♥️እውነተኛ ፍቅርን የሚያጠነክሩ 5 ጠቃሚ ምክሮች♥️ ❶. በፍቅር አይን መተያየት:- በተለይ የባለትዳሮችን የህይወት ጓዳ ድረስ የመዝለቅ፣ የትዳርን ሳንካዎች በመካፈል የመቆልመምን ዕድል ለበርካታ ዓመታት ለታደሉት አማካሪዎች የትዳር ህይወት የተለየ ትንታኔ አለው፡፡ የትዳር ህይወት በገሀዱ ዓለም የጓዳ መድረክ የሚከወን የመንትዮች ተውኔት ሌላ ምዕራፍ ሲሆን ከእነዚህ መንትዮች የታዳሚነት ድርሻን ብቻ ጠቅልሎ መያዝ ብቻ ሳይሆን የሚጠበቀው የተዋናይም የታዳሚንም ድርሻ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ በባለሙያዎቹ አይን ሲታይ የራስንም የተጓዳኝንም የክወና ብቃት በትዳር ህይወት ውስጥ ለመፈተሽና ስለ አንደኛው አጋር ያለ አመለካከት ሁለቱንም ወገን ያስተያየና ያ…

Channel
Relationships
@fikir_yishalegnal
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
5,046subscribers
-101 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001146906756 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @fikir_yishalegnal |
| Created | Between 1 June 2016 and 29 August 2018 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/fikir_yishalegnal |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 43% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 17:40 | 5,046 | -13 |
| 14 Sept 2026, 06:38 | 5,059 | -9 |
| 10 Sept 2026, 08:38 | 5,068 | -7 |
| 4 Sept 2026, 20:22 | 5,075 | -10 |
| 31 Aug 2026, 21:43 | 5,085 | -15 |
| 28 Aug 2026, 22:08 | 5,100 | -4 |
| 26 Aug 2026, 02:52 | 5,104 | -7 |
| 23 Aug 2026, 04:34 | 5,111 | -6 |
| 19 Aug 2026, 07:13 | 5,117 | -4 |
| 16 Aug 2026, 08:42 | 5,121 | -13 |
| 12 Aug 2026, 11:14 | 5,134 | -5 |
| 9 Aug 2026, 15:31 | 5,139 | -5 |
| 6 Aug 2026, 19:57 | 5,144 | -3 |
| 6 Aug 2026, 04:30 | 5,147 | no change |
| 6 Aug 2026, 04:24 | 5,147 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 29 August 2018 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 8 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 October 2019. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
👉 እውነተኛ ፍቅር ምን አይነት ነው? ሳይኮሎጂስቶች የፍቅር ሦስት መአዘን የሚሉት ንድፈ-ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች… 1⃣ ጥልቅ ስሜት (passion) ፍቅረኛዬን ሳያት/ሳስባት የምወድላት፣ የማደንቅላት እና የምደነግጥላት ነገር ሊኖር ይገባል፡፡ ያ ነገር ለኔ ልዩ ስሜት የሚሰጠኝ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ወይ ዞማ ፀጉሯን…ወይ ብርሃን ፈገግታዋን…ወይ የጠቆሩ ብሌኖቿን…ወይ ውብ ተክለሰውነቷን…ወይም ሌላ፡፡ ይህ ጥልቅ ስሜት ከባህሪ/ስብዕና ይልቅ ወደ አካላዊ ገፅታ የሚያደላ ይመስላል፡፡ ከታች ያሉት የማህሙድ አህመድ የዘፈን ስንኞች ይህን ስሜት ጥሩ አድርገው ይገልፁታል… ቁንጅና ምንድነው፣ ሰዎች ንገሩኝ …
❣ፍቅር መሸነፍ ነው❣ 💋ፍቅር እጅመስጠት ነው💋 💝ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው ፍቅር ከምክንያት ውጭ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው💝 🙇♀ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ውጭ መሆን ነው🙇 💓ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነው💓 💔ያስፈራል ፍቅር የማይታከሙት ህመም የማይጠገን ቁስል የማያባራ እንባና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል💔 💗የሚያስፈራው ያፈቀርነው ሰው ሳይሆን ማፍቀር ራሱ ነው፡💗 💕ካፈቀርክ በኀላ እኔ የምትለው ሁሉ ይጠፋል💕 🌺ለራሳችን ትርፍ እንሆናለን በፈቃደኝነት ከራሳችን የምናስቀድመው የምናስበልጠው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው🌺 🥀ፍቅር ያለ ውጊያ መማረክ ነው🥀 💘እጅ መስጠት፣ ወዶ መግባት፣ ከራስ መነጠል፣ መጥፋትና በማያውቁት ሰው ዓለም ውስጥ ገብቶ መ…
♨️♨️♨️ሴቶች ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ ሰባት መገለጫዎች♨️♨️♨️ 1💝የትም ብትሆን ሁሌም ያማረ አለባበስ ይኑርህ:: 2💝ጠብ አጫሪ አለመሆንህን-የፍቅር ሰው መሆንህን አሳይ:: 3💝ተረጋጋ ፣ ዘና ብለህ አሽኮርምማት 4💝ከማዉራት ባሻገር ማድመጥም እንደምትችል አሳያት 5💝ድምፅህን ዝግ አድርገህ ተናገር (ድምፅህ የማማለል ዋነኛ መሳሪያ መሆኑን አትርሳ) 6💝ስሜቷን ጠብቅላት (እንደሙዳቸዉ ሁን) 7💝ሙሉ ትኩረትህን እሷ ላይ አድርግ (በተለይ እሷ እያወራች ከሆነ ዐይኗን መሸሽ የለብህም) Join us @fikir_yishalegnal @fikir_yishalegnal
#ወንድ ሆይ ለትዳርህ ብቁ ነህ? : ( ለወንድሞቻችሁ ላኩላቸው ይጠቅማቸዋልና) ➊.ሚስትህ ምቾት እና እንክብካቤ ስለምትፈልግ ካልተንከባከብካት እና ያለህን ነገር በሙሉ ሳትሰስት ካላጋራሃት : ➋.ሚስትህ ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። ባገኘከው አጋጣሚ ከንፈሯን (ደግሞ ሃጢያት ነው በሉ 😂 #ሚስቱን ነው) እየሳምክ ፍቅርህን የማትገልፅላት ከሆነ ። : ➌.ሚስትህ ግትር ባል ትጠላለች። ደካማ ባልን ደግሞ ትንቃለች አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር መሆንን ካልቻልክ : ➍.ሚስትህ መልካም ንግግር፣ ወንዳ ወንድ ገጽታ፣ በስፖርት የተገነባ ሰውንት፣ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ይማርካታል እነዚህን ማድረግ ካልቻልክ : ➎.ለሚስትህ ቤቷ …
Signed Prōmïsè
#ይጠቅማልና #ለእህቶቻችን አድርሱልን ወደ በዋላ የወንዶችን እንመለስበታለን!! #ሴት ሆይ ለትዳርሽ ብቁ ነሽን?!" : ➊.ባለቤትሽ ወደ ቤት በገባ ጊዜ በእጅሽ ያለውን ነገር ትተሽ እሱን ለመቀበል ካልሄድሽ፣ ከፊቱ ላይ የተመለከትሺውን የድካም ስሜት ካላስረሳሽ : ➋.ባለቤትሽ አንቺ በእጅሽ ሰርተሽ የማታባይው ከሆነ ከምግብ ቤቶች ከተመገበ ፣ ልብሶቹን የማታዘጋጂለት ከሆነና ወደ ማጠቢያ ቤት ከወሰደ : ➌.ባለቤትሽ በተቆጣ ጊዜ በአስር ቃላት የምትመልሺለት ከሆነ፣ድምፅሺን ከፍ አድርገሽ ካወራሽው : ➍.ከባለቤትሽ አጠገበ በተቀመጥሽ ጊዜ ጠረንሽ ጥሩ ካልሆነ፣የልብስሽን ንፅህና ካልጠበቅሽ፣እሱን የሚማርኩ ካልሆኑ : ➎.ከሱጋ በተጣላሽ ወቅት ወደ እናትሽ ቤት፣ወደ እ…
Signed Prōmïsè
💞#የፍቅር_ግንኙነትን_ረጅም_ጊዜ_ለማቆየት_ሚረዱ_ነጥቦች💞 🗝አንደኛውና ዋነኛው ነገር #ኩርፊያን 😒ማቆም ነው ትንሽዋ ነገር ምትገነው በኩርፊያ ም/ክ ነው በምንም ነገር ከማኩረፍም ሆነ ከመበሳጨት በፊት ተነጋገሩ። 🔑ሁለተኛው ነገር ምንም ነገር አትመዝኚ/ን ለምን አይደውልም ለምን ቴክስት አይፅፍም ……………ለምን ሚለውን ነገር ባጠቃላይ ከአይምሮዋቹ አሶጡት ምንም ነገር አትመዝኑ ሁሉም የሆነበት የራሱ ም/ክ አለ። 🗝ሶስተኛው እና ግን ቀዳሚዊ ነገር ለሁሉም ነገር አትቸኩሉ በአንዴው ስለ አንድ ሰው ማንነት ሳታውቁ አበድንልህ ሞትንልህ አትበሉ በስተመጨረሻ ስለ አፍቃሪያቹ ስሰሙ መጨረሻው መዘዙ ለናተው ነው። 🔑ለወሲብ አትቸኩ…
Signed መርዕድ (Eureka)
“የዓለማችን ምርጥ 🌹የፍቅር ታሪኮች🌹” ከተሰኘው መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡ “ፍቅር ዕብደት” የተሰኘው ታሪክ እነሆ… ድሮ ድሮ ነው አሉ….ያኔ በጥንት ዘመን፡፡ ገና አለም ሳይፈጠር ሰው የሚሉት ፍጥረት ሳይኖር! እግዚአብሄር የሰው ልጅ ባህሪያት የሚባሉትን ሁሉ ባንድ የተወሰነ ቦታ ከልሎ አስቀምጧቸው ነበር፡፡ ለረጅም ጊዜ በአንድ ቦታ ተከርችመው መቀመጥ የሰለቻቸው ባህሪያት ድብርቱን ለመግፈፍ ጨዋታ አመጡ፡፡ ድብብቆሽ ሊጫወቱ ተነሱ፡፡ ከባህሪያቶቹ መካከል ድንገት እብደት ተብዬው ተነሳና እኔ እቆጥራለሁ እናንተ ተደበቁ አለ፡፡ ወዲያው ነው ሁሉም የተስማማው፡፡ አዎና…ማን ሞኝ አለ እብደትን ተደበቅ ብሎ እሱን የሚፈልግ፡፡ ከዚያ በኃላ እንግዲህ እብደት ፊቱን አዙሮ መቁጠ…
#ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!! ➰ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ... #ባል 🗣እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ... #ሽማግሌዎቹ 🗣እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል #ባል🗣 እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት) 👤ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል... 🚫በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛ…
የእውነት እንደሚያፈቅረኝ እና እንደሚያዛልቀኝ እንዴት አውቃለሁ? ጾታዊ ፍቅር ውስጥ በብዛት ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል ዋናው እንዴት እንደሚወደኝ እና ወደፊት አብሮኝ እንደሚዘልቅ እርግጠኛ እሆናለሁ የሚለው ነው፡፡ ከዚህ በፊት እወድሃለሁ አንተን ብቻ ነው ማግባት የምፈልገው ብላህ አሁን ከሌላ ሰው ጋር ህይወቷን እየቀጠለች ያለችው የቀደሞ የፍቅር አጋርህ ትዝ አለችህ ? እወድሻለሁ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው ብሎሽ ወሲብ ከፈጸማችሁ በኋላ አይንሽ ላፈር ያለሽስ? በቅርቡ አንድ ወዳጄ ወንድ ልጅ ሲወድ/ሲያፈቅር በምን ያስታውቃል ብላ ጠየቀችኝ፤ እርግጥ ነው ይህ ጥያቄ የብዙዎቻችን እንደሚሆን አልጠራጠርም ሁሉም ሰው የእራሱ የሆነ የማፍቀር እና ፍቅሩን/መውደዱን የመግለ…
Signed Z Promoter
❤️በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ ❤️ለሚፈልግ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል ❤️የሚያምንህን ሰው አታታል ❤️ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ!! ❤️ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ!! መልካም ቀን @fikir_yishalegnal @fikir_yishalegnal
Signed መርዕድ (Eureka)
❤️ፍቅር የለም አንበል ፍቅር አለ.🌺 👉ልዩነትን አጥብቦ ተቻችሎ መኖር ፍቅር ነው ❤️ 👉የተቸገረን መርዳት ፍቅር ነው❤️ ፍቅር አለ ብሎ መኖር በራሱ ፍቅር ነው❤️ 👉በጎ ማድረግ ፣የተቸገረን መርዳት፣የወደቁትን ማንሳት እና መልካምነት በራሱ ፍቅር ነው ደስታንም ይሰጣል❤️❤️ ፈጣሪ መልካም ቅንና አስተዋይ ልብ ያድለን❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 @fikir_yishalegnal @fikir_yishalegnal
Signed መርዕድ (Eureka)
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fikir_yishalegnal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@fikir_yishalegnal named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 5 posts, 8 August 2026 – 13 August 2026
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Relationships” (@fikir_yishalegnal), 5,046 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/fikir_yishalegnal.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.