7 Sept 2022, 10:05 UTC≈3,160 viewsread 7 August 2026 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
*ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ
ጷጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼
በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺
በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟
በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼
በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈
በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀
በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው…
Signed 💌𝐁𝐥𝐚𝐭𝐞𝐧𝐚𝐰 𝐭𝐞𝐝𝐚💌⚡️⚡️
15 Oct 2021, 20:04 UTC≈2,960 viewsread 7 August 2026 Photo
#Teeeew_Teeeew
#Teeeew_Teeeew
#Ere_goraw😩😠😠
😜😜☺️
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join my channel🙏🙏👇
https://t.me/joinchat/UJFI6XCYm-cI1LG-
💌 @Blatenaw_teda
Signed 💌𝐁𝐥𝐚𝐭𝐞𝐧𝐚𝐰 𝐭𝐞𝐝𝐚💌⚡️⚡️
15 Oct 2021, 03:01 UTC≈2,480 viewsread 7 August 2026 🌺ብዙ ወንዶች ሴት ልጅ ለትዳር ሲጠይቁ ውለታ እንደዋሉላት ያክል ያደርጋሉ።
🌹ግን አነዚን ነገሮች አስባችዋቸው ታቃላቹ ?
❤️ቤቷን ጥላ አንተ ጋር ትመጣለች
❤️ቤተሰቦቿን ላንተ ስትል ትተዋቸዋለች
❤️ላንተ ታረግዝልሃለች
❤️ልጅ ትወልድልሃለች
❤️እርግዝናዋ ሰውነቷን ይለውጠዋል
❤️ለመውለድ ስታምጥ ቃላት የማይገልፀው ህመም ይሰማታል አንዳንዴ ልትሞት ትችላለች።
🌹የወለደችልህ ልጅ እስከ ለተ ሞቷ ባንተ ይጠራል እሷ የምትከፍለው መሰዋትነት ሁሉ ላንተ ነው።
🌹ታዲያ ማ ለማ ውለታ ዋለ ነው የሚባለው ?
🌹ወዳጄ ዛሬ ለሚስትህ ና ለልጆችህ እናት የሚገባትን ክብርና ምስጋና አትነፈጋት ምክነያቱም ሴት መሆን ቀላል አይደለምና።
🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺
Jo…
Signed 💌𝐁𝐥𝐚𝐭𝐞𝐧𝐚𝐰 𝐭𝐞𝐝𝐚💌⚡️⚡️
10 Oct 2021, 18:32 UTC≈3,230 viewsread 7 August 2026 #Teda ነኝ የዛሬው ምክር ላንቺ👸
⚡️ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን
ማንነትሽን አውቆ ያፈቀረሽ ሰው የተለያዩ ናቸው።
ለምን ነገርከኝ እንዳትይ?
እኛ ወንዶች የፈለግነውን እስክናገኝ ሴትን ንግስት ማድረግ እናውቅበታለን። ያፈቀረ ግን ተብታባ ነው፤ ውበትሽን ለመግለፅ እንኳን አንደበት የለውም፤ ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ተቀን አንቺን በምናቡ ሲያወጣና ሲያወርድ፣ የአንቺን ህይወት ለማድመቅ የራሱን ሲያፈዝ፣ ከሰው በላይ የነበረው መቀመቅ ሲወርድ ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። ያኔ ላንቺ ተራ ሰው ይመስልሻል።
እናም ፍቅርሽን ገላሽን ለተመኘው ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠሪ እንኳን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ…
Signed 𝓑𝓵𝓪𝓽𝓮𝓷𝓪𝔀 𝓽𝓮𝓭𝓪
10 Oct 2021, 18:24 UTC≈1,950 viewsread 7 August 2026 ❤️ህልም አይቼ ማታ🥰
💖ከማዶ መስኩ ላይ❤️
❣ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸
💝ፍቅርን ስንወያይ 😉
🌼የሚወድሽ ልቤ ❤️
💐ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
🥀በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️
💏ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔
🤷♂ምን አለ🤦♂
🙆♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!😩
🌹▫️🍃SHARE🍃▫️🌹
⚡️ @fkr_bcha1⚡️
⚡️ @fkr_bcha1⚡️
⚡️ @fkr_bcha1⚡️
✣🍂❤️🍂✣
Signed 𝓑𝓵𝓪𝓽𝓮𝓷𝓪𝔀 𝓽𝓮𝓭𝓪
Channel photo updated
Channel photo removed
28 Sept 2021, 15:10 UTC≈3,410 viewsread 7 August 2026 አንድ ቀን 18 አመት ሊሞላው የደረሰ ልጅ እናቱን እንዲህ አላት
እናቴ h18 አመቴ ምንድነው ምስጪኝ አላት
እናትየውም ስጦታ አይነገርም አላቸው።
ብዙም ሳይቆይ ልጁ በፀና ታሞ ሆስፒታል ኮማ ዉስጥ ይገባል።
ዶክተሩም ለእናቱ በጣም መጎዳቱንና ልብ ስራ ማቆሙን ነገራት። ነገር ግን ልጁ ተሽሎት ቤት ሲገባ ያየው ደብዳቤ እንዲህ ይላል፦
ልጄ ያኔ ምን እንደምሰጥህ ማወቅ
ፈልገህ ነበር። እንግዲህ እንደ አጋጣሚ ጥሩ ስጦታ አገኘውልክ ልቤን በደንብ ጠብቅልኝ ከአንተው እናት።
😘እስኪ እናታችሁን ምትወዱ ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር አርጉ!!😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@fkr_bcha1
@fkr_bcha1
@fkr_bcha1
✍...... @Blatenaw_
Signed 🅑🅛🅐🅣🅔🅝🅐🅦Ꭲᗴᗞᗩ🔥💯²卩卂匚
27 Sept 2021, 06:43 UTC≈2,630 viewsread 7 August 2026 Voice message
𝐓𝐡𝐞 𝐝𝐚𝐲 𝐨𝐟 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በህይወትህ ውስጥ የማትረሳቸው (19) ጓደኞችህ እነማን ናቸው?? ለነዚህ (19) ብቻ ይሄንን መልዕክት ላክ እኔ እንዳደረኩት ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልህ እናያለን!!!! በታማኝነት መላክ ጀምር ለ(19) ብቻ !! ምክንያቱም ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው ። ጀምር እኔም ከእነሱ መካከል ከሆንኩ ላክልኝ ከ1 ሰው 6መልዕክት በተደጋጋሚ ከደረሰህ/ሽ የምር አንተ በዛ ሰው ተወደሃል ማለት ነው አትጠራጠር
@fkr_bcha1
@fkr_bcha1
Signed 🅑🅛🅐🅣🅔🅝🅐🅦Ꭲᗴᗞᗩ🔥💯²卩卂匚
26 Sept 2021, 09:19 UTC≈2,270 viewsread 7 August 2026 Photo
✝እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✝
https://t.me/joinchat/UJFI6XCYm-cI1LG-
Signed 🅑🅛🅐🅣🅔🅝🅐🅦Ꭲᗴᗞᗩ🔥💯²卩卂匚
26 Sept 2021, 09:16 UTC≈1,640 viewsread 7 August 2026 መስቀል ሀይልነ መስቀል ቤዛ ነህ መስቀል -----,እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳች።
Signed 🅑🅛🅐🅣🅔🅝🅐🅦Ꭲᗴᗞᗩ🔥💯²卩卂匚
Channel photo updated
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fkr_bcha1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.