ልብ ይበሉ -------------------------------- ጠቃሚ የሆነ የዓይን ጤና እንክብካቤ የሚጀምረው የቅድመ ምርመራ በማድረግ ነው፡፡ የዓይን ምርመራ የሚደረገው የዕይታዎን ብቃት ለመፈተሸና ለማወቅ በዚህም በጣም ተለይተው የታወቁና በተለይም ከዕድሜ መግፋት ጋር የተያያዙ የዓይን ጤና ችግር የሆኑትን ግላኮማ እና የዓይን ብርሃን መቀበያ ክፍል የመበላሸትና የማርጀት ሁኔታ መኖር አለመኖሩንና ያለበትን ደረጃ ለማወቅ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ሳን ኦኘቲክስ ልደታ ብቅ ይበሉ ወይም 0915559799 ወይም 0115574440 ይደዉሉ። https://t.me/joinchat/0zQ88MWrcDRmMTQ0

Channel
እናት ክሊኒክ Enat Clinic and medical mobile information
@filmonhailemichael
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
34subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001449186211 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @filmonhailemichael |
| Description | ልክ እንደ እናትዎ ያለ ምንም ክፍያ ስለጤናዎ ምክር የምያገኙበት channel |
| Created | Between 1 April 2019 and 28 April 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/filmonhailemichael |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Aug 2026, 00:02 | 34 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:31 | 34 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 28 April 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 May 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 2
- Links
- 10
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 11 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
* በኢትጵያ 1,071,485 ሰዎች የኮቪድ-19 ክትባት ተከትበዋል ! ማምሻውን በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ይፋ በተደረገው የዕለታዊ ሪፖርት ላይ እስካሁን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ሰዎች መረጃ ይፋ ሆናል። በዚህም እስካሁን 1,071,485 ሰዎች ክትባቱን ተከትበዋል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,099 የላብራቶሪ ምርመራ 1,244 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ 34 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ትላንት 877 ሰዎች አገግመዋል። አሁን ላይ 940 ሰዎች በፀና ታመዋል። በአጠቃላይ 255,288 ሰዎች እስካሁን በቫይረሱ የታየዙ ሲሆን ከእነዚህም መካከል 3,639 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 196,424 ሰዎች አገግመዋል። ht…
መልካም ዜና ለጤና ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች ! የኢትዮጵያ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁትን የጤና ባለሙያዎች መልምሎ የማብቂያ የበይነ መረብ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በHaHuJobs ለምቶ ለአገልግሎት መብቃቱን በደስታ እናበስራለን ። ይህ መተግበሪያ ሥራ ፈላጊዎችን ለመመዝገብ ከ ሚያዝያ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውል ይሆናል ። የመተግበሪያ ገፅ health-care.jccnrp.com ይህንን ለራሶ ፍጆታ ወይንም ለሚያቁት በዘርፉ ስራ ፈላጊ ለሆነ ወዳጅ ወይም ዘመዶ እንዲያጋሩ እንጋብዛለን። ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!! #Share #ሼር @hahujobs @hahujobs_bot
#እጅግ_በጣም_አሳሳቢ 26% ሀገርአቀፍ በበሽታ የመያዝ ምጣኔ። ዛሬ ከተመረመሩት ዉስጥ 5 ክልሎች ከፍተኛ (ከ20% በላይ) የበሽታ ስርጭት የታየባቸው ፦ • ሲዳማ-37% • ድሬዳዋ-26% • አዲስ አበባ-29% • ቤንሻንጉል ጉሙዝ - 27% • ሐረር - 25% በፀና የሚታመሙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ በመጨመሩ በአዲስ አበባ እንዲሁም በተወሰኑ የክልል ከተሞች ገጥሞ የነበረውን የኦክስጅን እጥረት በተለያዩ አማራጮች ለመፍታት እየተሞከረ እንደሆነ የጤና ሚኒስቴር የህክምና አገልግሎት ዳይሬክተር ያዕቆብ ሰማን አስታውቀዋል። አቶ ያዕቆብ ፥ ከጥቂት ቀናት በኃላ የኦክስጅን እጥረቱ ችግር ሙሉ በሙሉ ይፈታል ተብሎ እንደሚታመን ገልፀዋል። እየተመዘገቡ ያኑት ቁጥሮች "…
ከሚቀጥለዉ ሰኞ ጀምሮ እድሜያቸዉ ከ 65 ዓመት በላይ ለሆናቸዉ ሰዎች የኮቪድ-19 ክትባት እንደሚሰጥ የጤና ሚንስቴር አስታውቋል። የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በጋራ በመሆን በኮሮናቫይረስ ስርጭትና የጥንቃቄ እርምጃዎችን በተመለከተ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸዉ፡፡ የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እንዳሉት እድሜያቸዉ ከ 65 ዓመት በላይ ለሆናቸዉ ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባት ከሰኞ ጀምሮ ይሰጣል፡፡ በተጨማሪም እድሜያቸዉ 55 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የጎንዮሽ የጤና ችግር ያለባቸዉ የህብረተሰብ ክፍሎችም ክትባቱ እንደሚሰጣቸዉ ሚንስትሯ ተናግረዋል።
"የኮቪድ-19 ክትባትን ለማግኘት ምንም ዓይነት የኮቪድ 19 ቅድመ ላብራቶሪ ምርመራ ማድረግ አያስፈልግም" - ጤና ሚኒስቴር የጤና ሚኒስቴር ዛሬ ምሽት ባሰራጨው መልዕክት የኮቪድ-19 ክትባት መርሃ ግብር በታቀደው መሰረት በመላው ኢትዮጵያ መሰጠት መቀጠሉን ገልጿል። እስካሁን ባለው ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ የጤና ባለሙያዎች ተከትበዋል። እድሜያቸው ከ 65 ዓመት በላይ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ከ55-64 ዓመት ሆነው የሚታወቅ ተጓዳኝ የጤና ችግር ያለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የኮቪድ 19 ክትባትን ማግኘት ይጀምራሉ፡፡ ጤና ሚኒስቴር ክትባቱን ለመውሰድ የኮቪድ- 19 የቅድመ ላብራቶሪ ምርመራ ያስፈልጋል እና ሌሎች ክትባቱን በተመለከ…
ማስጠንቀቂያ‼️ 😷 <<የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች አልቀዋል>> የሚል መልዕክት በሞባይላችን እየመጣ ነው። 😷 ብዙዎች የሚወድዷቸውን አጥተዋል፤ ብዙ ሰፈሮች ውስጥ ድንኳኖች እየተተከሉ ነው። 😷ብዙ ጓደኞቻችንን፣ ወንድሞቻችንን ይሄ ክፉ በሽታ ተሰቃይተው ድነዋል። ብዙዎች ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ትግል ላይ ናቸው። 😷አሁን ላይ ሽማግሌዎቻችንን በብዛት እየነጠቀን፤ ወጣቶች እና ጎልማሶች እየሞቱ ነው። Corona is Real!! ለእራሳችንም፣ ለምንወዳቸውም እንጠንቀቅ፣ ማስክ በአግባቡ እንጠቀም፣ ሳኒታይዘር መጠቀም አሊያም እጃችንን መታጠባችንን አንርሳ!
🇮🇳 India reported 124,936 new COVID-19 cases and 677 deaths on Wednesday (April 7), raising the country's total to 12,924,682 cases (251,439,598 tests) with 166,885 deaths. That's 9,296 cases and 120 deaths observed per 1 million people. For the second day in a row, India reported its highest number of new COVID-19 cases in 24 hours since the beginning of the pandemic.
"ስለ አራስ ህፃናት የገላ አስተጣጠብ ምን ያህል ያውቃሉ?" - ዶ/ር መሐመድ በሽር ፤ የህፃናት ሐኪም . የአራስ ህፃናትን ገላ አስተጣጠብ በተመለከተ የተለመዱ ከቤተሰብ የሚጠየቁ ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው > እምብርት ሳይወድቅ ገላ መታጠብ ይችላል? > አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃን የመጀመሪያውን ገላ መታጠብ መቼ ነው ማግኘት ያለበት /ያለባት ? . > ህፃናት አንዴ ቤት ከገቡ በኋላ ምን ያህል ጊዜ መታጠብ ይፈልጋሉ በቀን ሁለቴ ?በቀን አንዴ? በሳምንት ሦስቴ ? > እምብርት ሳይወድቅ እና ከወደቀ በኃላ ያለው የገላ እጥበት ይለያይ ይሆን? . >የአራስ ህፃናት ገላ ስናጥብ ሊወሰዱ የሚገቡ የደህንነት ምክሮች ምንድናቸው? >የጨቅላ ህፃናት ገላ እጥበት ከመጀመ…
ጋዝ ለጠጣ ወተት መስጠት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? . ሃይድሮካርቦኖች በእያንዳንዱ ሰው ቤት ውስጥ የሚገኙ ነገር ግን ባግባቡ ካለተጠቀምናቸዉ ገዳይ መርዝ እንደሆኑ ያዉቃሉን? . ዛሬ በስራ ገበታ ከገጠመኝ ጀባ ልበላችሁ። እናትን ጨምሮ የእናት ጎረቤት የሆኑ በመደናገጥ ስሜት እየሮጡ ይመጣሉ። ምን ሆናቹ ነው ብለን ስንጠይቅ የሁለት አመት ልጅ ነጭ ጋዝ ጠጥቶ ነው አሉን። ወዲያውም ወተት እንደሰጡት ሁለት ጊዜ እንዳስመለሰው ነገሩን። እኔም ካነበብኩት ጀባ ልበላችሁ። . ሃይድሮካርቦኖች ሃይድሮጂን እና የካርቦን አተሞችን የያዙ ሰፊ የኬሚካሎች ቡድን ናቸው፡፡ በእያንዳንዱ ቤት ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ቤንዚን ፣ ኬሮሴን ፣ የመብራት ዘይትና የቤት እቃ ዘይት ሁሉም የሃይድሮካርቦ…
ሮዛ የቤት ለቤት የህክምና አገለግሎት /Rossa family home care/ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care ) የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ አድራሻ - መካኒሳ ለበለጠ መረጃና አገልግሎት በ Telegram- @rh…
"ያለማስክ መንቀሳቀስ ጠጥቶ እንደማሽከርከር ነው!" የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ----------------------------------------------------------------- በወቅታዊ የኮቪድ 19 ሁኔታ ዙሪያ የጤና ሚኒስቴርና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት እንደተናገሩት እስካሁን ባልታየ መልኩ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በኮቪድ 19 ወረርሽኝ እየተያዙ ነው ብለዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በበሽታው ተይዘው በጸና የታመሙ ሰዎች ቁጥር ከ600 በላይ መሆኑን እና ከተመረመሩ መቶ ሰዎች መሃከል በአማካይ እስከ 23 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸውና በኮቪ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @filmonhailemichael. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@filmonhailemichael named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 7 posts, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“እናት ክሊኒክ Enat Clinic and medical mobile information” (@filmonhailemichael), 34 subscribers as measured 11 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/filmonhailemichael.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.