The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.

Channel
Wisdom and success of casopians
@find_us_here
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
56subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001440767162 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @find_us_here |
| Created | Between 1 April 2019 and 8 October 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/find_us_here |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 22:34 | 56 | -1 |
| 21 Aug 2026, 03:02 | 57 | -1 |
| 10 Aug 2026, 06:15 | 58 | no change |
| 6 Aug 2026, 09:35 | 58 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 8 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.
ዴንማርክ በሚገኙ ቤተመፃህፍት በመፅሀፍ ፈንታ ለ30ደቂቂቃ ሰዎችን ተውሳቹ የህይወት ታሪካቸውን ታደምጣላቹ።ዓላማው ጭፍን ጥላቻን መዋጋት ነው። እያንዳንዱ ሰው ታይትል አለው - “ሥራ አጥ”፣ “ስደተኛ” “ባይፖላር” ወዘተ – ታሪካቸውን ሰምተህ ግን ምን ያህል “መጽሐፍን በሽፋኑ መፍረድ” እንደሌለብህ ትገነዘባለህ። ይህ ፈጠራ እና ብሩህ ፕሮጀክት ከ 50 በላይ በሆኑ አገሮች ውስጥ ይሠራል እሱም "የሰው ቤተ መጻሕፍት" ይባላል። እና ዛሬ ከአንድ ሰው ፊትና ልብስ ባሻገር ታሪካቸውን - የህይወት ልምዳቸውን- የህይወት ትርጉማቸውን- ድክመት ብርታታቸውን- አድምጡ። @find_us_here @find_us_here Credit - I have a dream
✍ የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል !! ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ። 1. ትጉ ስራ (H+a+r+d+w+o+r+k…
የ80 ዓመቱ አዛውንት 2 ሰአት ላይ ለሕክምና ቀጠሮው ቸኩሏል።በፍጥነት ጨርሶ ሶስት ሰአት ላይ ሌላ ቀጠሮ ላይ መገኘት አለበት።ዶክተሩ "ስለቀጠሮው ማወቅ ይቻላል?" ሲል ጠየቀው። ዘወትር ጠዋት 3 ሰአት ላይ በሆስፒታል ከባለቤቱ ጋር ቁርስ እንደሚበላ በኩራት ተናገረ። ሚስቱ በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ አንደምትገኝ ሐኪሙ ጠየቀው። ሰውዬው ባለቤቱ የመርሳት በሽታ እንደያዛት እና ላለፉት 5 ዓመታት ማን እንደሆነ እንደ ማታስታውሰው መለሰ። 🚢🚢🚢 ዶክተሩ ተደንቆ እስካላወቀችው ድረስ ለምን በታማኝነቱ ሊቀጥል እንደፈለገ ሲጠይቀው … አዛውንቱ "ምክንያቱም እኔ አሁንም ድረስ እሷ ማን እንደሆነች አውቃታለሁ።" ብሎ መለሰለት። ፍቅር እንደዚህ ነው…❤️ @find_us_he
እድለኛ አይደለሁም አትበል እዚህ አለም ላይ ለመወለድ የነበረክ ዕድል 0.0000000033% ብቻ ነበር ። እንዴት? ከወሲባዊ ግንኙነት በኀላ ከ200 እስከ 300million ገደማ የወንዱ የዘር ፍሬ (Sperm) በሴቷ ማህፀን ውስጥ ይቀመጣል ። ከሴቷ እንቁላል ጋር ለመገናኘት ሁሉም በትራኩ ውስጥ ወደ ላይ መዋኘት ይጀምራል ። 200 መቶ ሚሊዮኑ ውስጥ በትክክል ወደ ዋናው ጣብያ የሚደርሱት ከ 300 መቶ ሺ እስከ 500 መቶ ሺ ያሉት ብቻ ናቸው ። ውድድሩ ቀላል ባለመሆኑ ሌሎች ደክመው ይቀራሉ ። ወደማህፀን ከደረሱት 300 ሺ ስፐርሞች መካከል ደግሞ አንዱ እና አሸናፊው ከእንቁላል ጋር በመዋሀድ አንተን ወይም አንቺን መፍጠር ችሏል ። ይሄ ማለት አንተ ወ…
አንድ ሰው አጠገቡ ለነበሩ ሰዎች በጨዋታ መልክ እንዲህ ሲል ጥያቄን አቀረበ፡- “በአንድ መሬት ላይ በተጋደመ ትልቅ ግንድ ላይ ሶስት እንቁራሪቶች በመደዳ ቆመው ነበር፡፡ አንደኛዋ እንቁራሪት ቆመው ከነበረበት ግንድ ላይ ለመዝለል ወሰነች፡፡ ስንት እንቁራሪቶች ቀሩ?” ይህንን ጥያቄ የሰሙት በሙሉ መልሳቸው፣ “ሁለት” የሚል ነበር፡፡ ሰውየውም መልሳቸው ትክክል እንዳልሆነ ገለጸላቸው፡፡ “አንዷ እንቁራሪት የመዝለል ውሳኔ አደረገች እንጂ አልዘለለችም፡፡ ስለዚህ አሁንም የቀሩት ሶስት እንቁራሪቶች ናቸው” ነበር ማብራሪያው፡፡ “አያችሁ”፣ አለ በመቀጠልም፣ “ይህ የሚያመለክተው ውሳኔን ከተግባር ጋር የማምታታት ዝንባሌያችንን ነው፡፡ አንድ ውሳኔ ወደተግባር እስኪለወ…
ደስተኛ መሆን ማለት አሁን ያለህበትን መቀበል ከዛ እያንዳንዱን ቅፅበት ማጣጣም ነው። ለማን ብለህ ነው ስላለፈው የምትናደደው? ስለሚመጣው የምትጨነቀው? ወዳጄ ስለ ነገ አላማ ይኑርህ በተረፈ ዛሬን አጣጥመው፤ ከዚህ ውጪ ካደረክ ነፋስ እየተከተልክ ነው።ነገር ሁሉ ለበጎ ነው! አንተ መጥፎ ገጠመኝ ብለህ ያዘንክበት ጉዳይ ምን መልካም ነገር ይዞልህ እንደሚመጣ አታውቅም፤ ይሄኔ ከስንቱ አምልጠሀል ወዳጄ።ጊዜው ሲደርስ ብለክ ያስቀመጥከውን ነገር ተመልከት።ጊዜ የሚመጣ ሳይሆን የተሰጠን ነው። 🙏የተዋበ ቀን Credit kulisma @find_us_here @find_us_here @find_us_here
የማይቆም ወንዝ ድንጋዩን ሰንጥቆ ያልፋል፤ በጉልበቱ ሳይሆን በጽናቱ! የተፈጥሮ አድናቂ ከሆነን የወንዝን ውበት በህሊናችን ለመሳል ባልተቸገርን። ወንዝ ውብት ብቻም ሳይሆን ከሰው ልጅ ህይወት ጋርም ጥልቅ ግንኙነት አለው። ወንዝ የብዙ ስልጣኔዎች ምንጭ፤ የስነጽሁፎች መጠንሰሻ፤ የፍቅር መጎንጫ ሆኖ በየስነጽሁፉ ተከትቦ እናገኘዋለን። የሰው ልጅ ህይወት በወንዝ ተመስሎ ሲታይ የኑሮዋችን ፍሰት እንዴት እንደሆነ በሶስተኛ አይን ያስመለክተናል። ስለወንዝ የተለያዩ ድንቅ አባባሎች ተነግረዋል። ለዛሬ መነቃቂያ የመረጥኩት “የማይቆም ወንዝ ድንጋዩን ሰንጥቆ ያልፋል” የሚልውን ነው። አስቡት ከድንጋይ እና ከውሃ የቱ ይጠነክራል? በውሃ የተቦረቦሩ ስንት የድንጋይ አለቶችን …
ቀንህን በምስጋና ጀምር፤ አስታውስ ምንጊዜም ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ነገር ይበልጣል። የዛሬዋን ያላዩ ከመቃብር በታች ያሉ እንዳሉ አስብ፤ አንተ ግን በህይወትህ የምትፈልገውን እንድታስተካክል እድል ተሰጥቶሀል አመስግነህ ቀንህን አጣጥም! ቅመም የሆነ ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏 @find_us_here @find_us_here
ነገ ትልቁ ቦታ የሚያስቀምጥህ አሁን ትኩረት ያደረክበት ነገር ነው፤ አሁን ጊዜህን የሚሻማው ጊዜያዊና የማይጠቅም ከሆነ ዋጋ ትከፍላለህ ራስህን መቼም አትችልም ሁሌም የገንዘብ ጉዳይ ያሳስብሀል፤ ለምትወዳቸው አትደርስም! ትኩረትህ ግን የሆነ ነገህን የሚያሳምር፣ አሁን የሚያለፋ ነገ ግን የሚያሳርፍህ ነገር ላይ ከሆነ ወጥረህ ትሰራለህ፣ ገንዘብ ታስቀምጣለህ፣ ሁሌም ራስህን ታሳድጋለህ፣ ጊዜያዊ ደስታን ትንቃለህ። ወዳጄ ለሚጠቅምህ ነገር ብቻ ዋጋ ከከፈልክ ደስተኛ ሆነው ህይወትን ከሚመሩ ጥቂት ሰዎች አንዱ ትሆናለህ! ሰናይ ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏
ለራስህ የማፈግፈጊያ መንገድ አትተው። አንድ ታዋቂ የጦር ጀነራል በቁጥር ከእርሱ ወታደሮች በብዙ እጥፍ ከሚበልጡ ሃያላን ጠላቶች ጋር ለመግጠም ወታደሮችን በመርከብ አጭቆ ሄደ ወታደሮቹንና ጓዙን አሶርዶ መርከቡን እንዲያጋዮት ትእዛዝ ሰጠ ከመጀመሪያው ጦርነት በፊት ወታደሮቹን መርከቦቹ ሲጋዮ አያችሁ አላቸው ። ያ ማለት ካላሸነፍን በስተቀር ከዚህ የባህር ዳርቻ በህይዎት መቆየት አንችልም ምርጫ የለንም እናሸንፋለን ወይም እንሞታለን አላቸው በማሸነፍ አንገብጋቢ ፍላጎት ተዋግተው አሽነፉ ። በማንኛውም ተግባር የሚያሸንፍ እያንዳንዱ ሰው ሁሉንም መርከቦቹን ለማቃጠልና ሁሉንም የማፈግፈጊያ መንገዶች ለመዝጋት ፈቃደኛ መሆን ይኖርብሃል። በዚህ አለም ላይ ለማግኘት …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @find_us_here. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Wisdom and success of casopians” (@find_us_here), 56 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/find_us_here.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.