12 Dec 2021, 09:08 UTC≈5,810 viewsread 6 August 2026 አሁን ልሸውድህ ነው! እየነገርኩህ እንኳን እሸውድሃለው! ‼️ከተሸወድክ ግን ቻናሉን መቀላቀል ግዴታህ ነው‼️
👉አልሸወድም ካልክ ማንበብ ትችላለህ
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
ሽወዳ በየቀኑ በየጊዜው የሚከወን ድርጊት ነው:: በተለያዩ ሀገራቶች እንደሚፈጸም የሚታወቅ ቢሆንም በያንዳንዱ ሃገሮች ደግሞ ለየት ይላል
ለምሳሌ በኛ ሃገር በአንዲት ግዛት አንድ ሰው ለጨዋታ በሚልና በአስቂኝ ሁኔታ ሰውን ከሸወደ 1368832789960632 ገደማ ያክል ይሸለማል
አሁን መሸወድህ ላረጋግጥልህ ??
💥ማረጋገጫ 💥
1) ከላይ ያለውን ቁጥር ሙሉ በሙሉ አላነበብከውም……ማለት ሳታነብ ዘለልከው አይደል??
2)…
Signed Úm Ñathâñ
6 Sept 2021, 01:07 UTC≈4,910 viewsread 6 August 2026 ካንቺ ጋራ ስሆን
የኔ አለም አዳምጪኝ 🌺
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... ♥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ♥
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ♥ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
ለማላቃት ሚስቴ ሼር አርጉልኝ🤣🤣
@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr
Signed Úm Ñathâñ
6 Sept 2021, 01:03 UTC≈4,640 viewsread 6 August 2026 አንተ ከሔድክ ወዲህ
የትዝታህ እሾህ እየተቀጠቀኝ
በፍቅርህ ማዕበል ሩቅ አንሳፈፈኝ
አንተ ከሄድክ ወዲህ
አላገኝህ ነገር ልቤ እያወቀ
እሱን አምጪ እያለ
ላላገኝህ ነገር ጉልበቴ እኮ ዛለ
አንተ ከሄድክ ወዲህ
የሰፈሩ ጩኸት የመንደሩ ዋይታ
ይመስለኝ ጀመረ የሰይጣኖች ጥሪ
የህፃናት ሁካታ
ቆጥሬው አላውቅም ዕድሜዬን አስልቼ
ካንተ ከተለየው ከራኩህ በኃላ የኖርኩትን ሞቼ
እንዳልሆንኩ ሆኛለው በስምህ ታምቼ
ሰላምታ እንኳን የለኝ ማውቀውን አይቼ
እውነት እልሀለው አንተ ከሄድክ ወዲህ
የገባ ላይወጣ የወጣ ላይገባ ምያለው ከእንግዲህ
ሊያገባ ሲታደም አምላክን አድርጎት የፍቅሩ ምስክር
ለኔ ይመስለኛል የቀረበ ያህል የ አርባዬ ዝክር
አንተ ከሄድክ ወዲህ ምን ያልሆንኩት አለ
ጨረ…
Signed Úm Ñathâñ
6 Sept 2021, 01:00 UTC≈4,250 viewsread 6 August 2026 "ሂጂ ፈቅጃለሁ"
የውስጤን ላይ ሸማ አንቺው ጀምረሽው
በሰፊው ልቤ ላይ ባጭር ከቀጨሽው
……………………ደርቢው አልልም
ድሮም አጭር ነገር ከሰው ላይ አያምርም!!
እውነቴን ነው ውዴ
ለሰው ልጆች ሁሉ
ያልተመለሰልን ብዙ ጥያቄ አለ
አንቺም ካልተመቸሽ
የልቤ ላይ ሸማ ላንቺ ካልተባለ
መሄድ ትችያለሽ!
አልከለክልሽም !
ለኔ የሞተብሽ ስሜትሽ ካየለ
ግን ማወቅ ያለብሽ?
ገፍቶ በመሄድ ላይ ብዙ መውደቅ አለ
እውነቴን ነው ውዴ
በዚች ዓለም ስኖር መገፋት ቢኖርም
በፍቅር መረገጥ ሽንፈት አይወክልም
ደሞ ይሄን ስልሽ
እንዲገባሽ እንጂ እንድትመጪ አደለም!
ሂጂ ፈቅጃለሁ
በኳታኙ እግርሽ እንዳሻሽ ሁኝበት
ድሮም መሄድ እንጂ መምጣት አታውቂበት
ስለዚህ ፍቅሬ
ጥለሽኝ ብትሄጅም
መነሳቴ…
Signed Úm Ñathâñ
6 Sept 2021, 00:57 UTC≈3,920 viewsread 6 August 2026 የውበት ጀርባው
ላንተ የሚታይህ፤ የሚያምር ፈገግታ
ያበባ ጉትቻ
ላንተ እሚታይህ ውብ ገፅታ ብቻ
ጥርሷን ጉራማይሌ፤ የተነቀሰች ቀን
ያየቺው መከራ፤ ያየቺው ሰቀቀን
የጆሮዋን ጫፉን ፤ በሾህ ስትበሳ
የበላችው ፍዳ ፤ ያየቺው አበሳ
የዋጠችው ህመም፤ ከሬት የመረረ
የቀመሰው ማነው፤ከሷ በስተቀረ?
ከያንዳንዱ ታላቅ ፤ ውበት በስተጀርባ
ሲንዠቀዠቅ ኑሯል ፤ ብዙ ደምና እንባ
ይሄም ታላቅ ዜማ
ይሄም ታላቅ ስእል
ይሄም ታላቅ ተረት
ይሄም ታላቅ ድርሰት
ከፊትህ አልቆመም፤ እንደመና ወርዶ
ስቃይ ያቃልላል፤ ከስቃይ ተወልዶ።
@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr
Signed Úm Ñathâñ
6 Sept 2021, 00:53 UTC≈3,740 viewsread 6 August 2026 የት ለመድረስ ነው?
በተኙ ሰዎች መሀል ስትነቃ፣ በደከሙ ሰዎች መሀል ጠንካራ ስትሆን፣ ባረፉ ሰዎች መሀል ስትታገል "የት ለመድረስ ነው?" በሚል ጥያቄ ሊያደክሙህ ይፈልጋሉ። አንተም "እናንተ አይደርስም ብላችሁ የምታስቡት ቦታ ላይ ለመድረስ ነው።" ብለህ መልስላቸው።@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr @fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr @fkr_nw_fkr
Signed Úm Ñathâñ
6 Sept 2021, 00:51 UTC≈3,620 viewsread 6 August 2026 በብልጠታቸው እየተጠቀሙብኝ እንደሆነ ይመስላቸዋል እውነታው ግን እነሱ እንደሚያስቡት ሳይሆን ከልቤ ስለምወዳቸው እንዲጠቀሙ ፈቅጄላቸው እንጂ
@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr
Signed Úm Ñathâñ
6 Sept 2021, 00:47 UTC≈3,700 viewsread 6 August 2026 ሰሞንኛ
አዎ ፍቅር አለሜ የወደድሺኝ ሰሞን፣
ግጥም ግጠምልኝ፣
ቅኔ ተቀኝልኝ፣
ዜማ አዚምልኝ፣
ብለሺኝ ነበረ፣
አዎ የኔ ፍቅር የወደድሺኝ ሰሞን፣
ጨረቃን አይተናል፣
ከዋክብት ቆጥረናል፣
ወይን ተቃምሰናል፣
ከንፈር ተጓርሰናል፣
እናምልሽ ውዴ፣
የወደድሺኝ ሰሞን በመጥላት ሲተካ፣
እንዲህ ኖሯል ለካ፣
አብረን ያዜምንላት ያቺ ውብ ጨረቃ፣
ከልብሽ እርቃ፣
አንሳ ኮሰመነች፣
በፅልመት ተዋጠች፣
አንድ ሁለት ያል…
Signed Úm Ñathâñ
1 Jul 2021, 16:36 UTC≈3,670 viewsread 6 August 2026 #My_Sister ፍቅረኛሽ ስልኩ ሲጠራ አንስቶ አይሰማም ይቆራረጣል እያለ ካጠገብሽ ተነስቶ ወደ ውጪ ከወጣ ተከታተይው እና Network በመፈለግ አግዢው🤣🤣🤣
join us
@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr
For any comment use @umnathan
Signed Úm Ñathâñ
6 Apr 2021, 09:27 UTC≈4,390 viewsread 6 August 2026 🍃🍂 እንደዚም አለንዴ🍂🍃
ምን ልበል ስላንቺ ቃላቶቼም ፈሩ፡
አንደበቴም ሞተ ሳይገባ ካፈሩ፡
አይኔም አላይ አለ ግርማሽ አሳውሮት፡
እግሬም አልፀናልኝ ክብርሽ አሸብሮት፡
እጄም ከፍ አለብኝ ድንቅ ውበትሽ ማርኮት፡
እንደዚም አለንዴ ማማር በተፈጥሮ፡
ሰዓሊ ማይስለው ቀለምን አጣምሮ፡
ፀሀፊ ማይገልፀው በብዕር ሞንጭሮ፡
ዘፋኝ የማይዘፍነው ድምፁን አሳምሮ፡
ምሁር ማይደርስበት ዝንት ተመራምሮ፡
ጨረቃን ሰማሗት እሪ ወየው ስትል፡
ፀሀይም በንዴት ፍጥረትን ስታግል፡
ኮከቧም አዝና ወዲያ ስትኮበልል፡
ደመናም ተከፍቶ ዞር ሲል ገለል፡
እንዲ ብስጭት ያሉት ዳሩ ባንቺ ላይ ነው፡
የጨረቃን ድምቀት ለራስሽ አርገሽው፡
የከዋክብትን ውበት በድፍረት ዘርፈሽው፡
የፀሀይን ሙቀት …
Signed Úm Ñathâñ
1 Apr 2021, 18:58 UTC≈4,040 viewsread 6 August 2026 🤍😘የኔ ውድ አውቃለሁ ፤ ዝምታሽ ቋንቋ ነው
አይንሽ ሲርገበገብ ፤ ለእኔ መልክት አለው
ከንፈርሽ ሲረጥብ ፤ ልቤ ትቀልጣለች
ጉንጮችሽ ሲቀሉ ፤ ነፍሴ ትበራለች
ግን ቢሆንም ውዴ ፤ እጠራጠራለሁ
አታፈቅረኝ ይሆን...? ብዬ ተክዛለሁ
ዝምታሽ ሲበዛ ፤ ውስጡ ነገር አለው
እንደዛ እያሰብኩ ፤ እብሰለሰላለው
ያንን ለማካካስ ፤ አፈቅርሻለው እያልኩ እለፈልፋለሁ
እውነቱን ንገሪኝ ፤ እባክሽ ተንፍሺ እጎዳብሻለሁ፡፡
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣
••●◉Join us share◉●••
@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr
@fkr_…
Signed Úm Ñathâñ
1 Apr 2021, 18:57 UTC≈3,690 viewsread 6 August 2026 " ድሀ ነህ አትበይኝ "
❤️❤️❤️😍😍❤️❤️❤️
ልክ ነሽ ድሀ ነኝ ይህንን አውቃለሁ ፤
ሌላ ሰው ሳይነግረኝ እኔው እፈርዳለሁ ፤
ፍቅር አሸንፎት ልቤ አንችን ቢመኝም ፤
አቻየን የሚመርጥ ነጋሪ አያሻኝም ፤
ግን ስሚኝ ፍቅሬ፦
ማጣት ቢያሳንሰኝ ባልኮራ በሃብቴ ፤
ምንም ባይኖርበት ወና ቢሆን ቤቴ ፤
እጀ ባዶ ቢሆን ኪሴ ቢራቆትም ፤
ልቤ ግን ሀብታም ነው ፍቅሩን አይሰስትም ፤
ስለዚህ ኣለሜ ፦
ምንም ከፍ ብትይ ዘቅዝቀሽ ብታይኝ ፤
በጅሽ ብመፀወት ተርፎሽ ብታበይኝ ፤
በፈጠረሽ ውዴ ፦
ፍቅሬን ናቅ አድርገሽ ድሃ ነህ አትበይኝ ።
❤️❤️❤️,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣
••●◉Join us share◉●••
@fkr_nw_fkr
@fkr_nw_fkr
…
Signed Úm Ñathâñ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fkr_nw_fkr. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.