5 Aug 2024, 20:06 UTC325 viewsread 9 August 2026 Photo
🔰 አዲስ መረጃ ለ Yahsat ተጠቃሚዎች Tigray Tv, DWI TV እና ሌሎች ቻናሎች ፍሪኩዌንሲ ቀይረው በአዲስ ፍሪኩዌንሲ ገብተዋል።
📺 Tigray TV
📺 DWI TV
📺 HBS TV
ያህሳት ላይ በአዲስ ፍሪኩዌንሲ ገብተዋል
❇️ Frequency - 12595
❇️ Polarization - Vertical
❇️ Symbol Rate - 27500
❇️ Fec - Auto
📡 Satellite - Yahsat 52⁰ E
➡️ በመላው ኢትዮጵያም በቂ Coverage አላቸው።
Join @firstdish
Inbox @yitedish
Call #0941190303
#0922979464
Signed Ýïţě
10 Jan 2024, 18:54 UTC314 viewsread 9 August 2026 Photo
የአፍሪካ ዋንጫ በኢቢሲ ይታያል።
የሀገራችን ብሄራዊ ቴሌቭዥን ጣብያ የሆነው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአፍሪካ ዋንጫን ሁሉንም ጨዋታዎች እንደምያስተላለፍ ከቅርብ ምንጭ ያገኘውት መረጃ ይጠቁማል።
ኢቢሲ ይህን ውድድር የማሰራጨት መብትን በኢትዮጵያ በግዢ ያገኘ ሲሆን ባገኘውት መረጃ መሰረት. ወደ 400 ሺ ዶላር ሚጠጋ ገንዘብን ይከፍላል።
ምንጭ 👉 [ኤርሚያስ በላይነህ]
Signed Ýïţě
11 Oct 2023, 04:53 UTC416 viewsread 9 August 2026 Photo
Ethiosat NSS57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ ይከፍትላቹሀል።
አዲሱ Frequency 👉11545
Pola 👉 H
Symbo👉 45000
Join @firstdish
Inbox @yitedish
Call #0941190303
#0922979464
Signed Ýïţě(😏)
1 Sept 2023, 19:23 UTC353 viewsread 9 August 2026 Photo
መረጃ ኢትዮሳት!!!
በNSS 12 57°E
Balageru TV የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ተመልሶዋል::
Join @firstdish
Inbox @yitedish
Call #0941190303
#0922979464
Signed Ýïţě(😏)
31 Aug 2023, 21:08 UTC301 viewsread 9 August 2026 Photo
የ2023/24 ✍️ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗ
Signed Ýïţě(😏)
26 Aug 2023, 19:10 UTC302 viewsread 9 August 2026 Photo
Tv Varzish & Football HD አሳዛኝ ዜና😢
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን ላልተወሰኑ ጊዜዎች ላያስተላልፉ እንደሚችሉ ተገልጿል ።
ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ አምስቱን ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎች የማስተላለፍ መብት ማግኘታቸውን ይፋ አድርገው የነበሩት እነዚህ ጣቢያዎች የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሳምንት ውስጥ ከተፈቀደላቸው ጨዋታ አሳይታቹዋል በሚል ሪፖርት እንደቀረበባቸው እና ምን አልባት አረዘም ላለ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን ላያስተላልፉ እንደሚችሉ ተገልጿል ።
ነገር ግን ለራሳቸው ሀገር በአንቴና እያሳዩ እንደሚገኙም ተገልጿል ።
Signed Ýïţě(😏)
Yite dish pinned a photo
10 Aug 2023, 19:07 UTC293 viewsread 9 August 2026 Photo
🔥😍እንኳን ደስ አላችሁ🥰🔥
🔥ለTV VARZISH HD እና FOOTBALL HD ተጠቃሚዎች የአዲሱን Season 2023/24 የአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎችን የማሳየት መብት ማግኘታቸውን ከOfficial Websitኣቸው አረጋግጠናል!
🇬🇧ENGLISH PREMIER LEAGUE 🔥
🇪🇸SPAIN LALIGA🔥
🇮🇹 ITALIAN SERIE A🔥
🇩🇪GERMANY BUNDESLIGA🔥
🇫🇷FRANCE LIGUE 1🔥
👆ከላይ የተጠቀሱትን ጨዋታዎች በሙሉ በነፃ በHD ጥራት እቤቶት ይኮምኩሙ ይላል Yite desh
Maserat lemtfelgu
Inbox @yitedish
Call #0941190303
#0922979464
Join @firstdish
Signed Ýïţě(😏)
2 Aug 2023, 09:44 UTC308 viewsread 9 August 2026 ✅ ቲቪ ቫርዚሽ ያስቸገራችሁ ደንበኞቻችን ቻናሉን አጥፋታችሁ እንደገና ሙሉት
Frequency 📟 11785 hor 27500
📺 TV Varzish
Biss key 🔰03A01BBE20C16D4E
📺 Football HD
Biss Key 🔰12340046ABCD0078
Signed Ýïţě(😏)
17 Jul 2023, 18:04 UTC346 viewsread 9 August 2026 አስደሳች ዜና
YouTube Telegram Tiktok የመሳሰሉ Application ያለ VPN በስልክ & በ ሪሲቨር & በ Tv መስራት ጀምረዋል።
Signed Ýïţě(😏)
29 Nov 2022, 15:43 UTC524 viewsread 9 August 2026 Ethiosat legizew eyesera slalhone eskimeles betgst tebku
Signed Ýïţě(😏) Mæñ👍
22 Nov 2022, 18:14 UTC541 viewsread 9 August 2026 Photo
በተለያዩ ነፃ የኳስ ቻናሎች
ON yahsat
12015 H 27500
🖥 ATN
🔑Free
🖥Persiana sport
12595 V 27500
🔑Free
On NSS 12
ETV Meznagna
11105 H 45000
Join @firstdish
Inbox @yitedish
Call #0941190303
#0922979464
Signed Ýïţě(😏) Mæñ👍
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @firstdish. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.