandequalityparty), 332 subscribers as measured 30 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/freedomandequalityparty.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.